Telegram Web Link
ግራ ለተጋባቹ ብቻ ለመነጆው እና ዳፍንታሞቹ አይደለም

የሻቢያ ታዋቂው አክቲቪስት እና ጃዋር መሃመድ እየተቀባበሉ ነው ሼር ሚያደርጉት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሻዕቢያ ነጭ ለባሽ የሆነው ህወሓት በአለቃው አዛዥነት ለመክፈት ለተዘጋጀው ጦርነት ከዚህ እንደሚከተለው የተለዩ ግለሰቦችን የያዘ ኮማንድ ፖስት አቋቁሟል፦

❶ ሌ/ጄ ታደሰ ወረደ ➛ ከጊዜያዊ አስተዳደር
❷ ኣይተ ኣማኑ ኤል ኣሰፋ ➛ ከጊዜያዊ አስተዳደር
❸ ጀኔራል ፍሳሃ ማንጁስ ➛ ከጊዜያዊ አስተዳደር
❹ ዶ/ር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል ➛ ከህወሓት
❺ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረእግዚአብሔር ➛ ከህወሓት
❻ ዶ/ር ኣብርሃም ተከስተ ➛ ከህወሓት
❼ ጀኔራል ምግበይ ሃይለ ➛ ከህወሓት
❽ ሜ/ጄኔራል ዮሐንስ ወ/ጎርጊስ (መዲድ) ➛ከታጣቂ
➒ ጀነራል ሃይለስላስ (ወዲ እምበይተይ) ➛ ከታጣቂ

ተለላኪው ህወሓት ምላጭ በሳበበት ቅጽበት የጦርነት አዝማቹ ሻዕቢያ ይቀጠቀ'ጣል።
( Getenet Alemaw )
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፅምዶ አባሉ ሚልኬሳ አሁን ደሞ የግድያዎች ዘካሪ ሆኖ ተከስቷል
ያልተረዱት ነገር እኛ ከመሀል ስናበጣብጥ ሻቢያ እና ወያኔ ከላይ እየተዋጉ ይመጣሉ በሚል የጀመሩት ነገር የኢትዮጵያ ህዝብ ወያኔንም ሻቢያንም አይፈልግም መንግሥት አልባ ሆኖ ቢኖር ይመርጣል በነዚህ ክፉንችላዎች ከሚመራ
ኦቦ ፅምዶ ሚልኬሳ. አንተ ወጥተህ ስለዋሸህ ስለቀባጠርክ የኢትዮጵያ ህዝብ ሻቢያንም ወያኔንም የሚሸከምበት ትከሻ የለውም ሀገር አልባ መሆንም አይፈልግም አስተባብር ያሉህ ወያኔ እና ሻቢያ ብር እየከፈሉህ የስደት ኑሮህን አጣጥም ማናቹሁም አትመጡም ።

አበደን !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁን ከሲኖዶስ ሳይባረር በፊት የነበረው አቋም ነው ! አሁን ከህውሃት ጋር ልትመጣ ነውወይ እንተባበር ያልከው ፅምዶ ጴጥሮስ ?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ የጡት አባታችን ሻቢያ ጋር እንሂድ እያለ ነው ።
"THE SENTRY" አለም አቀፍ የፖሊሲ ኢንስቲትዩት ሲሆን በአለም አቀፍ ደረጃ የጦርነት ወንጀሎችን የሚመረምር እና ዝርዝር ሁኔታዎቹን አጥንቶ የሚያሳውቅ ተቋም ሲሆን
" POWER AND PLUNDER"
በሚል መነሻ " The 🇪🇷 Eritrean defense forces intervention in tigray "(የኤረትራ ጦር ጣልቃ ገብነት በትግራይ) በማለት 45 ገጽ ያለው የተፈጸሙ ወንጀሎች በዝርዝር አስቀምጧል።

ሙሉውን በ PDF 👇
thesentry.org/wp-content/upl

Gumaa
የኢትዮጵያ ህዝብ ከፈጣሪ በታች ጠባቂ ጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት ብቻ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በህውሃት እና በሻቢያ ፍቅር ላበዳቹ የኦሮሞ አክቲቪስቶች የፖለቲካ ሊሂቅቃኖች ይህው ።
ይህው ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሻቢያ እና ህውሃት ከኋላ የሚጋልቧቸው በምቀኝነት እና በቅናት ተቃጥለው ሀገሪቱን ለመበጥበጥ የኦሮሞ ህዝብ ከያለበት ጠላት እንዲነሳበት ከውጭ ሆነው የክፋት ፖለቲካቸውን እያራመዱ ይገኛሉ
ሀጫሉ ሁንዴሳ ፋውንዴሽን ለአርቲስት አንዱአለም ጎሳ የሰጠውን ሽልማት ሰርዞታል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ESFNA አሜሪካን የተወለዱ የኦሮሞ ልጆች መልክ እንዲይዝ እያደረጉት ነው።
በስሜን አሜሪካ የሚደረጉ የእግርኳስ ውድድሮች ዋናው ባህልህን ቋንቋህን ማንነትህን ለማስተዋወቅ እዛ ሚወለዱትን የቤተሰባቸውን ባህል እንዲያውቁ ያደርጋል እንደ አለመታደል ሆኖ ESFNA በኢትዮጵያ ሥም ለዘመናት የአንድ ብሄር ን የበላይነት እንዲቀነቀን ሌሎቹ እንዲሸፈን ሲያደርግ ኖሯል እንደ ኦሮሞ ትግሬ እና ሀደሬ የራሳቸው የኳስ ውድድ ቢኖራቸውም ባህላቸውን ቋንቋቸውን ምግባቸውን ዘፈናቸውን ለሌሎች ካላሳዩ ሌሎችን ወደራሳቸው ካልሳቡ ውጤቱ የቤተስብ ጫዋታ ብቻ ነው ሚሆነው።
እዛ ተወልደው ያደጉ የኦሮሞ ልጆች የጉራጌ ልጆች የወላይታ ልጆች ግን በነፃነት ተወዋደው በነፃነት ስላደጉ ESFNA በመሄድ በኢትዮጵያ ሥም ሚነግደውን ጎጠኛ ቡድን እየሰባበሩት ህብረ ብሄራዊ መልክ እያስያዙት ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማድረግ የምንችለው አል ሲሲን ማባረር ብቻ ነው !

<~>

“... ኢትዮጵያ በዓባይ ወንዝ ላይ ግድቡን ሰርታ በማጠናቀቅ ለምርቃት ለፕሬዝደንት አል ሲሲ የምረቃት ግብዣ ወረቀት ልከውልታል። ይሄ ምጸት ነው፤ ይሄ ንቀት ነው። የፕሬዝዳንት አል ሲሲ የግድቡን ግንባታ አስቆመዋለሁ በማለት ሲፎክር ነበር። ግድቡን ለማስቆም በሚል ያላንኳኳው ደጅ የለም። የዲፕሎማሲ ብልጫ በኢትዮጵያ ተወስዶበት አንዳች ውጤት ሳያስገኝ የግድቡ ግንባታ ፍጻሜ ላይ ደረሰ። አሁን እኛም የኢትዮጵያን ግድብ ምንም ማድረግ አንችልም፤ ምንም! አንድ ወሳኝ ነገር የማድረግ አቅም ግን በእጃችን ነው። ፕሬዝዳንት አል ሲሲን እና ፕሬዝዳንት ሲሲ የሾማቸውን በሙሉ ጠራርገን የማስወገድ አቅም። እነሱን ባስወግድንበት ቅጽበት ፕሬዝዳንት አል ሲሲ እ.ኤ.አ March 23, 2015 በህዳሴ ግድብ ዙሪያ የፈረመው Declaration of Principles on the GERD ውድቅ እናደርጋለን...”
ባሌ ሮቤ ነው !
ሥራ ላይ ናቸው
2025/07/07 22:25:34
Back to Top
HTML Embed Code: