Telegram Web Link
በዘመንና ሰው ለሰው ድራማዎች በትወናው ከዛም ባለፈ በድርሰትና በአዘጋጅነቱ የሚታወቀው አርቲስት #መስፍን ጌታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱ ተሰምቷል።

አርቲስቱ በኮቪድ 19 ህመም ምክንያት በኤካ ኮተቤ ሆስፒታል ሲረዳ ቆይቶ ነው በትናንትናው እለት በ50 ዓመቱ አርፏል።

ጣቢያችን ኢቢኤስ ቴሌቭዥንም በአርቲስት መስፍን ጌታቸው ህልፈት የተሰማውን ሀዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ፣ለስራ ባልደረቦቹና ለመላው ወዳጅ ዘመዶች እንዲሁም አድናቂዎች መጽናናትን ተመኝቷል።

#ኢቢኤስ
#EBS
Forwarded from Êñźó 05🔒
2025/12/06 05:51:51
Back to Top
HTML Embed Code: