Telegram Web Link
"የሱማሌላንድን መንገድ እከተላለሁ "

👉ፑንትላንድ
#Ethiopia #Somaliland
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አብዛኛው የአማራ ሸኔ ከመንግሥት ድርድር ከጀመረ ሳምንታት አለፈ። ይሄን ዜና እንደ መርዶ የቆጠረው የግብፅ ፈርዖን እና አሽከሮቹ ከባድ ውዥምብር ውስጥ ገብተዋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሊያንስ ፈጥረናል እያሉ ለህውሃት ተገርደው የራሳቸውን ህዝብ ለመከራ ለሰቆቃ የዳረጉ የኦሮሞ ሙሁራን አክቲቪስት እንዲሁም በየጫካው ክላሽ ተሽክሞ እንዘጭ እንዘጭ ለሚለው ሁሉ አድርሱት

ለማንኛውም እሬቻ በደመቀ መልኩ ይከበራል ከነገ ጀምሮ እሬቻ ላይ ያተኮረ ሥራ እንስራለን
Channel photo updated
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
እሬቻ መቃረቡን ተከትሎ የሚከስቱ ነገሮች

* ክልል ሶስት ለአንድ ወር የሚዘልቅ ለቅሶ ይቀመጣሉ

* ማህበረ ቅዱሳን እሬቻ ኦርቶዶክስዊ አይደለም. አንገታቹ ላይ ጥቁር ክር እሰሩ ከእናት ቤተክርስቲያን አትጥፉ የሚል ዘመቻ ይጀምራል

* አንዳንድ ኡስታዞች እሬቻ ሽርክ ነው ይላሉ


* ቄስ ቶሎሳ ጉዲሳ ይወጣና እሬቻ በዕድ አምልኮ ነው ይላል የሱንን ንግግር ኦርቶዶክሶች ሼር ያደርጉለታል

* ዛራ ሚዲያ እስታሊን ገብረስላሴ ይወጣና የኦሮሞ ወጣቶች አብይ አህመድን እንዲቃወሙ ከቻሉ ቤተመንግስት ዘለው እንዲገቡ ይወተውታል

* ዘመድኩን በቀለ ይወጣና ኦሮሙማ ቂቤ ቀብቶ ሊሰለቅጥህ ነው መረጃን ቲቪን እርዱ ይላል

One Amhara የሚባለው ግሩፕ በቲክቶክ በተሰበሰቡበት በቦንብ እናፈነዳቸዋለ እያለ ይዝታል

* ይሄንን መንግሥት ሚቃወሙ ኦሮሞዎች እሬቻ የOPDO ነው ይሉናል


* እነ አዳነች አቤቤ ስለ እሬቻ ጥንታዊ ታሪክ እና አመጣጥ ይነግሩን እና እሬቻ እንዲከበር ያደረገው ብልፅግና ነው ይሉናል

በመጨረሻ በዓሉ ይደርስ እና በድምቀት ተከብሮ ይውላል።
#NoMoreWar የእናቶች ሞት የህፃናት ሞት የንፁሀን ግድያ እገታ አልደግፍም !!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ትግራይ ላይ ጦርነት እንዲቆም White house ላይ ተንከባለው ፕሪቶሪያ ሄደው የሰላም ስምምነት ፈርመው ዛሬ አማራ ላይ ጦርነት እያፋፋሙ ነው።

ሂሳብ ማወራረድ ይሄ አይደል ?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሻቢያ እያለ ኢትዮጵያ መቼም ስላም አትሆንም
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጦርነት ትግራይ ላይ ሲከፈት ንፁሀን ይጎዳሉ ትክክል አይደለም ብሎ የተቃወመውን የኦሮሞ ህዝብ ዛሬ ያለ እረፍት እየሰደቡ እያዋረዱት ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"𝐈𝐫𝐫𝐞𝐞𝐜𝐡𝐢 𝐊𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚 𝐇𝐚𝐚𝐫𝐨𝐦𝐬𝐚 𝐀𝐚𝐝𝐚𝐚 𝐊𝐞𝐞𝐧𝐲𝐚𝐚𝐟"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈርመው አዲስ አበባን ያስረከቧት ሰው አዲስ አበባ ሊገቡ ነው...
የአማራው ሸኔ በአማራ ህዝብ ላይ እያደረሰ ያለው ግፍ እዚህ አድርሶታል
#NoMoreWar
ልዩ የኢሬቻ ኤክስፖ በመዲናችን ተዘጋጀ‼️
=============================
ሀገሬ ኢቨንት እና ፕሮሞሽን ከአጋር ድርጅቶች ጋር በመተባበር ከመስከረም 18 - 24 በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ልዩ ኤክስፖ አዘጋጅቷል።

ኤክስፖው፥ ባህላችን የሚደምቅበት፤ ከክረምት ፅልመት ወደ በጋው ብርሃን መሸጋገራችንን የምናመሰግንበት፤ ለአዲስ አበባና አካባቢዋ ነዋሪዎች የአዲስ ዓመት ገጸ በረከት ጭምር ነው።

በኤክስፖው ከ250 ሺ በላይ ሰዎች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

🎉 ኤግዚቢሽን
🎉 ባዛር
🎉 የሙዚቃ ኮንሰርት
🎉 ፎቶግራፍ ሌሎችም ዝግጅቶች ተሰናድተው ይጠብቆታል።

ኢሬቻ ኤክስፖ ህረተሰቡ ወቅቱን ያማከለና ተመጣጣኝ በሆነ ዋጋ የት ሄጄ ላግኛቸው የሚላቸውን ምርትና አገልግሎቶች በአንድ ቦታ የሚያገኝበት ነው።

በዘንድሮው የኢሬቻ በዓል እልፍ ትውስታ ያስቀሩ። እየተዝናኑ ይሸምቱ‼️የክብር ስፖንሰሮቻችን👉Oromia Culture and Tourism Bureau
👉Ovid Real Estate
👉Ethio telecom👉Gadaa Bank
👉BGI Ethiopia etc……
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታዬ ቦጋለ አድምጡት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የመስቀል ደመራ በዐል አከባበር ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ህዝብ ዋነኛ ጥያቄ ስላም እና ልማት ነው

#NoMoreWar
የሚኒሶታ ዩንቨርስቲ በሚቀጥለው ዓመት የአፋን ኦሮሞ ትምህርት ይጀምራል


#NoMoreWar
- የህዝብ ስቃይ ይቁም‼️
- ትምህርት ቤቶች ይከፈቱ‼️
-ችግሮች በውይይት ይፈቱ‼️
-ኢትዮጵያውያንን ከፋፍለው ለማጥፋት ለሚሹ ጠላቶች መሳርያ አንሁን‼️
The US push to create seats for Africa on the UN Security Council – without veto power – is “an insult to 1.4 billion Africans,” argues the former African Union ambassador to the US, Arikana Chihombori-Quao.


Aljazeeea today
2024/09/29 17:39:39
Back to Top
HTML Embed Code: