Telegram Web Link
ስቴት ዲፓርትመንት እንዳሳወቀው ከሆነ ዜጎች ከዛሬ ሴፕቴምበር 18/2024 ጀምሮ ፓስፖርታቸውን በኦንላየን ማሳደስ የሚችሉበትን አገልግሎት ጀምሯል::

____

Exciting news! Renewing your passport just got a whole lot easier! 🎉

We are thrilled to announce our Online Passport Renewal (OPR) system is available to U.S. citizens 24/7. Now, millions of Americans can renew their U.S. passport online at their convenience and from the comfort of their own homes!

🖥️ Secure and paperless process
⏱️ Saves time and effort
💯 No more printing forms, writing checks, or mailing in applications

This is just one way we're modernizing services to better serve you.

Want to see if you qualify? Check out travel.state.gov/renewonline and take the first step towards hassle-free passport renewal today!
-እውን በዚህ ሴራ ዳግም የሚሸወድ አማራ ይኖራል?

-ትላንት የሻብያ-ህወሀት ጥምረት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ያደረሱትን በደል ተረስቶ ዳግም የግብፅ-ሻብያ-ህውሀት ጥምረትን ለመቀላቀል የሚፈልግ የአማራ ነፃ አውጪ ይኖራል ተብሎ ይገመታል?

-ትላንት ይሄ ጥምረት ኢትዮጵያን ወደብ አልባ በአማራ ክልል የነበረውን እንደ ጣና በለስ አይነት ግብፅ ጥቅሜን ይነካል ያለችውን ፕሮጄክት ያፈራረሰ ነበር

-ታድያ አዲሱ የግብፅ-ሻብያ-ህወሀት-ፋኖ ጥምረት የህዳሴ ግድብን ለማፍረስ ይሆን?

የግብፅ ፖለቲከኞች በሶሻል ሚዲያ ሚያጋሩት ተመልከቱ

የኢትዮጵያ ህዝብ ከመከላከያ ጎን ተሰለፍ
የትግሬ ሸኔ የደብረፅዮን ቡድን መፈንቅለ መንግስት ሊያደርግብኝ ነው ሲል የጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዘዳንት ጌታቸው ረዳ ቡድን አስታወቀ
https://www.youtube.com/live/6RL2Fa8Tbv0?si=D0L3xIh5KahS07Hg

የኦሮሞ ህዝብ ስቃይ አይራዘም ተደራድራቹ ስላም አውርዳቹ ግቡ እና ውስጥ ሥሩ በመሃል ህዝብ አይለቀ እናንተም ተበልታቹ አትለቁ የምንለው ከማንም በላይ የህዝባችን ጉዳይ ስለሚገደን ነው

ዛሬ አዲስ ምንጭ ይዞ የወጣው ዘጋባ እጅግ ያሳዝናል መነጋገር መደማመጥ ተከባብሮ አብሮ መስራት እየተቻለ አላስፈላጊ መስዋትነት ተከፈለ የኦሮሞ ህዝብ የደሀ ደሀ ሆነ
አሁንም ቢሆን ተደራደሩ ስላም አምጡ

#NoMoreWar
መሥርያ ይዘቅዘቅ ድርድር ይደረግ ስላም ይምጣ !!
የእናቶች የአባቶችን ልመና ለቅሶ ስምተው ከየአቅጣጫው በመግባት ላይ ናቸው እነዚህ የኦሮሞ ልጆች በምዕራብ ሸዋ ሚዳቀኚ ወደ ህዝባቸው ተመልሰዋል።

ለስላም መቼም አይረፍድም !!

አባቶችን እናቶችን ስምታቹ አክብራቹ በመግባታቹ ልትመስገኑ ይገባል ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የግብፅ ፈረሶች የባንዳ ስንስለታዊ ጥምረት።
Forwarded from Addis Standard Amharic
ዜና፡ በ #ኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት የቀበሌ አስተዳዳሪና የፓርቲ ኃላፊ መገደላቸው ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ መስከረም 4/2017 ዓ.ም.በተፈጸመ ጥቃት የአካባቢው አስተዳዳሪ እና የፓርቲ ሃላፊ መገደላቸው ተገልጿል።

በጥቃቱ የሲሬ ዶሮ አስተዳደር ሃላፊ የሆኑት አቶ አላምሮ ረታ እና በሲሬ ዶሮ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ መሪ የነበሩት አቶ አክሊ ፍቃዱ ህይወታቸው ማለፉን የተጎጂ ዘመድ የሆኑት አቶ ግርማ ተፈራ ተናግረዋል።

ጥቃት አድራሾቹ “የፋኖ ሚሊሻዎች ናቸው” ሲሉ የገለጹት የስፍራው ነዋሪዎች አንድ ሌላ የአካባቢው አስተዳዳሪ መቁሰሉንም ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል።

ተጨማሪ ያንብቡ፦ https://wp.me/pfjhHd-1pk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ቀንደኛ ጠላት የክፋት ሁሉ አባት ነፃ አውጪ ነኝ ባዮችን የጡት አባት ሻቢያ የአፋር ህዝብን በdisease እየጩረሳቸው ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሀገራችን የውስጥ ስላም የሚመጣው የሻቢያ እጅ ሲቆረጥ ነው ክላሽ ተሸክሞ በየጫካው ልማት ሲያወድም የገበሬውን ከብት አርዶ ሲበላ የሚውል እናቶችን እና ህፃናት የሚደፍር እያገተ ገንዘብ የሚቀበል ሀገራችንን እየበጠበጡ ህዝባችንን እያስጨነቁ ያሉትን የሚረዳው ሻቢያ ነው ሻቢያ ደሞ የግብፅ ተላላኪ ነው
ባለጌን መቅጣት እና ስርዓት ማስያስ መቀጠል አለበት
የኦሮሞ እናቶች እምባ የኦሮሞ አባቶች እምባ ፈሶ አልቀረም ትክክለኛ የኦሮሞ ልጆች የሆኑ እየገቡ እነዚህ ምትመለከታቸው ወለጋ ዛሬ እጅ የሰጡ ናቸው።

በተለይ ወለጋ ውስጥ ያለው ሃይል በድርቅ ጊዜ መጥተው የሰፈሩ ትግሬዎች ልጆቻቸው ወለጋ ባለው ሃይል ውስጥ ተቅላቅለው ብዙ ወንጀል እየሰሩ ነው

ትክክለኛ ኦሮሞዎቹ ነገሩ የተገለጠላቸው ወደ ህዝባቸው እየተመለሱ ነው

የኦሮም ህዝብ ስላም እስኪመለስ አሁንም #NoMoreWar እንላለን

ለሰላም መቼም አይረፍድም !!!
የአማራ ሸኔ እታገልለታለው ለሚለው ህዝብ የሚሰራው ጥፋት ይሄ ነው

#አማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም ዞን ስናን ወረዳ ረቡዕ ገበያ ከተማ ሁለት መምህራን ትናንት መስከረም 8 ቀን 2017 ዓ.ም “በታጠቁ ኃይሎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን” የዞኑ አስተዳደር አስታወቀ።

የምስራቅ ጎጃም ዞን አስተዳደር ዛሬ ባወጣው የሃዘን መግለጫ፤ ግድያ የተፈጸመባቸዉ መምህራን በረቡ ገበያ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በመምህርነት ሙያ ሲያገለግሉ የነበሩት መ/ር ጌታ እንዳለ አንማው እና መ/ር አትንኩት ሁነኛው ናቸዉ ብሏል።

“በታጠቁ ኃይሎች መምህራኑ በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ የፈጸሙባቸዉ በ2017ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማር ማስተማር እንቅስቃሴ አድርጋችኋል፤ ትምህርት ቤት ቅጥር ግቢ ዉስጥ ለምን ትገባላችሁ? ወዘተ… በሚል ነዉ” ሲል አስተዳደሩ ገልጿል።

የዞኑ አስተዳደር በመግለጫው፤ “በአማራ ህዝብ ስም እየማሉ ንፁሃን የእዉቀት አባቶችን መግደል ከወንጀልም በላይ አፀያፊ የፀረ-አማራነት መገለጫ ተግባር ነው” ሲል ግድያውን አውግዟል።

አክሎም “የነገ ሃገር ተረካቢ የሆኑ ህጻናት እንዳይማሩ ለማድረግ ንፁህ መምህራንን መግደልና በመምህራን ላይ ፍርሃት መፍጠር ለአማራ ህዝብ ካለማሰብ የሚመነጭ እኩይ ድርጊትና ተግባር ነዉ” ብሏል።

አስተማሪ ገድለህ ምን አይነት ትውልድ ልታፈራ ነው ??
2024/09/23 21:33:33
Back to Top
HTML Embed Code: