Telegram Web Link
#መፅሔት

በምርቃት ዝግጅት ላይ _የመፅሔት ማስታወሻ አንዱ እንደመሆኑ መጠን ከህትመት ስራ በተጨማሪ ሶፍትኮፒ መውሰድ የምትፈልጉ እድሉን ስላመቻቸን

ሶፍትኮሚ የመፅሔት ዲዛይን ውስጥ መካተት የምትፈልጉ

@Dbuprint ላይ

👉ሙሉ ስማችሁን
👉በ ጋዋን የተነሳችሁትን 1 ፎቶ
👉በ ልዩ ልብስ(ሱፍ) የተነሳችሁትን 1 ፎቶ
👉ስልክ ቁጥር እንዲካተት የፈለጋችሁ ቁጥራችሁን
👉የትምህርት ክፍል(ዲፓርትመንት)
👉ላስት ዎርድ(70 ፊደል ያልበለጠ)

መላክ ይጠበቅባችኋል።

ዋጋ 150 ብር ሲሆን
በዲዛይኑ ውስጥ መካተት የሚችለው ክፍያውን የከፈለ ሰው ብቻ ነው።

ክፍያችሁን በ ቴሌብር 0918908467
በንግድ ባንክ 1000202877889
አቢሲኒያ 37547956
መክፈል እና screenshot ወይም የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ከፎቷችሁ ጋር መላክ ወይም በክፍል ተወካያችሁ በኩል መላክ ይጠበቅባችኋል።


@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
Advertisment

ታቦር ዳቦና እንጀራ መጋገሪያና ማከፋፈያ።
የስንዴ እና የፍሮኖ ዱቄት ድፎ ዳቦ:አንባሻ እና የፃዲቅ ዳቦ በፈለጉት መጠን በጥራት እና በቆንጆ ጣእም አዘጋጅተን እናቀርባለን እንዲሁም
.ለዝክር እና ጸበል ጻድቅ
.ለልደት
.ለሰርግ
.ለሱቆች
ለሆቴሎች
እንደፍላጎቶ ዳቦና እንጀራ እናቀርባለን።

ብዛት ለሚፈልጉ በራሳችን ወጪ ያሉበት እናደርሳለን።
አድራሻ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ኮንዶሚኒየም በር ላይ።
በሰኔ 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ ያመለከታችሁ በምዝገባ ወቅት የተላከላችሁን የቴሌ ብር የክፍያ ማረጋገጫ (Tele Birr Payment Transaction Code) በመጠቀም የመፈተኛ የይለፍ ቃል (Password) https://exam.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ዕጩ ተመራቂዎች የይለፍ ቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ተቋም ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡

Note:

ማንኛውም የድጋሚ (Re-exam) ተፈታኝ በምዝገባ ወቅት ያልተሟሉ መረጃዎችን በሲስተሙ በኩል ማሟላት ይጠበቅበታል። ሁሉም ተፈታኞች ወደፊት በሚገለፀው ፕሮግራም መሰረት የሞዴል ፈተናን መውሰድ ይኖርባቸዋል ተብሏል።

@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
Remedial_Exam_FINAL_SCHEDULE_Sene_2016.pdf
59.7 KB
የሬሚዲያል ሃገር አቀፍ ፈተና ጊዜ


@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
Forwarded from 【Naty.B】
አስራት ወልደየስ ካምፓስ
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ

@dbu11
@dbu_entertain
ባዶ ጄሪካኖችን በጨረታ ለሽያጭ ቀርበዋል።

ባለ 3

ባለ 5

ባለ 20 አለ ተብላችኃል

@DBU11
@DBU11
ለድህረምርቃ ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

ወደ ዩኒቨርሲቲው ዌብ ፔጅ ለመግባት ይህን ይጫኑ


@DBU11
የመውጫ ፈተና ለምትወስዱ ኤክስቴንሽን ተማሪዎች በሙሉ


@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
ለሁለተኛ ዓመት ተማሪዎች ሁሉ እንኳን ለሃፍ ላይፍ አደረሳችሁ እያልን

ዕለቱን ምክኒያት በማድረግ በልዩ ቅናሽ
በሚፈልጉት የቲሸርት ኳሊቲ እና የህትመት አይነት ፈጣን የህትመት ስራዎችን እኛ ጋር ያገኛሉ።

ከነፃ ዴሊቨርሲ አገልግሎት ጋር በልዩ መስተንግዶ እንቀበሎታለን።
ይደውሉ
0940219376
0918908467
ወይም @natiTg2 ላይ ያናግሩን

@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
የኢኮኖሚ ድጋፍ ተጠቃሚ የሆናችው ሴት ተማሪዎች ነገ ማለትም ሐሙስ 6-10-2016ዓ.ም ከቀኑ 7:30 ጀምሮ በ PR አዳራሽ እንድትገኙ ሲል የሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ዳይሬክቶሬት ጥሪ አስተላልፏል ።

@DBU_ENTERTAINMENT
@DBU11
2024/10/01 10:18:53
Back to Top
HTML Embed Code: