Telegram Web Link
እነዚህ ምስሎች Tom and Jerry ላይ ሽጉጥ ሲጠቀሙ የሚያሳዩ ናቸው
እነዚ ደሞ ሲጋራ ሲያጨሱ የሚያሳይ ነው። በህፃናት ፊልም ላይ ሲጋራ ሲያጨሱ ማሳየት ምን እንደሚያስከትል መገመት አይከብድም። አብዛኞቻችን በህፃንነታችን አንድ ጊዜም ቢሆን ለመቀመስ ብለን ማጨስ ሞክረን እናውቃለን።
ይሄ ደሞ ወንድ ለወንድ ሲሳሳም ነው። Tom ወንድ ነው ፣ Spikeም ወንድ ነው እና በአጋጣሚ በማስመሰል ሲሳሳሙ ያሳያሉ
ይሄ ምስል Transgenderን ነው የሚያሳየው ለምን ማሳየት እንደፈለጉ ባላቅም ወንዶች እደሴት መሆን እንደሚችሉ ለማሳየት ይመስለኛል የሆነ Conspiracy እንዳለ ግልፅ ነው
° እስከ ዛሬ ድረስ ስለ ፊልም አይነቶች አይተናል እንዲሁም እንዴት አእምሮአችንን እንደሚያጥቡ እና እንደሚቆጣጠሩትም አይተናል። ጠቅለል አድርገን እንቋጨው እና በቀጣይ ስለ ፊልም ካምፓኒዎች እናያለን።

° ስለ ፊልሞች ስናጠቃልል አዝናኝ ኦና አስተማሪ ከዛም ባለፈ ጊዜ ማሳለፊያ አድርገን ብኖቆጥርው ከጀርባው ግን ትውልድ ለመበረዝ እና ለመቆጣጠር ከሚጠቀሙባቸው ዋነኛ መንገዶች መካከል ይጠቀሳል ፊልሞች በአለም ደረጃ በቢሊዮን
የሚቆጠሩ የሚሆኑ ሰዎች ያያሉ ማለትም ከ 70% በላይ የሚሆነው የአለም ህዝብ ያያል። ስለዚህ ስንት እና ስንት ህዝብን እንደበረዙና እንደተቆጣጠሩ መገመት አይከብድም ከኛ ጨምሮ። በአሁን ሰአት የሚወጡ ፊልሞች በግልፅ ነው አላስፈላጊ ነገሮችን የሚያሳዩት። እነዚህን ፊልሞች ደግሞ ህፃናት ያዩታል ህፃናት ሲያድጉ ያዩትን መሆን ይፈልጋሉ። ስለዚህ የጨለማው አለም ሰዎች አላማቸውን በቀላሉ ያወጣሉ ማለት ነው።

° በአጠቃላይ ፊልሞች በ Subminal Messages (ድብቅ መልእክቶች) እና በግልፅ ምስሎች አማካኝነት አላስፈላጊ ነገሮችን ይሰብካሉ። ስለዚህ በተቻለ መጠን ፊልሞችን መቀነስ አለብን ቢከብደንም እንሞክር አለዚያ ተያይዘን ጠፊ ነው የምንሆነው ህፃናትን ህገ እግዚአብሔር ነው ማስተማር ነው ያለብን እንጂ ፊልሞች እንዳይለምዱ ማድረግ ይጠበቅብናል። ሁላችንም ሀላፊነት አለብን እኔን አያገባኝም የምንልበት ነገር አይደለም በኋላ የእያንዳንዳችን ቤት ማንኳኳቱ አይቀርም ስለዚህ በተቻላችሁ አቅም ፊልም ለመቀነስ ከተቻለም ለማቆም ሞክሩ።


www.tg-me.com/elohe19
እስከዛሬ ድረስ ካየናቸው ነገሮች ግልፅ ያልሆኑና ግራ ያጋቧቹ ነገሮች ካሉ @Yotor_ab ላይ ጥያቄያችሁን ላኩልኝ
° Netflix, inc,በ1997 በ Reed Hastings እና Marc Randolph በሚባሉ ግለሰቦች አሜሪካ በካሊፎርንያ ውስጥ ተመሰረተ። ዋነኛው አላማ የነበረው ፊልሞችን ለተመልካቾች በፈለጉበት ቦታ ሆነው በፈለጉት ሰአት እንዲያዩ የሚያስችል ስርአት በመተግበሪያ እና በድህረ ገፅ መልኩ ማቅረብ ነበር። በአሁን ሰአት 195 ሚሊዮን ተጠቃሚ አላቸው። 73 ሚሊየኑ አሜሪካ ውስጥ የሚገኙ ናቸው። ከሰሜን ኮርያ፣ከሶሪያ፣ከዩክሬን እና Main land ቻይና በስተቀር በሁሉም የአለም ሀገራት ላይ እየሰራ ይገኛል። በ2020 የድርጅቱ ገቢ ከ 1.2 Billion ሆኖ ነበር። ይህድርጅትበፈረንሳይ፣በኢንግላንድ፣በብራዚል
በሆላንድ፣በህንድ፣በጃፓን እና በደቡብ ኮሪያ ቢሮዎች አሉት ይህ ድርጅት በ Motion Picture Association አባል ነው። (ስለ እሱ በቀጣይ እፅፋለሁ) Netflix በአለማችን ተወዳጅ የሆነ የፊልም ሰሪ ካምፓኒ ነው። ፊልሞች ከ2007 ዓ/ም ጀምሮ ነው መስራት የጀመረው።

° Netflix የሚሰራቸው ፊልሞች ሙሉ ለሙሉ ማለት ይቻላል አይምሮን ለመቆጣጠር እና ለማጠብ ነው ከዛም ባለፈ ወደፊት የሚፈጠሩ ነገሮች የሚገምቱ ፊልሞችን ይሰራል። ከነሱ መካከል The Messiah በዋነኝነት ይጠቅሳል። ይህ ፊልም 1 ምእራፍ ከተሰራ በኋላ ተቋርጧል። ፊልሙ ስለሚመጣው ሀሰተኛ መሲህ ነው። ሲመጣ ምን ምን እንደሚመስል በትንሹም ቢሆን አሳይቷል። ተቋውሞ ስለገጠመው ፊልሙ ሊቋረጥ ችሏል።

° አይምሮን ከሚቆጣጠሩ እና ከሚያጥቡ ፊልሞች መካከል ደሞ Never Have Iever የሚለው ይጠቀሳል።ይህ ፊልሞ የ Highschool ሴቶች ምን እንደሚያስቡ የሚያሳይ ሲሆን አብልጠው ግን ስለ Sex የማረግ ፍላጎታቸውን ከፍ ያለ እንዲሆን የሚያበረታታ ነው። ሴት ልጅን ከወንድ ሌላ የማታስብ አላማዋ Sex ማድረግ እና ፍቅረኛ መያዝን ብቻ መሆንን አድርጎ የሚያሳይ ነው። ይሄ ደግሞ ለሚያዩ ሴቶች አእምሮአቸውን በቀላሉ ይቆጣጠራል። ወንዶችንም ስሜት በመቀስቀስ እነሱንም ወደ አላስፈላጊ ስሜት ይገፋፋቸዋል።

°Netflix በአጠቃላይ የሚሰራቸው ፊልሞች እንድታዩ አልመክራችሁም። በተለይ በተለይ ኮሮና ከገባ በኋላ ሲወጡ የነበሩ ፊልሞች የሰውን አይምሮ የሚያደነዝዙ የሚቆጣጠሩ እና የሚያጥቡ ናቸው። በ 8 ወር ውስጥ ያስገባው ገቢ ከ Amazon ቀጥሎ ፪ ያደርገዋል። በነዛ ጊዜ ውስጥ ሆነ ተብሎ እና ታቅዶበት የተሰሩ ፊልሞች በእይታ ብዙ ሪከዶችን ይዘዋል። Netflixም ቀላል የማይባል ገንዘብን ሸቅሏል።

www.tg-me.com/elohe19
እነዚህ ፊልሞች Netflix ፕሮዲዩስ ያደረጋቸው እና በተመልካቾች ዘንድ ከተወደዱት መካከል በመጀመርያዎቹ ተርታ ያሉ ፊልሞች ናቸው
° ባለፈው በአብዛኛው ጦማሮች (channel) ላይ NASA 2030 ላይ ሀይለኛ አስትሮይድ ምድርን ይመታታል የሚል መረጃ ማውጣቱን ሲለቁ ነበር። አብዛኛዎቻችሁ ያነበባችሁት ይመስለኛል። ይህ መለጃ በጣም እየተራገበ ሳለ ደግሞ #GreenLand የሚል ፊልም ተለቀቀ።ይህ ፊልም ምድር በአስትሮይድ ከተመታች በኋላ ምን እንደምትመስ ስትመታ ያሉትን ሁኔታዎች ያሳያል። ሁለቱን በአንድ ላይ አድርጌ አዘጋጅቼላችኋለው።

° በቅርቡ NASA 2030 ላይ ትልቅ አስትሮይድ ምድር እንደሚመታት ተናገረ የሚል ፅሁፍ በየጦማሩ ሲለቀቅ ቆየ ይህ አስትሮይድ 65,000 አቶሚክ ቦንብ ያህላል ተብሏል።እንደ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ ዘገባ በኛ ሚያዝያ 5/2021 በፈረንጆቹ April 13 /2029 ወደ ምድር እንደሚመጣ በአንድሮሜዳ መፅሀፍ ላይ ፅፎታል ከ ሁለት ወር በፊት ደግሞ በ YouTube Leve Stream (በቀጥታ ስርጭት) ተናግሮት ነበር። ይህ ትልቅ አስትሮይ የአህጉራትን ቅርፅ ይቀይራል ተብሎ ይታሰባል። ኤስያ እና አውሮፓ ሊከፈሉ ይችላሉ አፍሪካ ለ፪ ልትከፈል ትችላለች ። ግን በአሜሪካ እና በቻይን ፪ ቢሊየን ህዝብ ሊሞት ይችላል ብሎ NASA ሲሆን የዘገበው። ፪ ቢሊየን ህዝብ በምድር ሊያልፍ ይችላል ያለው ደግሞ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ ነው።ሁለቱም የሚያመሳስ የተናገሩት ደግሞ አዳዲ ማእድናት እና አዳዲስ በሽታዎች እንደሚፈጠሩ ተናግረዋል። ይሄን ያነሳሁት ከ ፩ ሳምንት በፊት ስለተለቀቀው Green Land ፊልም ከዚሁ ጋር ስለሚገናኝ ስለሆነ ነው።

° Green Land ፊልም በሚገርም ሁኔታ የ NASAን ሀሳብ እና የዶ/ር ሮዳስን ሀሳብ ሙሉ በሙሉ ፊልሙ ላይ አካትተውታል ፊልሙ predictive (ግምታዊ) ነው። በዚህ ፊልም እንደተደመረ አካባቢ ስልክ ይደወልለትና ከ ፕሬዝዳንቱ ፅ/ቤት ከቤተሰቡ ጋር ወደ ተባለበት ቤት እንዲሄድ ይነግረዋል ዘደ ቤቱ ሲሄድ ምድርን ትልቅ አስትሮይድ እንደሚመታ ያያል ሁሉም ይደናገጣሉ ሞናምን ከሰፈሩ እሱ ብቻ እንደተመረጠ የተናገረው በፊልሙ ግማሽ ላይ የተመረጡ ሰዎች እንደ ዶክተር፣እንጂነር የሆኑ ሰዎች ብቻ እንደሆኑ በአንድ አጃቢ ተዋናይ ይነግረዋል። የተሻለ ስራ ከሌላቸው ውጪ ውጪ ሌሎቹ እንዲሞቱ ይፈረድባቸዋል። በስተመጨረሻም እንደ ምንም ብለው Green Land ወደተባለው ቦታ ያመራሉ። ያ ግዙፍ አስትሮይድ ምድርን ይመታል እነሱ ይተርፋሉ። አለም ላይ ከ Green Land ውጪ ሁሉም ድራሹ ይጠፋል። ይሄ ፊልም ደግሞ NASA እና ዳ/ር ሮዳስ ከተናገሩት ብዙም ሳይቆይ ወደ ፊልምነት መጥቷል።
ቅዱሳት ከባቶችም ስለዚህ ነገር በብራና ፅፈዋል ኢትዮጵያች ግን አያካትትም ብለዋል። እና በፊልሙ ያየናት Green Land በእውነት ኢትዮጵያ ብትሆንስ? ፊልሙን እዮት አንድሮሜዳ መፅሀፉን አንብቡት ከዛ እራሳችሁ አመዛዝኑ።
2024/11/16 12:54:34
Back to Top
HTML Embed Code: