Forwarded from ❤️ የአማኑኤል ልጆች ❤️
🛑 እባካችሁ አንድ ኦርቶዶክሳውያን ለ10 ኦርቶዶክሳውያን #ሼር በማድረግም መልዕክቱን እናድርስ።
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
📌 #ማዕተቤን_አልበጥስም Challenge ተጀመረ! ከናንተ የሚጠበቀው ማዕተብ አስራችሁ በደንብ የሚታይ ፎቶ ከነስማችሁ መላክ @Ortdox_Tewahdo_bot በዚህ አድርሱን ከዛ እዚህ ይፖሰታል! ዳይ ዘመቻውን ተቀላቀሉ ወንድሞች እህቶች!
👉👉 በባለማዕተቡ ወንድማችን ተርቢኖስ ዘደብረ ሃይል ከድሬ ዘመቻውን ተቀላቅሏል
📌 #Like
📌 #Share
📌 #facebookኤን ለተዋህዶ እምነቴ
📌 #telegramኤን ለተዋህዶ እምነቴ
👉🏻 J🅾️IN #እና f🅾️ll🅾️w #ያድርጉ
..........
📩 ( #telegram ) https://www.tg-me.com/Terbinos
📩 ( #facbook ) https://www.fb.me/terbinos

ትምህርቱን እንደወደዳችሁት እና እወቀት እያገኛችሁ እንደሆነ ብዙዎቻችሁ አየነገራችሁኝ ነው እግዚያብሄር ያክብርልኝ ያልገባችሁ ነገሮች ካለ አሁንም ጠይቁኝ አስተያየት እና መሻሻል ያለበት ነገር ካለም አሳዉቁኝ @Yotor_ab
° #Predominant የአይምሮ ሞገድ በውስጣዊ ማነቃቂያ አማካኝነት ወደ አዲስ ፍሪኩዌንሲ ሞገድ መቀየር ይቻላል። ይህም የአይምሮ ማምታታት ወይም ማግባባት ይባላል።
(ከአይምሮ አጠባ ጋ የሚገናኘው የአይምሮ ማምታታት ስለሆነ ስለሱ ትንሽ ልበላችሁ)
ያልገባችሁ ነገሮች ካሉ ጥያቄአችሁን @Yotor_ab አድርሱኝ።
° የአይምሮ ሞገድ ለውጥ አይምሮዋችን ውስጥ ኬምስትሪ ይፈጥራል። ማለትም በአስተሳሰብ ፣ በስሜትና በአካላዊ ሁኔታ ላይ ተፅዕኖና መዛባትን ያስከትላል። የ #ቤታ ሞገድ ሲጨምር እና #አልፋ እና የ #ቴታ ሞገድ ሲቀንስ የአይምሮ መምታት ያስከትላል።
° የአይምሮ ማምታታት ጥሩም መጥፎም ጎን ሊኖረው ይችላል። መጥፍ ጎኑይበልጥ ይጎላል። ጠቃሚ ነው የሚባለው ንቃተ ህሊናን በደንብ ለመጠቀም ስለሚረዳ ነገሮችን ለማገናዘብ ይረዳል። መጥፎ ጎኑ ደግም ንቃተ ህሊና ያልዳበረ አይምሮአችን የማገናዘብ ሀይሉ ቀንሶ ለአይምሮ አጠባና ቁጥጥር የተመቸ እንሆናለን።
° በ1966 በተደረገ አንድ ጥናት ሚዲያ እንደዛሬው ባልበዛበት ጊዜ የአይምሮ አጠባና ቁጥጥር ወራት እና አመታትን ይፈጅ ነበር በቅርብ ጊዜ በተሻሻለው ጥናት መሠረት በአሁን ሰዓት የአይምሮ አጠባን በሳምንታት በቀናት ብሎም በደቂቃዎች መፈፀም ይቻላል። ለዛም ነው በአሁን ጊዜ አብዛኞቻችን በተሳሳተ መንገድ ያለነው። ንቃተ ህሊናችንን ማዳበርን ከተለማመድን ግን ነገሮችን ለማገናዘብ ያስችለናል።
° ሚዲያን በመጠቀም የአይምሮ አጠባ እና ቁጥጥር ለማካሄድ የሚጠቀሙበትን መንገድ እናያለን የመጀመሪያው ፊልም ነው።
በቀጣይ ስለ ፊልም እናያለን
ያልገባችሁ ነገሮች ካሉ ጥያቄአችሁን @Yotor_ab ላይ አድርሱኝ።
www.tg-me.com/elohe19

Telegram
መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ)
የምዕራባውያን ስልጣኔ ወዴት እየወሰደን ነው?
፩.፪ ፊልም
° ፊልሞች በአሁን ሰዓት ሁሉም ባይሆን አብዛኞቻችን እናያለን ከማየታም አልፎ ሱሰኞች ሆነናል። ቢያንስ በቀን ፪ ፊልሞች እናያለን።
° የምናያቸው የአማርኛም ሆነ የ Hollywood ፊልሞች አብዛኞቹ ከጀርባቸው ድብቅ መልዕክቶች ( subliminal Messages) አሏቸው።
° ድብቅ መልዕክቶች ( Subliminal Messages)ድምፅ እና ምስልን በመጠቀም #Predominant የአይምሮ ሞገዶችን በማዛባት ንቀተ ህሊናችን ትኩረቱን ወደ ሚፈጠሩት ስሜቶች ( ጭንቀት ፣ ልብ መንጠልጠል ፣ ደስት ፣ የስሜት መጋል ወዘተ) ሲያደርግ ውስጠ ህሊናችን ትኩረት ሳያደርግ በቀጥታ ገብተው ይቀመጣሉ። ለመጀመሪያ ጊዜ ከገቡበት ጀምሮ ውስጠ ህሊናችን ውስጥ ይቀመጣሉ። እነዚህ ድብቅ መልዕክቶች ( Subliminal Messages) ተደጋግመው ስናያቸው በባህሪየችን ትልቅ ለውጥ እናሳያለን ከዛም ባለፈ ለፈጣሪ ቃል ተገዥነታችን ይቀንሳል ፈሪሀ እግዚአብሔር አይኖረንም።
° የሚገርመው ነገር ደግሞ የድብቁ አለም ሰዎች ( Illumnati) ድብቅ መልዕክቶችን (Subliminal Messages) ውስጠ ህሊናችን ውስጥ በማስገባት እንደፈለጉ መቆጣጠር ይችላሉ።
ለምሳሌ አሁን ላይ የፊልም ሱሰኛ እንድሆን አድርጎናል አንድ ፊልም ወጣ ሲባል ቀድሟ ለማየት እንሮጣለን ይሄ ብቻ ሳይሆን ባህሪያችን ተለውጧል። ቤተሳበችን ሲመክሩን ወይ ሲቆጡን አላዋቂ ወይም ፋራ የሆኑ መስሎን እናፌዝባቸዋለን። ቤተክርስቲያን ለመሄድ ስንጓጓ የነበርን አሁን ስንቶቻችን club ለመግባት ምንጓጓው። በርግጥ አውቀነው አይደለም አሁኑ ግን አውቀናል ስለዚህ ወደ ፈጣሪ እንመለስ። አናንተ ያወቃችሁትን ላላወቁት ወደ ጥፋት መንገድ እየሂዱ ላሉ አሳውቋቸዉ ዮሀንስ በወንጌሉ እንዳስተማረን ያየነውን እንናገራለን የሰማነውን እንመሰክራለን ዮሀ ፫÷፲፩ ላላወቁት አሳውቁ።
° የድብቁ አለም ሰዎች በአንድ ወቅት ድብቅ መልዕክቶችን በመጠቀም በጎ ነገር ሰርተው ነበር እሱም በአሜሪካ ተንሰራፍቶ የነበረውን ሌብነትን መቀነስ ችለው ነበር። ሆኖም ግን ሳይቆይ ለገንዘብ ማግኛ ዘዴ ተጠቅመውበት ነበር ሲኒማ ሊያዩ የሚመጡ ሰዎች ፈንዲሻ እና ኮካኮላ እንዲገዙ ተጠቅመውባቸው ነበር
እንቀጥላለን......
እውነት እውነት እልሀለሁ ÷ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን ÷ ምስክራችንንም አትቀበሉም ዮሀ ፫÷፲፩
ጥያቄ ሀሳብ አስተያየት አድርሱኝ @yotor_ab

ብዙዎቻችሁ #post ሚደረግበት ቀን ቢቀየር ብላችሁኛል እና ለመቀየር አስብያለሁ በዚህም መሠረት እሁድ ፣ ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ቢሆን የተሻለ ይመስለኛል እናንተ ምን ታስባላችሁ
Final Results
94%
ይሁን
6%
አይሁን
መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ) pinned «ብዙዎቻችሁ #post ሚደረግበት ቀን ቢቀየር ብላችሁኛል እና ለመቀየር አስብያለሁ በዚህም መሠረት እሁድ ፣ ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ ቢሆን የተሻለ ይመስለኛል እናንተ ምን ታስባላችሁ»
#ቮቱ ተዘግቷል ቀኖቹም እሁድ ፣ሰኞ፣ረቡዕ እና አርብ ሆነዋል ስለዚህ ዛሬ ማታ ጀምሮ መልቀቅ እጀምራለሁ 🙏🙏🙏
° ድብቅ መልእክቶች (subiminal messages) ውስጥ ህሊናችን ከተቀመጡበት ሰዓት አንስቶ በተደጋጋመ ቁጥር ንቀቃተ ህሊናችን የሚሰራውን ስራ አስቸጋሪ አያደርግበትም ማለትም ሰው መግደልን የሚፈራና የሚፀየፍ ህሊና በድብቅ መልእክቶች አማካኝነት እንደ ቀልድ ሰው በመግደል ያስባል እድሉንም ቢያገኝ ይገላል።
° ከዚህ በፊት አንደነገርኳችሁ ድብቅ መልእክቶች በብዛት Action Adventure, comedy,Animation እና SciFi ፊልሞች ላይ ይጠቀማሉ።
Action, Adventure እና SciFi ትንሽ ተመሳሳይነት ስላላቸው በአንድ ላይ እናያቸዋለን።
° Action ፊልም ሲባል ሁላችንም የምናስበው ሲደባደቡ አክተሩ ጠላቱን መጨረሻ ላይ ሲገለው ምናምን ነው። ግን ልብ ብላችሁ ታሪኩን ከተመለከታችሁት በ አደንዛዥ እፅ ምክንያት በተፈጠረ
ፀብ ወይ በሴት ነው ወይ በገንዘብ ነው (ሁሉም አይደለም)
ጥያቄአችሁን 👉@yotor_ab
° ለምሳሌ Fast and Furios,5,Transporter, Queen of south,fight club ,kill bill, Die hard with a vengeance ከብዙዎች ጥቂቶች ናቸው።
° እነዚህን ፊልሞች ስናይ ሲደባደቡ ፣ሲያመልጡ ፣ ሲገዳደሉ የምናየው ምስል በቀጥታ ውስጠ ህሊናችን ውስጥ ይገባል በተደጋገመ ቁጥር በቃ ኖርማል ነው ብለን እንይዘዋለን ንቃተ ህሊናችንም በሚኖረን የቀን ተቀን ህይወት ላይ ተፅዕኖ ያሳድርብናል ምክንያቱም ውስጠ ህሊናችን ያከማቸውን ክምችት ንቃተ ህሊናችን በኑሯችን ላይ እንድንፈጽመው ያረገናል።
° በወጣቱ ላይ በአብዛኛው የምናየው የፀብ ሱስን ማንሳት እንችላለን።ማለትም ፊልሙ ላይ እንዳለው በገንዘብ፣በሴት
እና በእጾች አማካኝነት በአሁን ሰአት በሀገራችን የተንሰራፋውን የፀብ መበራከቶች ማንሳት ይቻላል።

ሰላም እንደምን አላችሁ
እ ምን መሠላችሁ ስለ ፊልም ሰሞኑን እየተማማርን ነበር እና ብዙዎቻችሁ መልዕክት ልካችሁልኛል ሁሉም ፊልም እንደዛ አይደለም ሁሉንም በአንድ አትፈርጅ ብላችሁኛል ትምህርቱን በደንብ ከተከታተላችሁ እኔም ሁሉም ፊልም አላልኩም ግን በብዛት በአሁን ሰዓት የሚወጡ ፊልሞች ለ አይምሮ አጠባነት የሚጠቀሙባቸው ናቸው ግን ሁሉም አይደለም 🙏🙏🙏

መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ) pinned «ሰላም እንደምን አላችሁ እ ምን መሠላችሁ ስለ ፊልም ሰሞኑን እየተማማርን ነበር እና ብዙዎቻችሁ መልዕክት ልካችሁልኛል ሁሉም ፊልም እንደዛ አይደለም ሁሉንም በአንድ አትፈርጅ ብላችሁኛል ትምህርቱን በደንብ ከተከታተላችሁ እኔም ሁሉም ፊልም አላልኩም ግን በብዛት በአሁን ሰዓት የሚወጡ ፊልሞች ለ አይምሮ አጠባነት የሚጠቀሙባቸው ናቸው ግን ሁሉም አይደለም 🙏🙏🙏»
° Action ፊልም ላይ ከምስሎች በተጨማሪ የሚወጡት ድምፆች (subliminal audio brain washing)ይዳርጋሉ ወይም የቦንብ ፍንዳታ እንዲሁም ፊልሙ ላይ የሚሰሙ የዘፈን ክላሲካሎች /ማጀቢያ በውስጡ ንቃተ ህሊናችን ትኩረት የማያረግበት እንደ "killing is normal"
"fight, fight,fight"የሚሉ ድምፆች ውስጠ ህሊናችን ውስጥ የሚቀመጡ ናቸው ናቸው።
° የምንሰማው subliminal audio #predominant የአይምሮ ሞገዶችን በተለይም አልፋ(Alpha) ሞገድን በማዛባት ከፍተኛ የሆነ ደስታን የሚፈጥሩ ናቸው። ደስታ በሚፈጠርበት ሰዐት እነዚህ subliminal(ድብቅ) ድምዕ ውስጠ ህሊናችን ውስጥ ያለምንም ችግር ይቀመጣሉ።
° በነገራችን ላይ ፊልሞቹ ሲጀምሩ ማስጠንቀቂያ (disclamer)ያሳያሉ። አላስፈላጊ ምስል እና ድምፅ እንዳላቸው ፣በእድሜ ገደብ መታየት እንዳለበት ይታያል። እንደ ሲጋራ ካርቶኑ ላይ ማጨስ ይጎዳል እንደሚለው ፊልሞችም disclamer ፊልሙ ሲጀምር ያሳያሉ። እኛ ሀገር ወደ ፊልም ቤት ሲገቡ ወይም ከገቡ በኋላ ያ ክፍል ቆርጠው ያስወጡታል። በብዛት ተከታታይ (series) ፊልሞች የምታዩ ካላችሁ እነሱ ላይ አለ። disclamer እያየን እራሱ ቢገባንም ባይገባንም ዝም ብለን አናየዋለን።
° ወደድንም ጠላንም ለጨለማው አለም ሰዎች (iluminati)ተገዢ ላለመሆን ማቆም ቢያቅተንም ቀስ በቀስ ለመቀነስ ከዛም ለማቆም ብንሞክር አሪፍ ነው። ምክንያቱም ዛሬ ላይ ሳናውቀው ደስ ብሎን የምናየው ፊልም ቀስ በቀስ የሚጎዳው እኛን ነው ሲጋራ ስናጨስ ጉዳቱ መጀመሪያ ላይ አናውቀውም ከአመታት በኋላ ግን ሳንባችንን ከጥቅም ውጪ ያደርገዋል። ፊልሙም እንደዛ ነው ጊዜያዊ ደስታ ወይም ጊዜ ማሳለፊያ ብለን እያየን ሳናውቀው አይምሮአችንን ነፈዝ ያደርገዋል።
ጥያቄያችሁን @yotor_ab ላይ አድርሱኝ

° Adventure ፊልሞች ከ action ፊልሞች ጋር ተመሳሳይነት ቢኖራቸውም በትንግርት የተሞሉ ናቸው።ማለትም ከተለመዱት ነገሮች ወጣ ያሉ ትንሽ እውነትን ይዘው ውሸት የበዛበት ፊልሞች ናቸው።
° የተለመዱ adventure ፊልሞች ውስጥ የተደበቀ ነገር ሲያወጡ ፣ሰርተው የማያውቁትን ነገር ሲሰሩ ፣በጫካ ውስጥ ወይም በበረሀ ውስጥ የጀግንነት ጉዞ ሲያረጉ ወዘተ ያሳያሉ። እንዲሁም በታሪካዊ ቦታዎች እና በተፈፀሙ ጀብዶች ወይም ሁኔታዎች አንዲሁም ምናባዊ ፈጠራ ተጨምሮባቸው የሚሰሩ ናቸው። ንጉሶች፣ጦርነት፣የባህር ላይ ዝርፊያ እና አመፅ በብዛት አሉበት።
° Adventure ፊልሞች 1930 እና 1940 በHollywood ውስጥ በደንብ መታየት ጀምረዋል። captain Blood, Robin Hood እና The mark of zoro ለ Adventure ፊልም አሁን ላለበት ደረጃ አስተዋፅፆ አላቸው።
°ከላይ እንዳልኳችሁ adventure ፊልሞች ከታሪክ ጋር ቁርኝነት አላቸው። እነዛ ታሪኮች አብዛኛውን ከኢትዮጵያ የተወሰዱ ናቸው።ጄምስ ብሩስ በ18 ኛው ክፍለ ዘመን በመምጣት በስውር ብዙ ብራና እና መፃህፍት እንዲሁም መፅሃፈ ሄኖክን ዘርፎ መሄዱን አብዛኞቻችሁ ታውቃላችሁ። አነዚህ የተዘረፉ ታሪካዊና ሃይማኖታዊ ብራና መፃህፍት በኢንግላንድ፣በፈረንሳይ ፣በጣልያን ፣ እና ሌሎች ሀገራት በሙዚየሞቻቸው ውስጥ ተቀምጠው ይገኛሉ። የአሜሪካው Hollywoodም የተለያዩ ብራናዎችን እና መፃህፍትን ወደ ፊልምነት ቀይሯቸዋል። ወደ Adventure ፊልምነት።
° Jack the gaint slayer lord of the rings , The hobbit,Harry potter, avater , the old guard, Dune, inception ከታሪክ ጋር የሚመሳሰሉ ተሰርቀው የተሰሩ ፊልሞች ነው።
° መሰራታቸው ጥሩ እኮ ነው ታሪካችንን ያሳያሉ እንዴት ለአይምሮ አጠባነት ይጠቀሙበታል? የሚል ጥያቄ ልታነሱ ትችላላችሁ መልሱ.......
ይቀጥላል.....
ያልገባችሁ ካለ ጠይቁኝ @Yotor_ab

°Adenture ፊልሞች ታሪክን አዛብቶ እና በርዞ በመስራት ይታወቃል። በተሀይ በተለይ በአሁን ሰዐት እየወጡ ይሉ adventure ፊልሞች ከልክ ያለፈ የታሪክ መበረዝ ይታይበታል። ከዛም አልፎ የወደፊቱን ይተነብያል።
°የሰው ልጅ አይምሮ የሚያየውን ነገር ሁሉ ተቀብሎ ውስጠ ህሊናው ውስጥ ያስቀምጣል። ይሄን የተረዱት የጨለማው አለም ሰዎች (illuminati) የadventure ፊልሞችን ለዐይምሮ አጠባነት ይጠቀሙበታል።
በAdventure ፊልሞች በብዛት አነስተኛ ሞገድ ያላቸው ድምጾች አይጠቀሙም ምስልን በብዛት ይጠቀማሉ ሆኖም ግን ድምፅ አይጠቀሙም ማለት አይደለም።
°የሚጠቀሙት ምስል ላይ በአብዛኛው ንቃተ ህሊናችንን ትኩረት የሚያደረግበት ውስጠ ህሊናችን ግን በደንብ የሚይዘው ድብቅ ምስሎች (subliminal
image) ይጠቀማሉ።
°አብዛኛው ታሪክ እንደነገርኳችሁ የወደፊቱን ይተነብያል።ለምሳል Avengers end game እና The protector የአርማጌዶን ጦርነት አካሄዱን ተንብየዋል።Avengers end game ከወጣበት ሰዓት አንስቶ አስከ አሁን ድረስ ምርጡ የ Hollywood ፊልም ተብሎ በ1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። እንዴት እስከ አሁን ንደኛ ሆነ ብትሉ የተጠቀሙባቸው ድብቅ ምስሎች እና ድምፆች ፈልሙን በተደጋጋሚ እንድናየው የሚያደርገን ነው እሱ ብቻ ሳይሆን ታሪኩ ስተመጨረሻ ላይ "thanos" ማለትም የጠላት ገፀ ባህሪይ ያለው ከ avengers ማሀትም ከተማዋን ለመታደግ የሚያደርጉት ለመታደግ የሚያደርጉ ጦርነት በትክክልም የአርማጌዶን ጦርነት ትንበያ መሆንኑን ያሳያል። ሰለ ፊልሙ ብዘ ብዙ ማለት አንችላለን ቢሆንም አንዱን ትቼ አንዱን ለማለት ስለሚከብድ ሌላ ጊዜ በሰፊው አቀርባለሁ።
°ሌላው የሚተነብይ የ adventure ፊልም Black phanter ነው። ይህ ፊልም በእነሱ አስተሳሰብ ጣና ሲደርቅ ባህር ዳር ላይ ወደ ደጋ እስጢፋኖስ እና ጣና ቂርቆስ አካባቢ ሊሰሩት ያሰቡትን ዋካንዳ ከተማ
(wakanda town) በግልፅ አሳይተዋል።
ይህን ከተማ ለመገንባት 666 Trillion
(ትሪሊዮን) ዶላር መድበው መንቀሳቀስ ጀምረዋል። የዛሬ 8 አመት አካባቢ እንቦጭ አረምን ለቀውብናል የዛሬ 2 ዓመት በፊት ደግሞ ፊልሙ ከተለቀቀ በኋላ ባህርዳር ላይ ለመገንባት ማሰባቸውን ተነግሯል።
በአሁን ሰአት ግን በደንብ ገፍተውበት አየሄዱ ነው በዜና አንደሰማችሁት ጎንደር አካባቢ ከጣና ጠልፈው ልላ ሐይቅ ለመፍጠር አቅደዋል አሱም ብቻ ሳይሆን ለሱ አነ ሀይሌ ገብረስላሴ አንደሚረዱ ተናግረዋል። ጣና ከደረቀ በኋላ ዋካንዳ ከተማን ለመስራት ነው ሀሳባው። ግን ያ የሚሆን አይደለም ፈጣሪም ዝም ብሎ አያይም። በነገራችን ላይ ባለፈው ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበላቸው የጣና ጥያቄ 300 ሚሊዮን ፓውንድ በመመደብማሽን በመግዛት ለእንቦጭ እንደሚያውሉት ተናግረዋል። አንደዛ ካሉ 2
ወር ሳይሞላቸው ደግሞ ልላ ሀይቅ በመጥለፍ ለመስራት ታስቧል አሉ። በቻ ግን ያው እናንተ ፍረዱት ሰለ ጣና መረጃ ጠይቁ። ባህርዳር አካባቢ ያላችሁ የምታውቁ ይመስለኛል።
ጥያቄአችሁን @yotor_ab

° Sci-Fi (science fiction) ሳይንሳዊ ልቦለድ ፊልሞች በሳይንስ ውስጥ ሙሉ ለሙሉ ተቀባይነት የሌላቸው እንደ ከልላ ፕላኔት የመጡ ፍጡራን (Allien) ፣ የጊዜ መጓጓዣ (Time Travel) ፣ የሮቦት አለም ወዘተ ላይ ተመርኩዞ የሚሰሩ ፊልሞች ናቸው።
° ሳይንሳዊ ተቀባይነት የሌላቸው (Sci-Fi) ፊልሞች በእርግጥም እውነታን ተመርኩዘው እንደተሰሩ ይታወቃል። Nasa እና Hollywood ባላቸው ጥምረት
ከፈረንጆቹ 1970 ጀምሮ ስለ ሌላ አለም ፍጥረታት (Alliens) ብዙ ፊልም ሰርተዋል። እስከ አሁን ድረስ Nasa የልላ አለም ፍጥረታት እንደ ሌለ ማስተባበያ ቢሰጥም በውስጡ ምርምር እንደሚያካሂድባቸው ብዙ የአይን ምስክሮች አሉ። አነዚ ምስክሮች ይፋ ባደረጉበት ቅፅበት ተገድለዋል።
° ለነዚ ማስረጃ እንዲሆናችሁ የሲድኒ ሼልደን የፍርድ ቀን ዘመቻ(the dooms day) የሚለውን መፅሀፍ ማንበብ በቂ ነው።
° ልቦለድ ቢሆንም የተገደሉ ተመራማሪዎች ከነ ማስረጃው አስቀምጣለች።
° ከመፅሐፍ ውጪ ደግሞ ብዙ ፊልሞች ተሰርተዋል። በዋናነት የሚነሳው ፊልም mars attack ነው። በ2004 የተሰራው ይህ ፈልም ስለ allien ባህሪያት በደንብ አሳይቷል። አወራራቸው ፣አረማመዳቸው ፣አኗኗራቸውን በደንብ አሳይቷል። በጊዜው የፈጠራ ፊልም ነው ቢባልም አየቆየ ግን እውነት ላይ መመስረቱ ከ Hollywood አፈትልኮ የወጣ መረጃ እንዳለ ታዋቂ የዜና ምንጮች ገልፀዋል። ከ Mars attack ሌላ በተወዳጁ የ Animtion ፊልም Shaun the Sheep ላይ ተሰርቷዋል።
° ፊልም ሲሰራ እንደነገርኳችሁ እውነታ ላይ ተመርኩዞ ነው። ምናባዊ ፈጠራ ነው የሚባለው የሰው ልጅ አይምሮ በተለይ ንቃተ ህሊናችን ጥያቄ እንዳይጠይቅ ነው።ይህም ማለት ምናባዊ ፈጠራ ከተባለ ውሸት መሆኑን ይቀጥላል በእውነታ ላይ ተመስርቶ ቢባል ግን ንቃተ ህሊናችን ብዙ ጥያቄዎች ስለሚጠይቅ አይምሯችን ደንብ የማሰብ ችሎታው አየጨመረ እየተነቃቃ ይመጣል። ይህ ከሆነ ደግሞ ለአይምሮ አጠባ እና ቁጥጥር ለመፈጸም ከባድ ይሆናል ስለዚህም NASA እና Hollywood በመተባበር ምናባዊ ፈጠራ በሚል ምክንያት እንደነዚህ አይነት ፊልሞች ይሰራሉ። የሰውን አይምሮ ለማደንዘዝ።
° ለምን እንደዚህ አይነት መረጃ ለህዝብ እንደሚደበቅ ከተወሰተሰኑ ባለስልጣናት እና ቱጃሮች በስተቀር የሚያውቅ ሰው የለም።
(ስ Allien፣ Area 51 በሌላ ጊዜ ሰፋ አርጌ እመለስበታለሁ)
° አናንተም አሁን ካገኛችሁት የሲድኒ ሼልደን የፍርድ ቀን ዘመቻ የሚለውን መፅሀፍ አንብቡት። አሁን በደንብ ጠለቅ አያልን እየነባን ስለሆነ ንቃተ ህሊናችን
ለማነቃቃትና ለማዳበር እንዲረዳን መፃህፍት በማንበብ እና ሌሎች ነገሮችን በመጠቀም ንቃተ ህሊናችንን እናሰፋለን።
ያልገባችሁ ያደናገራችሁ ነገር ካለ ጠይቁኝ @yotor_ab

° Action, Adventure እና SciFi (Science fiction)ፊልሞች ታሪክን አዛብቶ (በርዞ)በመስራቱ ሰዙ ሰዎች ውሸት ነው ብለው ተቀብለዋል። ምክንያቱም የፊልሙ ደራሲ እና ዳይሬክተሮች በተቻላቸው አቅም ውሸት እንዲመስል ሰርተውታል።
° እነዚህ የፊልም አይነቶች ለአይምሮ አጠባነት በዋናኝነት የሚጠቀሙባቸው ናቸው።ልብ አንጠልጣይ ፣ ድንጋጤ ፣ከመጠን ያለፈ ደስታ # predominat የአይምሮ ሞገዶቻችንን(ቤታ ሞገድ)በማዛባት ለነዛ የስሜት ያዳርጉናል ሙሉ ትኩረቶቻችን subminal messages (ድብቅ መልእክቶች) ትኩረት እንዳያረግባቸው ስለሚያግዛቸው በተለያዩ ሚዲያዎች እንደ ቲቪ፣ኢንተርኔት፣ሲኒማ ሉይ በብዛት ማስታወቂያ በመስራት ብዙ ተመልካች እንደያየው ያደርጋሉ። በተለይ Box Office ትልቁን ሚና ይጫወታል
° Box office በየሳምንቱ ብዙ ተመልካች እና ብዙ ገቢ ያገኙ ፊልሞችን top 10 ያሳያል። እነዚህ የታዩትን top10 ፊልሞች አብዛኛው ወጣት ምንም ሳያረጋግጥ እና ጓደኛው ሰላየ ብቻ እንደሱ ለመሆን አሊያም ፋራ ላለመባል ብቻ ያያል።ይህ ደግሞ ሲደጋገም ትልቅ ጉዳት አለው በተለይ ወጣቱ የአይምሮ አጠባ ስለሚካሄድበት ፊልሙ ላይ ያየውን ለመተግበር ይነሳሳል።
ለፀብ መጋበዝ ፣ ከኔ በላይ ማን አለ ባይነት፣ተደባዳቢ ለመሆን ማለም በስፋት ይታይበታል። ከዚህም አልፎ እስከ መግደል እስከ ማሰብ ድረስ ያደርሳሉ። ይሄ ደግሞ ትውልዱ ከፍቅር ይልቅ ለፀብ እና ሞት ወደ ማሰብ ያሸጋግራል።
ማንኛውም ጥያቄ @yotor_ab
www.tg-me.com/elohe19
° እነዚህ የፊልም አይነቶች ለአይምሮ አጠባነት በዋናኝነት የሚጠቀሙባቸው ናቸው።ልብ አንጠልጣይ ፣ ድንጋጤ ፣ከመጠን ያለፈ ደስታ # predominat የአይምሮ ሞገዶቻችንን(ቤታ ሞገድ)በማዛባት ለነዛ የስሜት ያዳርጉናል ሙሉ ትኩረቶቻችን subminal messages (ድብቅ መልእክቶች) ትኩረት እንዳያረግባቸው ስለሚያግዛቸው በተለያዩ ሚዲያዎች እንደ ቲቪ፣ኢንተርኔት፣ሲኒማ ሉይ በብዛት ማስታወቂያ በመስራት ብዙ ተመልካች እንደያየው ያደርጋሉ። በተለይ Box Office ትልቁን ሚና ይጫወታል
° Box office በየሳምንቱ ብዙ ተመልካች እና ብዙ ገቢ ያገኙ ፊልሞችን top 10 ያሳያል። እነዚህ የታዩትን top10 ፊልሞች አብዛኛው ወጣት ምንም ሳያረጋግጥ እና ጓደኛው ሰላየ ብቻ እንደሱ ለመሆን አሊያም ፋራ ላለመባል ብቻ ያያል።ይህ ደግሞ ሲደጋገም ትልቅ ጉዳት አለው በተለይ ወጣቱ የአይምሮ አጠባ ስለሚካሄድበት ፊልሙ ላይ ያየውን ለመተግበር ይነሳሳል።
ለፀብ መጋበዝ ፣ ከኔ በላይ ማን አለ ባይነት፣ተደባዳቢ ለመሆን ማለም በስፋት ይታይበታል። ከዚህም አልፎ እስከ መግደል እስከ ማሰብ ድረስ ያደርሳሉ። ይሄ ደግሞ ትውልዱ ከፍቅር ይልቅ ለፀብ እና ሞት ወደ ማሰብ ያሸጋግራል።
ማንኛውም ጥያቄ @yotor_ab
www.tg-me.com/elohe19
Telegram
መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ)
የምዕራባውያን ስልጣኔ ወዴት እየወሰደን ነው?
° Action, Adventure & Sci fi አብረው ተቀላቅለው ከተሰሩ ፊልሞች በዋነኝነት የሚጠቀሰው Avengers Infinity War እንዳስሳለን
° ይህ ፊልም በዋነኝነት የሚያተኩረው ህዝብ ብዛት ቅነሳ ላይ ነው
° የፊልሙን መልእክት ስናየው የሰውን ልጅ የምንታደገው የህዝብ ብዛትን በመቀነስ ነው ብዙ ሰው ሲኖር የስነ ምህዳር መዛባት ይኖራል። ሰዎች ደግሞ ከዚያ አይቆጠቡም ስለዚህ የህዝብ ብዛትን በመቆጣጠር አካባቢውን እና ስነ ምህዳሩን ከጉዳት መታደግ እንደሚቻል ነው በደንብ ያሳዩት።
° ለነሱ መልእክት 2 ተቃርኖዎች አሉበት
፩ የሰው ልጅ በራሱ ፈጠራ እድገቱን ማላመድ አይችሉም ማለትም እንደነሱ አላማ አዳዲስ የሳይንስ ፈጠራዎች እንደ ሮቦቶች ፣ ቺፕ ፣ ኒውክሊየር ፣ ጨረር የህዝብ ብዛትን ለመቀነስ ታስበው የተሰሩ ናቸው እነዚህ ወደ ምድራችን ሲለቀቁ እነሱ ደግሞ ፔንታ ሀውስ (በየፎቆቻቸው መጨረሻ ላይ ያሉ መኖሪያዎች) አሊያም ወደ ማርስ አሊያም ባህር ዳር ለመስራት ባሰቡት ዋካንዳ ታውን በመሄድ የህዝቡ ብዛት ሲቀንስ በመመለስ ለ አርማጌዶን ጦርነት እራሳቸውንና የተቀሩትን ህዝብ ለማዘጋጀት ነው አላማቸው። ነገር ግን ይህ ለመሆን ከባድ ነው። ምክንያቱም የሰው ልጅ ከተፈጥሮ ውጪ ለመኖር አዳጋች ነው የሚሆንበት። በቀላሉ ስንመለከት ኦክሲጅን ማግኘት ከባድ ይሆንበታል ኦክስጅን ለማግኘት እና በብዛት ለማምረት የተለያዩ ምርምሮች እያካሄዱ ነው። ከዛ በተጨማሪ ወደ ማርስ የተለያዩ ሙከራዎች እየተደረጉ ነው ለዚህ ደግሞ በደንብ እንድትረዱት (The space between us) የሚለውን እዩት እኔ ከምገልፅላችሁ በላይ ፊልሙን በደንብ ተንትኖታል ስለዚህ እንድታዩት ጋብዣችኋለው።
፪ በቢሊዮን የሚቆጠር ህዝብ መግደል በጣም ከባድ ነው። የሰው ልጅ ሆኖ ይሄን የሚያስብ የለም እነሱ ግን ለሳጥናኤል ህይወታቸውን ለሸጡ ቅንጣት ታክል ለሰው ልጅ ሀዘኔታ የላቸውም። ቢሆንም ግን ሰብአዊነት የሚሰማቸው በስራችው ስስለሚገናኙ ብዙ መስራት ይኖርባቸዋል።
° እንደ እውነቱ ከሆነ የድብቁ አጀንዳ ትክክለኛ አላማ ትንሽ ሰው በምድር ላይ ካለ አነሱ እንደፈለጉ ለመቆጣጠር ስለሚያመቻቸው ነው። ይሄ የጨለማው አለም ሰዎች ( Illuminati ) ዋነኛው አላማ ነው። ይሄንን አላማቸውም Agenda 21 ብለው ሰይመውታል።
° ለዚህ አላማቸው ማለትም ለህዝብ ቅነሳው እንዲያግዛቸው ያነጣጠሩት ወደ መካከለኛው ምስራቅ ሀገራት ነው (አንደነ Iran, Iraq, Syria, Palestain)እነዚህ ሀገራት የራሳቸው የሆነ የባንክ ስርአት የላቸውም እንዳለ በነሱ ቁጥጥር ነው። እነዚህ ሀገራት በጦርነት እየታመሱ ስለሚገኙ የነሱን ጦርነት በማገዝ ህዝቡ እንዲያልቅ እያደረጉት ነው። በዛ ላይ መንግስታቸው ያለ እየሱ እርዳትበራሳቸው መቆም ስለማይችሉ ሳይወዱ በግዳቸው ከነሱ ጋ አብረው ይሰራሉ።
° ከነዚህ ሀገራት በተጨማሪም አሜሪካን ፣ አፍሪካን ፣ አውሮፓንም በክትባት እና በGMO ምግቦች ህዝብን ለመቀነስ በስፋት እየተሰራ ነው።
° ለጨለማው ሰዎች ትልቅ ስጋት የሆንባቸው በኢንተርኔት የሚሰጩ ወሬዎች ናቸው። በአሁን ሰአት 5% የሚሆነው ስራቸውን ነቅቶባቸዋል ያ ማለት ለስራቸው በጣም እንቅፋት ይሆንባቸዋል ለዛም ነው ሚስጥራቸውን የሚያወጡባቸውን ሰዎች የሚገሉት ለዚህም ነው ድብቅ ስለላ እየተስፋፋ ያለው።ለዚህ ምሳሌ የሚሆነው እስራኤል የሰራችው 8200 Talpiot program የሚባል የተለያዩ ኮምፒውተሮች ውስጥ በሚገኙት Intel እና AMD ስርአት ውስጥ በማስገባት ለራሳቸው አመቺ ያደረጉት። በእጃችን በሚገኘው የኮምፒውተር ስርአት ውስጥ ልላ Trojan CPU የሚባል ሌላ ስርአት አለ እኛን የሚቆጣጠሩበት ሰለዚ ስርዐት ከ 90% በላዩ የአለም ህዝብ ምንም አያውቅም።
° እነዚህን ሁሉ ያነሳሁበት ምክንያት በቀጥታ ባይሆንም በተዘዋዋሪ አድርገው ፊልሙ ላይ ስላካተቱበት ነው። ሁሉንም በደንብ አሳይተውታል።
° በተጨማሪም ፊልሙ ላይ ያለው የ Thanos ገፀባህርይ አንድ ስርአት ሲከፍት ያሳያል ያንን ስርአት ግን በህዝብ ብዛት እንደፈለገ ሊሰራ አላስቻለውም።
ይሄን ያሳዩበት ምክንያት የህዝቡን አቀባበል ለማየት ነበር ቅድሞ ህዝቡ ስለዛ ነገር ምን እንደሚያስብ ለመረዳት። ህዝቡም ተቃውሞውን አላሰማም እንደውም በወቅቱ ለብዙ ሳምንታት በአንደኛ ደረጃ ተቀምጦ በብዙ ሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ ወዶታል
° በመጨረሻ አንድ ፊልም ይሄን ሲሰራ የሰውን አቀባበል ከአሁኑ ዝግጁ እንዲሆን በውስጠ ህሊናችን ያስቀምጡብናል። ያ ሲደጋገም ደግሞ ለአላማቸው ተገዥ እንሆናለን።ስለዚህ በተቻለ አቅም ፊልሞችን ማየት ቀንሱ።
ማንኛውም ጥያቄ @Yotor_ab

እንኳን ለ ፪፲፩፫ ዓም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አዲሱ አመት የስኬት የኢትዮጵያችንን ታላቅነት ምናስመሰክርበት እምነታችንን የምናጠናክርበት ዓመት ይሁንልን ይሁንላችሁ
መልካም አዲስ አመት
መልካም አዲስ አመት
° High school,Romance እነዚህ የፊልም አይነቶች በተለይም ሴት እህቶቻችን የሚስቡ ናቸው። በአብዛኛው ስለ ፍቅር ይታይባቸዋል። ፊልሙ ጀምሮ እስኪያልቅ በልብ አንጠልጣይነት ይታወቃሉ።ባለፈው እንደነገርኳችሁ ልባችንን ሲንጠለጥል ንቃተ ህሊናችን ልብ ሳይለው ውስጠ ህሊናችን እያንዳንዷን ነገር መዝግቦ ይይዛል።
° እነዚህ ፊልሞች በዋነኝነት ግብረሰዶማዊነትንና ሱሰኝነት ይሰብካሉ። እንዴት ነው ሚያስብቡት የሁላችሁም ጥያቄ ነው በቀላሉ ምሳሌ ላሳያችሁ አብዛኞቻችን After የሚለውን ፊልም አይተነዋል ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ በዚህ ፊልም ሙሉ ይዘቱ High school & Romance የያዘ ነው። ፊልሙ እንደተጀመረ አካባቢ ዋናዋ ተዋናይት ወደ ኮሌጅ ሄዳ ዶርሟ ስትገባ የዶርም ጓደኛዋ የኤሌክትሪክ ሺሻ ስትነፋ እናቷ እዚህ ዶርም እንትሆኚም ስትላት ችግር የለውም ብላ እዛ ስትቆይ እናቷን ስታሳምናት ያሳየናል። ይሄ የሚያሳየን ከአጫሽ ሰው ጋር መሆን ችግር እንደሌለው ነው። ማለትም አጫሽ ጓደኛ ካለን እኛም አጫሽ መሆናችን አይቀርም ይሄን ደግሞ ሁላችንም እናውቃለን ኢትዮጵያ ውስጥ ሺሻ የበዛው በጓደኛ ተፅዕኖ ነው ፋራ ላለመባል አራዳ ለመምሰል። (ብዙ ራሳቸውን የሚጠብቁ የሚቆጣጠሩ ወጣቶች አሉ ግን በጓደኛ ተፅዕኖ ውስጥ ያሉ ወጣቶችና ታዳጊዎች ይበዛሉ) በተለይ በተለይ ይሄ ፊልም ከወጣ በ1 አመት ውስጥ በኢትዮጲያችን ከ80% በላይ ታዳጊ እና ወጣቶች ሺሻ ተጠቃሚ ሆነዋል። በአዲስ አባም ሺሻ ቤቶች እንደ ጉድ እንደ አሸን ፈልተዋል ወጣቶችን በማበላሸት ገንዘብ መሰብሰቢያ አድርገውታል። በህግ ቢከለከልም ፖሊስን በጉቦ በመደለል ስራቸውን በግልፅ መስራት ጀምረዋል።
° ፊልሙ ቀጥሎም ፣ የዶርም ጓደኛዋ Lesbian መሆኗን ስታውቅ ምንም ሳይመስላት ፈታ ብላ ስትስቅ ያሳያል እዚጋ አሁን ልብ ያላልነው ነገር እና ውስጠ ህሊናችን መዝግቦ የያዘው ነገር ግብረሰዶማዊነት ምንም እንዳይመስለን እንደዛ የሚያደርግ ሰውን ስቀን እንድናልፍ ፅፎ አስቀምጧል ያ የፊልም ፓርት ደግሞ በድጋሚ ይታያል ዶርም ውስጥ ሲሳሳሙ ምናምን ከዛም ቀጥሎ በግሩፕ ሲዝናኑ ጓደኞቻቸው ምንም ሳይመስላቸው ፈታ ሲሉ ያሳያል። ከተመሳሳይ ፆታ ጋር መሳሳም ምናምን ችግር እንደሌለው እና ከማህበረሰቡ ጋር ብንቀላቀል ማህረሰቡ ወይም ጓደኞቻቸው እንደሚቀበሉን መዝግቦ ያሳያል በተደጋገመ ቁጥር ግን ወደዛ ስሜት እኛም እንድንገፋፋ ያደርጋል።
እኛ እንደ ቀልድ የምናየው ነገር በኋላ መዘዙ እኛን ነው
የሚጎዳን ስለዚህ ከአሁኑ እንጠንቀቅ።
° ልላው እነዚህ ፊልሞች በየክለቡ መዝናናትን፣ልቅ ወሲብንና ሴቶችን/ወንዶችን መቀያየርን ያስተምራሉ።
ለዚህም ምሳሌ እንይ እ.አ.አ ከ1990-2012 በተለያዩ ፓርቶች የወጣውን AMERICAN PAN የሚለውን ፊልም እንመልከት ይህ ፊልም 947 ሚሊዮን በ Box office ይስገባ ፊልም ነው። በጣም ተወዳጅ ከመሆኑ የተነሳ የአሜሪካ ወጣቶችና ታዳጊዮች የተቆጣጠረ እና አሁን ላሉበት ልቅነት ያጋለጣቸው ይሄ ፊልም ነው። Wikipedia እራሱ ስለ ፊልሙ ትንተና ሲፅፍ "....is a comedy teen sex movie" ይለዋል በግልፅ። የታዳጊዎች የወሲብ ፊልም። የፊልሙን ተፅዕኖ ደሞ እንዲ ብሎታል "The film become a world wide pop culture phenomenon & gained acult following among young people" በማለት ምን ያክል ተፅዕኖ እንደፈጠረ ገልጿል። በኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ በጣም እየታየ ነው።
° ፊልሙን ስንመለከት 4 ጓደኛሞች የትምህርት አመቱ ሲያልቅ sex ለማድረግ የሚያደርጉት ጥረት እስከ ሚስት እስከማግባት ድረስ ያላቸውን ህይወት ያሳያል።
በተደጋጋሚ ክለብ ውስጥ ሲዝናኑ እና ሴትን ልጅ ለ sex ብቻ እንደምትፈለግ ያሳያል። በተለይ አንዱ ተዋናይ ፓርቲ በተዘጋጀ ቁጥር ከሴት ጋር ሲያድር ያሳያል። ይሄን ነገር በአሜሪካ ያሉ ወጣቶች እና ታዳጊዎች sex ያለ እድሜ እንዲፈፅሙ ያደርጋቸዋል በተለይ ከ2005 እ.አ.አ ጀምሮ አላማቸው እሱ ነው በአሁን ሰአት ቤተሰብ ፈቅዶ በደስታ እቤት እራት ተጋብዘው ነው ሁሉን የሚያደርጉት በፊልሙ ቤተሰብ ሲፈቅድ ያሳያል። በአሜሪካ የመጣው ችግር እኜም ሀገር ይሄን 3 አመት (ከዛ በፊትም ነበር ግን እንደ አሁን አልነበረም) ከ16 አመት ጀምሮ ያሉ ታዳጊዎች በፈቃደኝነት sex ማድረግ መጀመራቸውን አይተናል ካላደረክ እንደ ፋራ እየተቆጠረ መጥቷል በተለይ ቦሌ አካባቢ በስፋት እየተዘወተረ ነው። ቤተሰብ ይሄን ነገር አያውቅም በኢትዮጵያ ኑሮ ቢያቅ ምን ሊፈጠር እንደሚችል አስቡት።
ይቀጥላል.......

ከባለፈው የቀጠለ...
° American pie ከ sex በተጨማሪ ሴጋ (Masturbation)ይሰብካል። ገና ፊልሙ እንደጀመረ
ዋና መሪ ተዋናይ ሴጋ ሲመታ ያሳያል ከዛም በኋላ ሲደጋግመው እና ሲደሰት ያሳያል። ያህን ፊልም ለምሳሌነት አነሳሁት እንጂ በጣም ብዙ ፊልሞች ሴጋ (Masturbation) ይሰብካሉ እ.አ.አ ከ2010 በኋላ በአለማችን ላይ ከ 70% በላይ የሚሆኑ ሰዎች ሴጋ እንደሚመቱ አንድ ጥናት አመላክቷል።
° በአጠቃላይ ይህ ፊልም በአለም አሁን ላይ እየታዩ ያሉ ችግሮች ማለትም ወጣቱ ትውልድ sex, ክለብ ወጥቶ መስከር ፣ ሴጋ ፣ ሴት/ወንድ መለዋወጥ ትልቅ ደስታ እንደሚሰጥ በሁሉም ክፍሎች በመስበኩ ትልቅ ተፅዕኖ ፈጥሯል
° Wrestling ፊልሞች ከቅርብ ጊዜያት በኋላ ተወዳጅነት ያገኙ ፊልሞች ናቸው። በተለይ በተለይ በ WWE ENTERTNNMENT የሚሰሩ እንደነ WWE RAW, WWE AFTERBURN እና WWE MAIN EVENT በህፃናት እና ታዳጊዎች ልብ ውስጥ ሰርፆ በመግባት ተወዳጅነት አትርፏል።እነዚህ ፊልሞች እንደ ውድድር ተደርገው በተመልካች ዘንድ ቢታሰቡም በፊልም አክተሮች እና በምእራፍ ተከፍሎ ያታያል።ይሄ ፊልም ለመሆኑ ማረጋገጫ ይሆናል።
° ስለ WWE ፊልሞች ይዘት ስንመለከት ÷ ገና ሲጀምር ሲወድቁ እንዲት እንደሚጎዱ ሲመታቱ የሚመጡትን ችግሮች ያሳይና "Please Don't Try This at Home, School or Any where" ይላል እባክዎ የትም ቦታ እንዳትሞክሩት ማለታቸው ነው ይሄን መልእክት ንቃተ ህሊናችን በትኩረት ይይዘዋል። አስቡት ይሄ መልእክት እንደተጀመረ የው የሚታየው ከዛ አልፎ አልፎ ማስታወቂያ ላይ ያሳያሉ ፫ ወይም ፬ ጊዜ ማለት ነው። ከዛ አይበልጥም ከዛ የተቀሩትን ክፍሎች በሙሉ ድብድብ ነው የሚታየው። ፩ አባባል አለ "ነገረ ሲደጋገም እሱን ይኮናል" ይሄን የተረዱት የጨለማው አለም ሰዎች (Illuminati) ወጣት እና ታዳጊ ህፃናቶች ድብድብ ላይ ትኩረት እንዲያረጉ አይምሯቸውን ያበክሉታል ይሄም እንዳልኳችሁ ንቃተ ህሊናችን መጀመሪያ የታየውን መልእክት ላይ ብቻ ትኩረት እዲያረግ የሚያስፈሩ፣ጉዳትን ብቻ የሚያሳዩ ነገሮች ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ በዛ መልእክት ይቆጣጠሩታል።
° ከዛ ግን ውስጠ ህሊናችን የሚታዩትን ድብድቦች እያንዳንዳንዳቸውን መዝግቦ ይይዛል። ድብድቡ አንድ ጊዜ ብቻ አይታይም ይደጋገማል። ነገር ሲደጋገም.... እንደሚባለው ውስጠ ህሊናችንም ሲደጋገምበት ወደ ንቃተ ህሊናችን ያስተላልፋል በዚህን ጊዜ አስተሳሰባችን በሙሉ ድብድብ ይሆናል አለመግባባት ሲኖር በሰላም ከመፍታት በድብድብ መፍታት እንደሚኖርብን ያሳምነዋል።
° በፊልሙ Tag Team, 3v3, 4v4 እና 11 V 11 ሲደባደቡ ያሳያል በእኛ ሀገር የጀማ ፀብ ወይም የሰፈር ፀብ እንደምንለው ማለት ነው። እንግዲህ አስቡት በእኛ ሀገር ፀብ ከመቼ ጀምሮ መስፋፋት እንደጀመረ እናንተው ፍረዱት።
° በመጨረሻም እነዚህ ፊልሞች ላይ ተደብድበህ ስታሸንፍ በሰዎች ዘንድ ተወዳጅ እንደምትሆን፣ዝነኛ እንደምትሆን ይሰብካሉ። ልብ ብላችሁ ካያችሁ ተደባዳቢዎቹ ሲያሸንፉ ተመልካቾች ሲጮሁላቸው ሲያብዱላቸው ያሳያሉ። ደጋፊዎች እንደዚያ እንዲያደርጉ ሆን ተብሎ የታቀደ በት ነው።እንዳልኳችሁ ንቃተ ህሊናችን ላይ ተመዝግቦ ይቀመጣል ያ ነገር እየተደጋገመ ሲመጣዘደ ተግባር ይገባል። ይሄም አንደዛው ነው እኛ ስናየው ለመደሰቻነት ያሆናል ቸሀገራችን ታዳጊዎችም ለዛነው የሚያዩት ሳያውቁት ግን የአይምሮ አጠባ ይከናወንባቸውና ለነሱ አላማ ሰለባ ይሆናሉ። ለመወደድ ወይም ዝነኛ ለመሆን ብቻ ያዩትን በመተግበር በመደባደብ ፍቅርን ሳይሆን ቂምና በደልን ይዟ እንዲያድግ ችግር ሲፈጠር ዱላውን ያዞ በመነሳት ለመደባደብ እና ለመጎዳዳት መነሳሳት ልክ እንደ WWE ላይ እንዳየው ብቻ ሁላችሁም እንዳያችሁት ችግር ነው።
° እና እባካችሁ ትውልዱን ከጥፋት አንታደገው ወላጆች ልጆቻቸውን ከነዚህ ነገሮች እንዲጠብቁ እና ወደ ጥፋት እንዳይሄዱ ይሄን ፅሁፍ #Share እና ጦማሩን እንዲቀላቀሉ የድርሻችሁን ተወጡ። ጥቅሙ ሀለሁላችን ነው ወንድም እህቶቻችን ወደ ጥፋት ከመሄድ እንዲቆጠቡ ብናደርግ የወደፊት ኢትዮጵያችን ታላቅ ማድረግ አያቅተንም።
ማንኛውንም ጥያቄ @Yotor_ab