Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት የሰላም አማራጭ መረጠው ወደ ህዝባቸው የመጡትን የOLA አባላት በኢኮኖሚ ሊደግፈቸው ይገባል ከዚህ በኃል በምንም መልኩ ለግጭቶች በር መከፈት የለበትም።
ይሄ ደንቆሮ መሃይም የአማራ ህዝብ በስላም እንዳይኖር ካደረጉት አንዱ ይሄ መፅሀፍ ዘቅዝቆ የሚያነበው ምሬ ወዳጆ ነው
መስፈርቱን የምታሟሉ የአገዉ ተወላጆች
በJMN Afaan Oromoo ጅራ ሚዲያ ኔትዎርክ ላይ መሳተፍ ትችላላችሁ አድራሻ ፊንፊኔ
መቼም የሀገር ጀግናን የሀገር ኩራትን ቀን ልቦናን የዋህነትን አሳዶ አድብቶ አሲሮ አንገት ማስደፋት የተካንበት ድዊ ቢሆንም እርሷግን አሁንም በቅን ልቧ ትላለች "ይ ቅ ር ታ!"🙏
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ግን ስንተኛው ክፍለ ዘመን ላይ ናቸው ?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አየር መንገዳችን የሰጠው ወቅታዊ መግለጫ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ባህል በዋናነት የአገው ህዝቦች መሆኑ ይታወቃል ቢያንስ ባታበላሹባቸው ጥሩ ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ በኔ ትውልድ ሥትፈርስ ማየት ነው የምፈልገው ከማለት ይሄንን ስትል መስማት ጥሩ ነው በዚህ በነካ እጅህ አንዴ OLA አንዴ ፋኖ እያልክ ህዝብ ማጫረስህን አቁም
ታላቅ ዜና!
የህዳሴ ግድብ ግንባታ ትልቅ ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡-
1) የማጠናቀቂያ ሥራ የመጨረሻ ጥቃቅን ስራዎች ካልሆነ በስተቀር የኮንክሪት ግድብ ግንባታ አልቋል።
2) እያንዳንዳቸው 400MW አቅም ያላቸው ሁለት ትላልቅ ተርባይኖች ሃይል የማመንጨት ሥራ ጀምረዋል። ከጥቂት አመታት በፊት የተጀመሩት ሁለቱ ተርባይኖች እያንዳንዳቸው 375MW አቅም አላቸው። አጠቃላይ ህዳሴ 5,150MW አቅም ሲኖረው ተጨማሪ አዳዲስ ተርባይኖች ወደ ስራ ይገባሉ: ይህም በአፍሪካ ትልቁ ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ይሆናል
3) በጎርፍ ወቅት ከፍተኛ ውሃን ወደታችኛው ተፋሰስ የሚያስተላልፈው የስፔል ዌይም ስራጀመሯል።
4) የህዳሴ ግድብም አሁን ከግንባታ ወደ ኦፕሬሽን ምዕራፍ እየተሸጋገረ ነው።
እንኳን ደስ አለን!!

Great News!
The GERD construction reached significant milestone:
1) The concrete dam construction is completed, except for final touch of finishing work.
2) The two major turbines of 400MW capacity each started commercial operations. The two early generation turbines that had started couple of years ago have 375MW capacity each. More new turbines will come to operational to achieve total capacity of 5,150MW making it the largest hydro station in Africa
3) The spillway operation that transfer significant water into downstream during flood season, started operation.
4) The progress is now transferring from construction to operation phase
Congratulations!!
ኒዮርክ ታይምስ ስለ እንጀራ በገፁ ይዞት የወጣው
Injera is a spongy, round flatbread that serves as a nutrient-rich staple of the Ethiopian diet, as well as a serving plate and utensil. Preparing injera in the traditional method takes a lot of practice. This version streamlines the fermentation process for the novice. https://nyti.ms/3yRY478
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የደብረፂዮን ቡድን የሆነው ኤድመንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ዛቻ አቅርቧል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአዋጊና በተዋጊ መካከል ያለው ልዩነት🤫

በለው ዘራፍ ግደለው ብላቹ ለጦርነት ዳረጋችዋቸው ዛሬ እናተ ዳንኪራ ስትረግጡ የጦር ሰለባ የሆኑት ደግሞ በከዘራ ይራመዳሉ::

የሚያሳፍረው ደግሞ ከክለብ ትወጡና መልሳቹ ለፖለቲካ ትጠቅሙባችዋል:: የህወሓት ወንበር ለማስጠበቅ በሚሊዮን ገበራችሁ በቃን የማትሉ አረመሬ የትግራይ ዲያስፖራዎች ናችሁ::
እናተህ ቶርክ አድርጉ እንሱ ሲሸናከሉ::
እስራኤል ሀገር ውስጥ በኤርትትራውያን የሻቢያ ደጋፊ እና ተቃዋሚ እርስ በእርስ ድብድብ ሁለት ስው የሞቱ ሲሆን ስምንት ቆስለዋል የእስራኤል ፖሊስ በኤርትራ ኦርቶዶክስ ቸርች ውስጥ የተለያዩ የጨበጣ መሥርያዎች ተይዘዋል።
2024/09/22 21:32:08
Back to Top
HTML Embed Code: