ልዩ መረጃ‼️
የኦብነግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አብዲራማን ማሃዲን ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት አነሣ
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ማዕከላዊ ኮሚቴ እያካሄደ በሚገኘው 2ኛ መደበኛ ስብሰባ አብዲራህማን ማሃዲን ከድርጅቱ ሊቀ መንበርነት አንሥቷል።
አብዲራህማን ማሃዲ ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት ለመነሣታቸው የድርጅቱን አንድነት አደጋ ላይ የሚጥሉ ተግባራትን ማከናወናቸው በምክንያትነት ተጠቅሷል።
ግንባሩ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ወደ ሀገር ከገባ ጊዜ አንሥቶ ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ ለሕዝብ የገባው ቃል ተግባራዊ እንዳይሆንም በግላቸው ሲንቀሳቀሱ እንደነበር ተጠቁሟል።
ኦብነግ በወርሃ ነሐሴ 6 ቀን 2010 ዓ.ም ነበር መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ ሰላማዊ ትግል ለማካሄድ ወደ ሀገር የገባው።
ማዕከላዊ ኮሚቴው እያካሄደ በሚገኘው መደበኛ ስብሰባ በቀጣይ ለሚካሄደው ጉባኤ የጉባዔ አደራጅ ኮሚቴ ይመርጣል ተብሎ ይጠበቃል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለራሱ ህዝብ ያሎሆነ ወያኔ እኔን ጋልቦ ሥልጣን ከያዘ በኃላ የዝርፊያ አጋሩ ያደርገኛል ብሎ ማስብ ቂልነት ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ የሚባል የሽፍታ ስብስብ እርስ በእርስ እየተጫረሰ
በደቡብ ጎንደር ሲንቀሳቀስ የነበረው ጽንፈኛ አለቃ ከፍያለው ደሴ ተገደለ!
የፀረ ሰላም ሃይሉ መሪ ከፍያለው ደሴ በገዛ ጓደኛው ሃብቴ ወልዴ በአሰቃቂ ሁኔታ መገደሉ ተሰምቷል!
በደቡብ ጎንደር ሲንቀሳቀስ የነበረው ጽንፈኛ አለቃ ከፍያለው ደሴ ተገደለ!
የፀረ ሰላም ሃይሉ መሪ ከፍያለው ደሴ በገዛ ጓደኛው ሃብቴ ወልዴ በአሰቃቂ ሁኔታ መገደሉ ተሰምቷል!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ህውሃት የኦሮሞን ህዝብ ከነ ነብሱ ቆዳውን ነው የገፈፈው ማለት ይቻላል ለትውልድ የሚተላለፍ ሀብት ነው የዘረፉት
የህወሓቱ ኮረኔል ተወልደ ከባንክ ጋር የሚያደርገው ንትርክና ለቅሶ:: ተወልደ በራሱ አንደበት የ500 ሚሊዮን ንብረት እንዳለው ይናገራል::

ጦርነት ቀስቃሹ የኢትዮጵያን ህዝብ ካልዘረፈ ካልገደለ ሀገር ካልሸጠ መኖር የማይችለው ህውሃት/ወያኔ መግለጫ።
ትርጉም
የተከበርክው በአገር ውስጥ እና ውጭ ያለህ የምትኖር በወራሪ ሃይል መሃል ሆነህ በስቃይ ያለኸው :የተከበርክ ከተመቸ ኑሮህ የተሰደድከው ወገን: ነባር ታጋይ እና ታጣቂዎቻችን ባደረጋችሁት እልህ አስጨራሽ ትግል የነበረው ከሃዲ ግዝያዊ መንግስት ገርስሳቹ ስልጣኑን ተረክበናል ወዘተ....... አሁንም ድርጅታቹ ህወሐት ትግሉ በማስቀጠል ታሪካዊ ስራ እንደሚሰራ ደግመን እናረጋግጣለን።

ዜና፡ በ #ሆሮ_ጉዱሩ ወለጋ ዞን ዳግም በተፈጸመ ጥቃት 7 ሰዎች ተገደሉ፤ በቀናት ልዩነት የሟቾች ቁጥር 27 ደረሰ
በ #ኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ገራሮ ቀበሌ፤ ረቡዕ ሚያዚያ 1/ 2017 ዓ/ም “የፋኖ ታጣቂዎች” በህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ላይ ፈጸሙ በተባለ ጥቃት ቢያንስ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ።
በአቤ ዶንጎሮ ወረዳ ገራሮ ቀበሌ የተፈጸመው ጥቃት፤ በተመሳሳይ ወረዳ መጋቢት 19 ቀን 2017 ዓ/ም “የፋኖ ታጣቂዎች” ፈጸሙት በተባለ ጥቃት ከ20 በላይ ነዋሪዎች መገደላቸውን እና ሌሎች ሶስት ሰዎች ታፍነው መወሰዳቸውን ተከትሎ በቀናት ልዩነት የተፈጸመ ሁለተኛ ጥቃት ነው።
በተሽከርካሪው ውስጥ የነበረ እና ከጥቃቱ የተረፈ አይን እማኝ፤ ጥቃቱ "በፋኖ ታጣቂዎች" መፈጸሙን እና አብሮት የነበረ ጓደኛው በጥቃቱ “አጠገቡ መገደሉን” ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግሯል።
“ከጓደኞቼ ጋር ወደ ከተማ በመጓዝ ላይ እያለን የታጠቁ ሰዎች ከጫካ ውስጥ በመውጣት የተኩስ እሩምታ ከፈቱብን። አምስት ታጠቁዎች ነበሩ፣ ሦስቱ ወደ ተሽከርካሪው ቀርበው ሲተኩሱ ሌሎች ደግሞ ራቅ ብለው በክላሽ እና በስናይፐር እየተኮሱብን ነበር" ሲሉ አስረድቷል።
ተጨማሪ ያንብቡ፡ https://addisstandard.com/Amharic/?p=7566

Addis standard
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ዳግም በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 7 ሰዎች ተገደሉ፤ በቀናት ልዩነት የሟቾች ቁጥር 27 ደረሰ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3/ 2017 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ጎንሮ ወረዳ ገራሮ ቀበሌ፤ ረቡዕ ሚያዚያ 1/ 2017 ዓ/ም “የፋኖ በታጣቂዎች” በህዝብ ማመላለሻ ሚኒባስ ላይ ፈጸሙት በተባለ ጥቃት ቢያንስ ሰባት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ። በአቤ ጎንሮ ወረዳ በገራሮ ቀበሌ የተፈጸመው ጥቃት፤ በተመሳሳይ ወረዳ መጋቢት 19 ቀን 2017 ዓ/ም “የፋኖ ታጣቂዎች”…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለ27 አመት ከኢትዮጵያ (በተለይ ኦሮሞን) በተዘረፈ ገንዘብ የወያኔዎቹ ልጆች እንዲህ ነውር ሲሰሩበት ማየት ያማል።
አባቶቻቸው አሁንም ኢትዮጵያን የሚያተራምሱት ይህንን ለማስቀጠል ነው።
አባቶቻቸው አሁንም ኢትዮጵያን የሚያተራምሱት ይህንን ለማስቀጠል ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሻቢያ በዚህ ልክ የሚፎክረው ጡጦ እያጠባ ያሳደጋቸውን ኦነግ ሸኔ ፣ፋኖ እና ወያኔን ተማምኖ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሚደነፋው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህ ግለሰብ ልፍታይ ይባላል የተወለደው ወለጋ ቤተስቦቹ በድርቅ ግዜ ወለጋ እንዲሰፍሩ የተደረጉ ውስጥ አንዱ ናቸው ብዙ ትግሬዎች በጃል መሮ የሚመራው OLA ሸኔ ውስጥ ከተራ ውትድርና እስከ አመራር ድረስ እንዳሉ ከዚህ በፊት ነግሮናል ።
17 አመት ተዋግተን ደንቆሮ የነበሩ ህዝቦችን አስተምረን ፣ አሰልጥነን ፣አደልበን ክልል ስጠናቸው እያለ ደቡብ ህዝቦችን በተለይ ኦሮሞ ህዝብ ላይ እያቀረሸ ነው።
የኦሮሞ ህዝብ በታሪኩ በወያኔ ትግሬ እንደተዘረፈ እንደተገደለ እንደተዋረደበት ዘመን አልነበረም. የቱለማ ኦሮሞ ሁለት ሚሊዮን ከፊንፊኔ እና ከፊንፊኔ ዙርያ ብቻ እንዲጠፋ ተደርጎ መሬቱን ሸጠው ውጪ ሃገር ኢንቨስት አድርገዋል የወለጋ እና የጉጂ ወርቅ ያለ ማንም ከልካይ ዘርፈዋል. የሃረርጌ ህዝብ ላይ ከሱማሌ ልዩ ሃይል ጋር ሆነው ጨፍጭፈው አንድ ሚሊዮን በላይ እንዲፈናቀል አድርገው ዛሬ ፊንፊኔ ውስጥ ለማኝ ሆነዋል ሌሎችም ተዘርዝረው የማያልቁ ግፍ ተሰርተዋል
የኦሮሞ ህዝብ ለልጅቹ በየቀኑ ወያኔ ትግሬ እንዴት የኦሮሞ ህዝብ ላይ ግፍ እንደሰራ በየቀኑ ማስተማር ይገባል. ዛሬም ድረስ በጫካ ያሉት እንዲሁም ዲያስፖራ ኦሮሞ በወንድሞቻቸው ላይ በቅናት ተነሳስተው ህውሃት ተመልሶ እንዲመጣ መንገድ መጥረጋቸውን እንዲያቆሙ ካልሆነም ብርቱ ትግል ማድረግ ያስፈልጋል።

ተማሪ እና አስተማሪ ገደልኩ ብሎ በኩራት የሚያወሬ የአማራ ሸኔው ፋኖን ስሙት. ነፃ የወጣን ህዝብ ነፃ እናወጣለን በሚል የአማራው ሸኔ ፋኖ በአማራ ክልል ትምህርት ከልክሎ ከሰባት ሚሊዮን በላይ ትምህርት እንዲያቆሙ አድርጓል።
በተመሳሳይ. የኦሮሞ ሸኔ በወለጋ በምዕራብ ሸዋ በጉጂ አምስት ሚሊዮን ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው አፈናቅሎ ይገኛል።
እነዚህ ሁለቱ ሸኔዎች በቀጣይ በክልልሎች ውስጥ ደንቆሮ ያልተማረ ለሀገር እና ለመንግሥት ሸክም የሆነ ትውልድ እየፈጠሩ ይገኛሉ።

ከኢትዮጵያውያን ባህል፣ ኃይማኖትና ወግ ተቃራኒ የሆነ በርካታ ድርጊቶችን በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ያሰራጨ ግለሰብን በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ።
***
ግለሰቡ ሚሊዮን ድሪባ የሚባል ሲሆን በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በሚለቃቸው ተንቀሳቃሽ ምስል በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎች ቅሬታቸውን ያነሱበት ጉዳይ ሆኗል።
ፖሊስ እንዳስታወቀው ግለሰቦቹ ከሚያነሱት ቅሬታ ባሻገር በኢትዮጵያ የወንጀል ህግ ፀያፍ ወይም ለመልካም ጠባይ ተቃራኒ የሆነ ድርጊት መፈፀም ወንጀል መሆኑን ይደነግጋል። የአዲስ አበባ ፖሊስ እንዳስታወቀው ግለሰቡ በጎዳናዎች ላይ የተለያዩ አፀያፊ በተለይም የሴቶችን ክብር የሚነካ ኢ-ሞራላዊ ድርጊቶች በመፈፀም የቀረፃቸውን ምስሎች በመልቀቅ በፈፀመው ህገ ወጥ ተግባርና በለቀቀው ተንቀሳቃሽ ምስል በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ ፖሊስ ገልጿል።
በአንዳድ ማህበራዊ ሚዲያዎች የሚለቀቁ አንዳንድ ምስሎች ተገቢነታቸውን የሳቱና ያፈነገጡ እየሆኑ መምጣታቸውን ፖሊስ ገልፆ ህገ ወጥ ተንቀሳቃሽ ምስሎችን በሚለቁ ግለሰቦች ላይ የሚወስደውን ህጋዊ እርምጃ አጠናክሮ እንደሚቀጥል የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።

እስክንድር ነጋ አስመራ ውስጥ ቢሮ ለመክፈት እና ወታደራዊ እርዳታ እንዲደረግላቸው ሲማፀንና "የባህር በር ጥያቄ የለንም" እያለ ሻቢያን ሲገረድ አድምጡት ።
በአሁን ስዓት ኢትዮጵያ ውስጥ በውጪም ሆነ ጫካ ውስጥ የሚርመሰመሱት ተቃዋሚ እና ነፃ አውጪ ነን ባዮች የባዕዳን ተላላኪ የኢትዮጵያ ህዝብ ደመኛ ጠላቶች ናቸው።
በአሁን ስዓት ኢትዮጵያ ውስጥ በውጪም ሆነ ጫካ ውስጥ የሚርመሰመሱት ተቃዋሚ እና ነፃ አውጪ ነን ባዮች የባዕዳን ተላላኪ የኢትዮጵያ ህዝብ ደመኛ ጠላቶች ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጎንደር ጃውሳ መሪ ተብዬ ደረጀ መኪና አቃጥሉ ትዕዛዝ።ለነገሩ ከዚህ የተለዬ ቢሰሩ ነበር ይደንቅ የነበረው።ማቃጠል መግደል ማፈናቀል መዝረፍ ሕዝብ እረፍት መንሳት የማይም ወንበዴው ባህሪና በጠላት የተሰጠው ዋና ተልዕኮ ነውና።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአረመኔነት ጥግ !!
"የምንታገለው ለነፃነት እና ህዝባችንን ከማንነትና ፆታዊ ጥቃቶች ለመታደግ " ነው እያለ የሚደሰኩረው የወመኔ እና የአረመኔዎች ስብስብ የሆነው(ፋኖ) በሴት ልጅ እንዲህ አይነት ጭካኔና ኢሰበዓዊ ድርጊት በተግባር እየፈፀመ ነው " ቡርቴ " የሚል የሀሰት ድራማ የሚሰራው ::
ለመሆኑ የኛዎቹ እነ ጃዋር እነ ሚልኬሳ ይህንን ድርጊት ያወግዙ ይሆን ????
/-/