Telegram Web Link
Remedial_Exam_FINAL_SCHEDULE_Sene_2016.pdf
59.7 KB
የሬሚዲያል ሃገር አቀፍ ፈተና ጊዜ


@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
Forwarded from 【Naty.B】
አስራት ወልደየስ ካምፓስ
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

@dbu11
@dbu_entertain
ባዶ ጄሪካኖችን በጨረታ ለሽያጭ ቀርበዋል።

ባለ 3

ባለ 5

ባለ 20 አለ ተብላችኃል

@DBU11
@DBU11
ለድህረምርቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ወደ ዩኒቨርሲቲው ዌብ ፔጅ ለመግባት ይህን ይጫኑ


@DBU11
የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ


@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
ለሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ሁሉ እንኳን ለሃፍ ላይፍ አደረሳችሁ እያልን

ዕለቱን ምክኒያት በማድረግ በልዩ ቅናሽ
በሚፈልጉት የቲሸርት ኳሊቲ እና የህትመት አይነት ፈጣን የህትመት ስራዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።

ከነፃ ዴሊቨርሲ አገልግሎት ጋር በልዩ መስተንግዶ እንቀበሎታለን።
ይደውሉ
0940219376
0918908467
ወይም @natiTg2 ላይ ያናግሩን

@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
የኢኮኖሚ ድጋፍ ተጠቃሚ የሆናችው ሴት ተማሪዎች ነገ ማለትም ሐሙስ 6-10-2016ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በ PR አዳራሽ እንድትገኙ ሲል የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ጥሪ አስተላልፏል ።

@DBU_ENTERTAINMENT
@DBU11
#ይነበብ

የፕሬዝዳንሻል ሜንተርሺፕ ስልጠና ተሳታፊ የነበራችሁ የሴት ተማሪዎች በሙሉ የምርቃት መዝጊያ መርሃ ግብር በአዲስአበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስለሆነ በነገው ዕለት ማለትም አርብ 07-10-16 ዓ.ም ከቀኑ 6 ሰዓት በዩኒቨርስቲው አስተዳደር ህንፃ ስር የትራንስፖርት አገልግሎት ስለተዘጋጀ በሰዓቱ ተገኝቻችሁ እንድጓዙ እናሳስባለን።

የሴ/ህ/ወ ዳይሬክቶሬት
@dbu_entertain
@dbu11
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እየተሰጠ ይገኛል።

ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ የተጠበቀው የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ በጥሩ አፈፃፀም እየተሰጠ ይገኛል።

የማህበራዊ ሳይንስ  ተማሪዎች የመጨረሻ ፈተናቸውን ዛሬ የሚወስዱ ሲሆን በአንፃሩ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተናቸውን ዛሬ ጀምረዋል።

በዩንቨርስቲአችን  ያገኘናቸዉ  የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች  ለፈተናው ከየካቲት አጋማሽ ጀምሮ  የነበሩ ወራቶችን ሲዘጋጁ እንደነበር ገልፀውልናል።

ተፈታኞቹም በጥራት መዘጋጀታቸውን ጠቁመው  በመጨረሻም ጥሩ ውጤት እንደሚጠብቁ dbudaily ያነጋገራቸው ተማሪዎች ገልፀዋል።

እንደሚታወቀው የሬሜዲያል ፈተና በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ለፈተናው ትኩረት ሰተው እየሰሩ መሆኑን ተመልክተናል።

ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ውጪ በሁሉም የ መንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡

@dbu11
2024/06/28 11:42:33
Back to Top
HTML Embed Code: