የእናቶች የአባቶችን ልመና ለቅሶ ስምተው ከየአቅጣጫው በመግባት ላይ ናቸው እነዚህ የኦሮሞ ልጆች በምዕራብ ሸዋ ሚዳቀኚ ወደ ህዝባቸው ተመልሰዋል።
ለስላም መቼም አይረፍድም !!
አባቶችን እናቶችን ስምታቹ አክብራቹ በመግባታቹ ልትመስገኑ ይገባል ።

Forwarded from Addis Standard Amharic
ዜና፡ በ #ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት የቀበሌ አስተዳዳሪና የፓርቲ ኃላፊ መገደላቸው ተገለጸ
በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ መስከረም 4/2017 ዓ.ም.በተፈጸመ ጥቃት የአካባቢው አስተዳዳሪ እና የፓርቲ ሃላፊ መገደላቸው ተገልጿል።
በጥቃቱ የሲሬ ዶሮ አስተዳደር ሃላፊ የሆኑት አቶ አላምሮ ረታ እና በሲሬ ዶሮ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ መሪ የነበሩት አቶ አክሊ ፍቃዱ ህይወታቸው ማለፉን የተጎጂ ዘመድ የሆኑት አቶ ግርማ ተፈራ ተናግረዋል።
ጥቃት አድራሾቹ “የፋኖ ሚሊሻዎች ናቸው” ሲሉ የገለጹት የስፍራው ነዋሪዎች አንድ ሌላ የአካባቢው አስተዳዳሪ መቁሰሉንም ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል።
ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://wp.me/pfjhHd-1pk

Addis standard
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት የቀበሌ አስተዳዳሪና የፓርቲ ኃላፊ መገደላቸው ተገለጸ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7/2017 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ መስከረም 4/2017 ዓ.ም.በተፈጸመ ጥቃት የአካባቢው አስተዳዳሪ እና የፓርቲ ሃላፊ መገደላቸው ተገልጿል። ጥቃት አድራሾቹ “የፋኖ ሚሊሻዎች ናቸው” ሲሉ የገለጹት የስፍራው ነዋሪዎች አንድ ሌላ የአካባቢው አስተዳዳሪ መቁሰሉን ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል። በአካባቢው ነዋሪ የሆኑት አቶ ግርማ ተፈራ እንደገለፁት ጥቃቱ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት የክፋት ሁሉ አባት ነፃ አውጪ ነኝ ባዮችን የጡት አባት ሻቢያ የአፋር ህዝብን በdisease እየጩረሳቸው ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሀገራችን የውስጥ ስላም የሚመጣው የሻቢያ እጅ ሲቆረጥ ነው ክላሽ ተሸክሞ በየጫካው ልማት ሲያወድም የገበሬውን ከብት አርዶ ሲበላ የሚውል እናቶችን እና ህፃናት የሚደፍር እያገተ ገንዘብ የሚቀበል ሀገራችንን እየበጠበጡ ህዝባችንን እያስጨነቁ ያሉትን የሚረዳው ሻቢያ ነው ሻቢያ ደሞ የግብፅ ተላላኪ ነው
የኦሮሞ እናቶች እምባ የኦሮሞ አባቶች እምባ ፈሶ አልቀረም ትክክለኛ የኦሮሞ ልጆች የሆኑ እየገቡ እነዚህ ምትመለከታቸው ወለጋ ዛሬ እጅ የሰጡ ናቸው።
በተለይ ወለጋ ውስጥ ያለው ሃይል በድርቅ ጊዜ መጥተው የሰፈሩ ትግሬዎች ልጆቻቸው ወለጋ ባለው ሃይል ውስጥ ተቅላቅለው ብዙ ወንጀል እየሰሩ ነው
ትክክለኛ ኦሮሞዎቹ ነገሩ የተገለጠላቸው ወደ ህዝባቸው እየተመለሱ ነው
የኦሮም ህዝብ ስላም እስኪመለስ አሁንም #NoMoreWar እንላለን
ለሰላም መቼም አይረፍድም !!!

የአማራ ሸኔ እታገልለታለው ለሚለው ህዝብ የሚሰራው ጥፋት ይሄ ነው
በ #አማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ረቡዕ ገበያ ከተማ ሁለት መምህራን ትናንት መስከረም 8 ቀን 2017 ዓ.ም “በታጠቁ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን” የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ።
የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ዛሬ ባወጣው የሃዘን መግለጫ፤ ግድያ የተፈጸመባቸዉ መምህራን በረቡ ገበያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመምህርነት ሙያ ሲያገለግሉ የነበሩት መ/ር ጌታ እንዳለ አንማው እና መ/ር አትንኩት ሁነኛው ናቸዉ ብሏል።
“በታጠቁ ኃይሎች መምህራኑ በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ የፈጸሙባቸዉ በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ አድርጋችኋል፤ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ለምን ትገባላችሁ? ወዘተ… በሚል ነዉ” ሲል አስተዳደሩ ገልጿል።
የዞኑ አስተዳደር በመግለጫው፤ “በአማራ ህዝብ ስም እየማሉ ንፁሃን የእዉቀት አባቶችን መግደል ከወንጀልም በላይ አፀያፊ የፀረ-አማራነት መገለጫ ተግባር ነው” ሲል ግድያውን አውግዟል።
አክሎም “የነገ ሃገር ተረካቢ የሆኑ ህጻናት እንዳይማሩ ለማድረግ ንፁህ መምህራንን መግደልና በመምህራን ላይ ፍርሃት መፍጠር ለአማራ ህዝብ ካለማሰብ የሚመነጭ እኩይ ድርጊትና ተግባር ነዉ” ብሏል።
አስተማሪ ገድለህ ምን አይነት ትውልድ ልታፈራ ነው ??

የትግሬው ሸኔ የደብረፂዮን ቡድን ሻቢያን ተመክቶ የፕሪቶሪያውን ስምምነት ለማፍረስ እና ወደ ዳግም ጦርነት ለመግባት እየሰራ ይገኛል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Oromiyaa Rice cluster
ሽመልስ አብዲሳ ለኦሮሞ ወጥሮ እየሰራ ነው !!
ሽመልስ አብዲሳ ለኦሮሞ ወጥሮ እየሰራ ነው !!
እነሆ!! የሃገር እንቁ ሃብትና የጥቁር ኩራት የሆነ እሬቻ ደረሰ
ኑ!!!!
ሁሉም ተጋብዛችኋል
ዘንድሮ በፊንፊኔ ከተማ ሆረ ፊንፊኔ እና በቢሾፍቱ ከተማ ሆራ ሃርሳዴ ለሚከበረው የእሬቻ በዓል የተለያዩ የዋዜማ ዝግጅቶች እየተደረጉ ይገኛሉ።
የኢሬቻ ኤግዚቢሽን እና ባዛር የካቲት 18 ቀን 2017 ጀምሮ በፊንፊኔ ኤግዚቢሽን ማዕከል እንደሚጀመር የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል።
ባዛሩና ኤግዚቢሽኑ ሀገሬ ኢቭንትስ እና ፕሮሞሽን ከኦሮሚያ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር እንደሚዘጋጅም ተገልጿል።