ይችን ቀን ማን አስተዋላት፣
የዘመናችን የታሪክ ክስተት ናት።
፲፩/፲፪/፲፫
11/12/13
💚💛❤️
የዘመናችን የታሪክ ክስተት ናት።
፲፩/፲፪/፲፫
11/12/13
💚💛❤️
እንኳን፦
ለታላቁ ንጉሠ ነገሥት
#ዳግማዊ_አፄ_ሚኒሊክ
ለንግሥት ነገሥቷ
#እቴጌ_ጣይቱ_ብጡል
ለክንደ ብርቱው የጦር አዛዥ
#ፊትውራሪ_ገብረህይወት_ጎሹ
የልደት በዓል ላይ
በሰላም አደረሳችሁ!!!
መልካም ልደት
#እምዬ_እቴጌ_ገብርዬ
💚💛❤️
ለታላቁ ንጉሠ ነገሥት
#ዳግማዊ_አፄ_ሚኒሊክ
ለንግሥት ነገሥቷ
#እቴጌ_ጣይቱ_ብጡል
ለክንደ ብርቱው የጦር አዛዥ
#ፊትውራሪ_ገብረህይወት_ጎሹ
የልደት በዓል ላይ
በሰላም አደረሳችሁ!!!
መልካም ልደት
#እምዬ_እቴጌ_ገብርዬ
💚💛❤️
#የህልም_ፍታት_ከአመታት_ወደ_ቀናት
ክተታችን ደርሶ እየመታነው እንገኛለን።
አዲስ ነገርን አስበን ብዙ አስበን ሩቅ አልመን ያዘጋጀነውን አጣፍጠን የሰራነውን ማዕድ ብትቀምሱ ለብርዱም ኩታችሁን ደርባችሁ የኪነ-ጥበብ ማዕድ ላይ ብትቋደሱ እያልን ስንጋብዝ፣
ገጣሚውም ቃሉን ሰድሮ ሙዚቀኛውም ዜማውን ወጥሮ የሰራውን ማዕድ ቅመሱልኝ ብሎ ስለተጣራ ሁላችሁም በጠራነው ክተት ተከታችሁ #ነሐሴ_23_ፒያሳ_በሚገኘው_ከHi5_Coffee_House እንድትገኙ እንላለን።
ያለን ቦተ ውስን በመሆኑ የእሽቅድድም ጉዳይ እና ቀድሞ ቦታ የማስያዙ ጉዳይ ይታሰብበት ልንል እንወዳለን።
ኩታችሁን ደርባችሁ አልያም በሀገር ባህል ልብስ አሸብርቃችሁ ኑልን እኛም ጎንበስ ብለን እንቀበላለን።
ሁላችሁም ግብዣው ይዳረስ ዘንድ #Share እናድርገው
#ከኩታ_የኪነ-ጥበብ_ማዕድ

መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ)
°Adenture ፊልሞች ታሪክን አዛብቶ እና በርዞ በመስራት ይታወቃል። በተሀይ በተለይ በአሁን ሰዐት እየወጡ ይሉ adventure ፊልሞች ከልክ ያለፈ የታሪክ መበረዝ ይታይበታል። ከዛም አልፎ የወደፊቱን ይተነብያል። °የሰው ልጅ አይምሮ የሚያየውን ነገር ሁሉ ተቀብሎ ውስጠ ህሊናው ውስጥ ያስቀምጣል። ይሄን የተረዱት የጨለማው አለም ሰዎች (illuminati) የadventure ፊልሞችን ለዐይምሮ አጠባነት…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስለ ዋካንዳ ፊልም ድብቅ መልዕክት መናገሬን ታስታውስላችሁ ይኸው አሁን በይፋ መተዋል ይሄን ዜና ኢቲቪ አስተላልፎታል
Forwarded from መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ)
°Adenture ፊልሞች ታሪክን አዛብቶ እና በርዞ በመስራት ይታወቃል። በተሀይ በተለይ በአሁን ሰዐት እየወጡ ይሉ adventure ፊልሞች ከልክ ያለፈ የታሪክ መበረዝ ይታይበታል። ከዛም አልፎ የወደፊቱን ይተነብያል።
°የሰው ልጅ አይምሮ የሚያየውን ነገር ሁሉ ተቀብሎ ውስጠ ህሊናው ውስጥ ያስቀምጣል። ይሄን የተረዱት የጨለማው አለም ሰዎች (illuminati) የadventure ፊልሞችን ለዐይምሮ አጠባነት ይጠቀሙበታል።
በAdventure ፊልሞች በብዛት አነስተኛ ሞገድ ያላቸው ድምጾች አይጠቀሙም ምስልን በብዛት ይጠቀማሉ ሆኖም ግን ድምፅ አይጠቀሙም ማለት አይደለም።
°የሚጠቀሙት ምስል ላይ በአብዛኛው ንቃተ ህሊናችንን ትኩረት የሚያደረግበት ውስጠ ህሊናችን ግን በደንብ የሚይዘው ድብቅ ምስሎች (subliminal
image) ይጠቀማሉ።
°አብዛኛው ታሪክ እንደነገርኳችሁ የወደፊቱን ይተነብያል።ለምሳል Avengers end game እና The protector የአርማጌዶን ጦርነት አካሄዱን ተንብየዋል።Avengers end game ከወጣበት ሰዓት አንስቶ አስከ አሁን ድረስ ምርጡ የ Hollywood ፊልም ተብሎ በ1ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። እንዴት እስከ አሁን ንደኛ ሆነ ብትሉ የተጠቀሙባቸው ድብቅ ምስሎች እና ድምፆች ፈልሙን በተደጋጋሚ እንድናየው የሚያደርገን ነው እሱ ብቻ ሳይሆን ታሪኩ ስተመጨረሻ ላይ "thanos" ማለትም የጠላት ገፀ ባህሪይ ያለው ከ avengers ማሀትም ከተማዋን ለመታደግ የሚያደርጉት ለመታደግ የሚያደርጉ ጦርነት በትክክልም የአርማጌዶን ጦርነት ትንበያ መሆንኑን ያሳያል። ሰለ ፊልሙ ብዘ ብዙ ማለት አንችላለን ቢሆንም አንዱን ትቼ አንዱን ለማለት ስለሚከብድ ሌላ ጊዜ በሰፊው አቀርባለሁ።
°ሌላው የሚተነብይ የ adventure ፊልም Black phanter ነው። ይህ ፊልም በእነሱ አስተሳሰብ ጣና ሲደርቅ ባህር ዳር ላይ ወደ ደጋ እስጢፋኖስ እና ጣና ቂርቆስ አካባቢ ሊሰሩት ያሰቡትን ዋካንዳ ከተማ
(wakanda town) በግልፅ አሳይተዋል።
ይህን ከተማ ለመገንባት 666 Trillion
(ትሪሊዮን) ዶላር መድበው መንቀሳቀስ ጀምረዋል። የዛሬ 8 አመት አካባቢ እንቦጭ አረምን ለቀውብናል የዛሬ 2 ዓመት በፊት ደግሞ ፊልሙ ከተለቀቀ በኋላ ባህርዳር ላይ ለመገንባት ማሰባቸውን ተነግሯል።
በአሁን ሰአት ግን በደንብ ገፍተውበት አየሄዱ ነው በዜና አንደሰማችሁት ጎንደር አካባቢ ከጣና ጠልፈው ልላ ሐይቅ ለመፍጠር አቅደዋል አሱም ብቻ ሳይሆን ለሱ አነ ሀይሌ ገብረስላሴ አንደሚረዱ ተናግረዋል። ጣና ከደረቀ በኋላ ዋካንዳ ከተማን ለመስራት ነው ሀሳባው። ግን ያ የሚሆን አይደለም ፈጣሪም ዝም ብሎ አያይም። በነገራችን ላይ ባለፈው ጠ/ሚንስትር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በቀረበላቸው የጣና ጥያቄ 300 ሚሊዮን ፓውንድ በመመደብማሽን በመግዛት ለእንቦጭ እንደሚያውሉት ተናግረዋል። አንደዛ ካሉ 2
ወር ሳይሞላቸው ደግሞ ልላ ሀይቅ በመጥለፍ ለመስራት ታስቧል አሉ። በቻ ግን ያው እናንተ ፍረዱት ሰለ ጣና መረጃ ጠይቁ። ባህርዳር አካባቢ ያላችሁ የምታውቁ ይመስለኛል።
ጥያቄአችሁን @yotor_ab
www.tg-me.com/elohe19

Telegram
መሰልጠን ወይስ መሠይጠን ( ምስል እና ፍልስፍና ቢጤ)
የምዕራባውያን ስልጣኔ ወዴት እየወሰደን ነው?
#ጳጉሜ፦የቃሉ ምንጭ ''ኤፓጉሜ/ኤጳጉሚኖስ"ከግሪክ ቃል የመጣሲሆን #ጭማሪ ማለት ነው።
በግዕዙ ደሞ ተውሳከ 'ወሰከ' ከሚለውገዕዝ ግስ የተገኘ ሲሆን አንድምታውም ጭማሪ ማለት ነው።
ዓመትን በዘመናት ስንከፋፍል በ፬ት ዘመናት ይከፋፈላል።ከነዚህም ውስጥ ፩ዱ ዘመነ ክረምት (ከሰኔ ፳፮ - መስከረም ፳፭) ነው።በዚህ መካከል ከሚውሉት ውስጥ ደግሞ ከነሐሴ ፳፰- ጳጉሜ ፭ት(ሠግር ዓመት፮) ድረስ ያለው #ዘመነ_በርዮድ ይባላል ይህም ወደ አዲስ ዘመን የሚያሻግረን ነው።
በቅዱስ ያሬድ ድጓ መሠረትም ጎሕ (ወጋገን)፣ ነግህ (ንጋት)፣ጽባሕ (ጥዋት) ብርሃን ፣መዓልት (ዕለት)፣ ጌና( ልደት) ይባላል።
መፅሐፍ ቅዱስም፦ ዘመንን ፣ቀንን በቁጥር ሰጣቸው፤በውስጧም ያለውን ፍጥረት አስገዛቸው።ሲራክ ፲፯፥፪
ጳጉሜ በዓመቱ መጨረሻ ላይ ፭/፮ በ600 ዓመት አንዴ ደሞ ፯ቀን በመሆን ምትመጣ ናት።ጳጉሜ በ፬ ዓመት አንዴ(ማለትም በዘመነ ሉቃስ መጨረሻ በዘመነ ዮሐንስ ቀበላ ፮ ቀን ትሆናለች)
ከኢትዮጵያ በስተቀር ሌሎች ሀገራት ጳጉሜን የወር ተጨማሪ ያደርጓታል።ይኸውም ይታወቅ ዘንድ እኛ የወርን ቁጥር፴ ሌሎቹ ደግሞ ፴፩ ብለው የሚቆጥሩት ወር አላቸውም።
ይሁን እንጂ ኢትዮጵያውያን ሊቃውንት ጳጉሜን የወር ተጨማሪ ሳያደሬጉ የዓመት ተጨማሪ አድርገዋታል።
በዚህም በሀገራችን ኢትዮጵያ የ፲፫ ወራት ጸጋ በመባል ትታወቃለች።

🌼🌼🌼ተወዳጆች ሆይ፦እንኳን ለ፳፻፲፬ ከዘመነ ማቴዎስ ወደ ዘመነ ማርቆስ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ!!!
ዓመቱ የሰላም የፍቅር የደስታ ያርግልን!
መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼
ዓመቱ የሰላም የፍቅር የደስታ ያርግልን!
መልካም አዲስ ዓመት🌼🌼🌼
በጣም ያሳዘነኝን ነገር ልንገራችሁ Nbc Ethiopia የሚባል አዲስ የቲቪ ቻናል ተከፍቷል እዛ ላይ tania take over ሚባል ፕሮግራም አለ እነዚ ምትመለከቷቸው ሴቶች ሌዝቢያን በትዳር ያሉ ናቸው ስለነሱ ፕሮግራም ሲቀርብ ነው እንዳጋጠሚ ያየሁት አስቡት እንግዲ ዘመን እየከፋ ነው በቲቪ ቻናል ከመጡብን ስንት እና ስንት ትውልድ እንደሚበላሽ አስብት ደሞ እሚገርመው ዝም አልልም የሚለውን ማህበር መስራች መቅደስ ቻናሉ ላይ ያለችበት መሆኑ አላማዋን ለመረዳት ግልፅ ይመስለኛል ዘመን ከፍቷል እባካችሁ እንጠንቀቅ ለምታቁት ሁሉ share እያረጋችሁ ቻናሉን እንቃወም 🙏🏽
#ኩታ_የህልም_ፍታት_ከአመታት_ ወደ_ቀናት
፪ተኛውን የመድረክ ዝግጅት ይዞ ከተፍ ለማለት ቀጠሮውን ለህዳር ፲፱ ከቀኑ7:00 ላይ አውሎታል።
"መቅረት አይቻልም
አልያም ያቀያይመናል"
"የኹለት የተነባበሩ ነጠላዎች ስሪት
በጥለት ሸብረቅ ያለውን ኩታ
ደረብ፣ ጣል አርጋይችሁ
በድምቀት ኑልን!
ኩታ የኪነ-ጥበብ ማዕድ!
💚💛❤