Telegram Web Link
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ህፃን ኖላዊትን ገደሏት😭😭😭

ትናንት ስለእገታ ስፅፍ ከደረሱኝ ውስጥ የሚከተለው ይገኝበት ነበር። ዛሬ ደግሜ መርዶ😭

"በጎንደር ከተማ ቀበሌ 03 (ደብረ ብርሃን ስላሴ ሰፈር) የታገተችው ህፃን ኖላዊት ዘገዬ ወንዴ ትባላለች፤ በ24/12/2016 ዓ.ም ረፋድ እንደታገተች እስካሁን አልተለቀቀችም! አጋቾች የጠየቁት ገንዘብ ከቤተሰቡ አቅም በላይ በመሆኑ፤ ከዘመድ አዝማድ እየተለመነ ይገኛል። ሆኖም ህፃን ኖላዊት ዘገዬ ምንም አይነት ምግብ እየበላች እንዳልሆነ እና ቀን ከሌሊት እያለቀሰች እንደምትገኝ አጋቾች በስልክ ለወላጆች ከባድ ማስጠንቀቂያ በመስጠት ላይ ናቸው... በአጠቃላይ በጎንደር ከተማ ያለው ዝርፊያ፣ ግድያ እና እገታ ሊገለጽ ከሚችለው በላይ ነው። ህዝቡ ወደ አዲስ አበባና ባህርዳር እየተሰደደ ይገኛል። (አንታወቅም በሚል እንጂ ባህር ዳርም እገታው የባሰ ነው።)
ከላይ የተያያዙት ፎቶዎች የህፃን ኖላዊት ዘገዬ እና የአባቷ ዘገዬ ወንዴ ስዩም ነው።"

========

አሁን ከደቂቃዎች በፊት ደግሞ

"ወንድም ብሩን ከተቀበሉ በኋላ ህፃኗን ገድለው ጥለዋት አስከሬኗን ተቀብለን ከባድ ሀዘን ላይ ነን😭😭😭😭#😭😭😭😭😭😭"

የሚል አሳዛኝ ነገር ደረሰኝ። እጅግ ያሳዝናል።ለህፃኗ ነፍስ ይማር፣ ቤተሰቦቿንም እግዚአብሔር ያፅናልን
Ayalew Menber
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህዝብ ነፃ እንወጣለን በሚል ጫካ ውስጥ ክላሽ ይዞ የሚርመሰመስው ሃይል የህዝብን ህልውና አደጋ ላይ ጥሎታል የፈለጉትን ስው ይገድላሉ ፣ ይዘርፋሉ ፣ ወርቅ ቆፍረው አውጥተው ለTPLF ይልካሉ ከብት አርደው ይበላሉ አዋቂና ህፃናትን ይደፍራሉ የህዝብ ንብረት ትምህርት ቤቶች ያወድማሉ ያቃጥላሉ የመንገድ ሥራ ኮንስትራክሽኖች ያቃጥላሉ ፣ እየታገል ነው በሚል ከዲያስፖራ ገንዘብ ይሰበስባሉ በአዲስ አበባ ውስጥ እና በዙርያው ቤቶች በዘመድ በእህት ሥም ይገዛሉ አልፎ ተርፎ ዱባይ እና ዩጋንዳ ኢንቨስት ያደርጋሉ

የኢትዮጵያ ህዝብ ከጫፍ እስከ ጫፍ ከሀገር መከላከያ ጋር በመሆን ደህንነቱ የአካባቢውን ሰላም ይጠብቅ

ይቺ ህፃን በጎንደር ፅንፈኛ አንገት ቆራጭ ከታገተች በኃላ ገንዘቡም ቢከፈል ገድለዋት ጥለው ሄደዋል

የኢትዮጵያ ህዝብ እያንዳንድህ ቤት ለቤት እየመጡ አርደው ሳይጨርሱህ ከሀገር መከላከያ ጋር በመሆን እራስህን አድን።
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከነገ ጀምሮ ወደ አስመራ ሚያደርገውን በረራ አቋረጠ
ያልተሰማው የጎንደር ህዝብ እሮሮ: "የሚታገቱብንን ልጆቻችን በገንዘብ መልሰን እየገዛን ነው"
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እዛች ሀገር ላይ ምን እየተፈጠረ እንደሆነ በጣም ግራ ሚገባ ሆናል አረ ባካቹ ፊታቹሁን ወደ ፈጣሪ መልሱ
አማራ ክልል

ባጃጆች አግተው ለመውሰድ፣ ፈንጅ/ቦንብ ለመጣል ከ50ሺህ-80ሺህ ብር ድረስ ይከፈላቸዋል።
"ከግብፅ ጎን ነን!" ላላችሁን ሁሉ......የአያታችሁ ፎቶ ወድቆ ተገኝቷል::
ጎንደር ቀበሌ 18 ታግታ ስድስት ቀን ሆኗታል ቤተስቦቻ ሁለት ሚሊዮን ተጠይቀዋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከግብጽ የሚያገኙት ረብጣ ዶላሮች አእምሮቸውን ደፍኖት የሚከፈለን ከሚቋረጥ አገር ላይ ባንዳ ብንባል ይሻላል ብለው ነገ ለልጆቻቸው ለዘር ማንዘራቸው የሚያሳፍር ነውር በአደባባይ በዚህ ዘመን የሚያቀረሹት ለታሪክ ይቀመጣል።  እነ መሳይ መኮንን አገራቸውን ለገንዘብ የቀየሩ ሚስቶቻቸውን እናቶቻቸውንና ልጆቻቸውን ከመሸጥና ከማከራየት የማይመለሱ ነውረኞች።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጲያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethiopia
ብራቮ የትግራይ ወጣቶች. የጥይት ድምፅ ትፀይፈናል ጦርነት አንፈልግም እያሉ ነው

አዎ የደም ግብር የለመዱ በሞታችን ከርሳቸውን የሚበሉ ታግቶ ከሚገኝ ገንዘብ ድራሻ የሚሰጣቸው የከተማ አውደልዳይ እና ዲያስፖራው በቃቹ አታጋድሉን ሊባሉ ይገባል
#NoMoreWar
 ኪረሙ ወረዳ፡ ፎቶ _ የኪረሙ ወረዳ ኮሚኒኬሽን ቢሮ
ኢዲስ አበባ፣ ነሀሴ 28/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል መስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ቅዳሜ ነሀሴ 25/ 2016 ዓ/ም በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉንና አንድ ሰው መቁሰሉን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ገለጹ።
የኪረሙ ወረዳ ነዋሪ ደሳለኝ ፊለቴ ለአዲስ ስታንዳርድ፤ ጥቃቱ በኪረሙ ወረዳ መርጋ ጅሬኛ ቀበሌ “በፋኖ ታጣቂዎች” መፈጸሙን ገልጸዋል።
በጥቃቱ የተገደሉት ሶስት ሰዎች ዘመድ የሆኑት ደሳለኝ፤ ግለሰቦቹ ከመርጋ ጅሬኛ ገበያ ወደ ዋስቲ ቀበሌ በመመለስ ላይ እያሉ መገደላቸውን ተናግረዋል።
የዋስቲ ቀበሌ አስተዳዳሪ ጥበቡ ሞሴ የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ወደ አካባቢው ዘግይቶ በመድረሱ ግድያውን ማስቀረት አለመቻሉን ለአዲስ ስታንዳርድ አሳውቀዋል።
በጥቃቱ ህይወታቸው ያለፈው ሶስቱ ሰዎች እድሜያቸው በ40ዎች ውስጥ የሚገኝ፤ ረጋሳ ጎዶ፣ አመንቴ እና በላቸው ዳኘው የተባሉ ነዋሪዎች መሆናቸው ተገልጿል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቅዱሰ ቅዱሳን ደብረፂዮን ዘወጨጌ መንበረ ስላማ
ህዝባችን ከዚህ በላይ መከራ ሊቀበል አይገባውም የወንድማማቾች መገዳደል ይብቃ ብለው በጀግንነት ህዝባቸውን እና ሀገራቸው ለማገልገል ቃል ገብተው ወደ ህብረተሰቡ የገቡ ናቸው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር መረጃ

ኢትዮጵያን ደግፈሀል በሚል ያለመከስስ መብቱ ለማንሳት በተጠራ አስቸካይ የፖርላማ ስብስባ ውስጥ ብጥብጥ ተነሳ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በኢትዮጵያ ብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ ሲሆን የፖለቲካ አቋም ልዩነት ቦታ የለውም። ባንዳ ካልሆንክ በስተቀር መልዕክቱ ግልጽ ነው።
2024/09/24 01:25:45
Back to Top
HTML Embed Code: