Telegram Web Link
ሶሻል ሚዲያ ላይ የትግራይ ተወላጆች በኦሮምያ እና በአማራ ክልል ያሉ ግጭቶችን በማፋፋም ላይ ናቸው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሱማሌዎች በኦጋዴን ባደረጉት ስብሰባ የግብፅ በቀጠናው ላይ የምታደርገውን እንቅስቃሴ አጥብቀው ተቃውመዋል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ውትድርና የሀገርን ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የሚገባበት እጅግ የተከበረ ሙያ ነው”

፦ኮሎኔል ዘውዱ እንድሪስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀገራቸውን ለሆዳቸው ሲሉ የሚሸጡ,የአንዳርጋቸው ጽጌ አስነዋሪ ተግባር
ያለፈው አመት  እንደ አየር ሃይል በርካታ ሥራዎች በስኬት ተከናውነዋል።

የአየር ኃይል አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ  ያሳለፍነው ዓመት እንደ ሀገር ታላላቅ ስኬቶችን ያስመዘገብንበት ከነዚህም የታላቁ ህዳሴ ግድባችን ወደ ተሟላ የኃይል ማመንጨት ብስራት በአረንጓዴ አሻራ ልማት በምግብ ራስን የመቻል ስኬትን ጨምሮ በማክሮ ኢኮኖሚ ፓሊሲ ወደ አለም የፋይናንስ ስርዓት የገባንበት ልዩ ዓመት ነው ሲሉ ገልፀዋል።

በሰው ኃይል ግንባታ በስልጠና አቅም በዘመናዊ የአቭዬሽን ትጥቆች እና ከሀገር ውስጥም አልፎ በአለም አቀፍ ደረጃም አድናቆትን ያተረፈው የምስረታ በአላችን በአጠቃላይ ለኢትዮጵያ አየር ኃይል የድል አመት መሆኑንም ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናግረዋል።

በአዲሱም ዓመት የኢትዮጵያ አየር ኃይል በላቀ የወትሮ ዝግጁነት አቅም ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የጠቆሙት ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ የሀገራችን ብሔራዊ ጥቅም ለመጉዳት የሚንቀሳቀሱ ታሪካዊ ጠላቶቻችንና ተባባሪ የውስጥ ባንዳዎች ፍላጎታቸው መቼም እንደማይሳካ ተረድተው ከድርጊታቸው እንዲታቀቡም አሳስበዋል።

በዕለቱ ለሚዲያ ሙያተኞች እንዲሁም ለኤር ፖሊስ የጥበቃ አባላት ፈጣን የማዕረግ ዕድገት በሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አማካኝነት ሽልማት የተሰጠ ሲሆን ምክትል አዛዥ ለአየር ኃይል አካዳሚም አነስተኛ ገቢ ለሚያገኙ አቅመ ደካሞች ልዩ የበዓል ስጦታ አበርክቷል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሶማሊላንድ በሀርጌሳ የሚገኘው የግብጽ ባህላዊ ቤተ መጽሃፍት በቋሚነት እንዲዘጋ አዘዘች የመጽሀፍት ቤቱ ሰራተኞችም በ72 ሰዓታት ውስጥ ሀርጌሳን ለቀው እንዲወጡ ታዘዋል፡፡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከጉራጌ ክልል ተወክሎ በሚመጣ መሪ የኢትዮጵያ ፋኖ የሚል ሊመሰረት ነው ከጉራጌ እና ከኦሮሞ ታጣቂዎች ጋር በጋራ እየሰራን ስለሆነ የአማራ ፋኖ የሚለው ስለማያስኬድ በኢትዮጵያ ፋኖ በቅርቡ ይቀየራል ብሏል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሁለት አይነት ፋኖ አለ አንዱ ተስፋፊ አንዱ ዲሞክራት ዲሞክራቱ ጥያቄ አቅርቦ መደራደር ይቻላል


ጃል ጅሬኛ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ አባይ ወንዝ ላይ የጀመረችው ግድብ ኢትዮጵያዉያንን ለመጥቀም ሳይሆን ግብፅን ለመጉዳት ነው

ኢሳያስ አፈወርቂ
በአሰላ ከተማ እና በሲርካ ወረዳ 44 ሰዎች በሸኔ ታጣቂዎች መታገታቸው ተገለጸ

አርብ መስከረም 03 ቀን 2017 (አዲስ ማለዳ) በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ እና በሲርካ ወረዳ ትናንት ሐሙስ መስከረም 02 ቀን 44 ሰዎች በሸኔ ታጣቂዎች መታገታቸውን አዲስ ማለዳ ከአይን እማኞች ሰምታለች።

የሸኔ ታጣቂ ቡድኖቹ በአርሲ ዞን ሲርካ ወረዳ ከጎቤሳ ከተማ ወደ ተለያዩ ከተሞች በመጓዝ ላይ የነበሩ አጠቃላይ 8 የህዝብ ማመላለሻዎችን ጋለማ በሚባል ጫካ ውስጥ በማስቆም 38 ሰዎችን በመምረጥ ማገታቸውን ሰምተናል።

በሲርካ ወረዳና አጎራባች ቀበሌዎች የሚኖሩ ነዋሪዎች የሸኔ ታጣቂ ቡድኖቹ በአካባቢው በስፋት የሚንቀሳቀሱና ቀን በቀን እገታ የሚፈጽሙ በመሆኑ ከእገታ ለማስለቀቅም በርካታ ገንዘብ ለመክፈል እንገደዳለን ይላሉ።

በተለይም ጋለማ የሚባለውን ጫካ አቋርጠው የሚጓዙ መንገደኞች በስፍራው የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ባለመኖራቸው ምክኒያት በታጣቂ ቡድኖቹ ለግድያ እና ለእገታ መዳረጋቸውን ነዋሪዎቹ በምሬት ይናገራሉ።

በሌላ በኩል ታጣቂ ቡድኖቹ ሐሙስ ሌሊት በአሰላ ከተማ ቀበሌ 10 አካባቢ ተኩስ በመክፈት አባትና ልጅን ጨምሮ 6 ነዋሪዎችን አግተው መውሰዳቸውን አዲስ ማለዳ ከስፍራው ከሚገኙ ምንጮቿ አረጋግጣለች።

ታጣቂዎቹ ማን ከየት ነው? እና ምን አለው? የሚለውን መረጃ በማጣራት ስልክ በመደወል ከ5 መቶ ሺህ እስከ 1 ሚሊዮን ብር ድረስ እንዲላክላቸው ይጠይቃሉ፤ ላኩ ያሉትን ብር መላክ ካልቻሉ በፈለጉት ሰአት በመምጣት አግተው እስከ መግደል ይደርሳሉ ሲሉ የአዲስ ማለዳ ምንጮች የሁኔታውን አስከፊነት ያስረዳሉ።

አዲስ ማለዳ በዚህ ጉዳይ ላይ የአካባቢውን የስራ ሀላፊዎችንም ሆነ የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስትን ሀሳብ ለማካተት ተደጋጋሚ የስልክ ሙከራ ያደረገች ቢሆንም ሳይሳካ ቀርቷል።

በአማኑኤል ጀንበሩ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከግብጽ ጎን እንቆማለን ያላቹ ባንዳዎች ተስፋ ቁረጡ‼️‼️ ኢትዮጵያ አሸንፋለች💪💪💪
2024/09/21 22:47:08
Back to Top
HTML Embed Code: