Telegram Web Link
ይሄ ዩክሬን ወይም ራሺያ መስሏቹ ከሆነ ተሳስታቹሀል
ሽሜ አሁንም የሚዲያ ጋጋታ ሳያበዛ ከአርሲ ወደ ሃረርጌ ጭናግስን ወስዶ በዘመናዊ እርሻ እያመረተ ያለውን አሳይቶናል።
ልማት የሚጠላ የህዝብ ጠላት ቅጥረኛ ባንዳ ብቻ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዛ ሰፈር ታዓምራቱ እንደቀጠለ ነው !!

የፋኖ ወንድም ነህ ተብሎ በመከላከያ ወደ ካምፕ ተወስዶ የታሰረው ታዳጊ መከላከያን አስክሮ ትጥቅ ቀምቶ ተመለሰ እያሉ ነው

የእናንተ ጉድ ተወርቶም አያልቅም
https://www.tg-me.com/danny4677
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ14 አመቱ ሳይንቲስት ሄማን በቀለ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" የነገዋ ኢትዮጵያ በጣም ታስፈራኛለች "
ተዋናይ ግሩም ዘነበ
የግንቦት 7 ፍርስራሽ የሆነው የነ አንዷለም አራጌ ቡድን የማለዳ ኮከብ (Lucifer)‼️ የሚል ፖርቲ አቋቁሟል
ከሻቢያ ትጥቅ ተቀብላቹ ሀገራቹሁን የምትወጉ ሀገሩ ገብቶ የተመለሰ ኤርትራዊ ሀገሪቱ እንዴት የምድር ሲኦል እንደሆነች ፅፏል ከኢሳያስ አፍወርቂ ይዛችሁ የመጣቹሁትን ክፋት አቁማቹ ወደ ቤታቹ ተመለሱ
ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ላይ ምን ሆናቹ ነው ወደ አውሬነት የተቀየራቹሁት ???
ወይ በሀይማኖታቹ ቤት ዘግታቹ ፃም ፀሎት አድርጉ

ይቺ ከላይ የምታያት ሴት የቤት ሰራተኛ ስትሆን የሶስት ዓመት ልጅ ቤተስቦቹ ለሥራ ሲሄዱ የህፃኑን ልብስ እና የራሷን ልብስ አውልቋ masturbation ስታደርግ በካሜራ ተይዛ በህግ ሥር እንዳለች ተስምቷል
ሃይማኖቶቹ ምን እየሰሩ ነው ????
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እጅግ የሚያም ዜና !! ይቺ እናት በልመና ላይ ሆና ሞታ ተገኝታለች እናቶችን ህፃናት አረጋዊዋችን አትለፏቸው መረዳዳት መደጋገፍ መተሳስብ ይቅደም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቄሮ ዲሲፕሊን በተሞላው መልኩ ኦሮምያን ነፃ ካወጣ በኃል የተፈጠረው የሥልጣን ይገባኛል የእርስ በእርስ ጦርነት የኦሮሞ ህዝብ ከባድ ዋጋ እያስከፈለው ይገኛል በጦርነቱ ቀዬውን ለቆ ተበትኗል የገበሬው ሴት ልጆቹ እና ሚስቱ ተደፍረዋል ከብቶቹ ታርደው ተበልተዋል ያለውን ንብረት ሸጦ አስረክቧል እየታገተ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ከዘመድ አዝማድ እየለመነ ከፍሏል እርሻ አርሶ መኖር አልቻለም መሳርያ የታጠቀው ሁሉ እንደፈለገ ይገድለዋል ያርደዋል

ይሄ ሁሉ ህዝብ ላይ መከራ እየወረደ ጦርነት ይቁም ህዝብ አለቀ ሲባሉ መንግሥትን ጠይቁት ይላሉ ይሳደባሉ ህዝብ ትከሻውን ሰፋ ያድርግ ይላሉ ያለቀው አልቆ እኛ ሥልጣን መያዝ አለብን ይላሉ ይወራጫሉ ያጓራሉ

ይሄ ህዝብ የመጣበትን መከራ ሊቆም ይገባል ዝምታን መርጣቹ ዳር ሆናቹ እያያቹ ያላቹ ስዎች ለህዝባቹ ስትሉ በቃ ልትሉ ይገባል
#NoMoreWar
የፊንፊኔ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ዛሬ የሄቨን እናትን በማግኘት
ያለችበት ሁኔታ የተሻለ እንዲሆንላት እና ተጋላጭነቷን ለመቀነስ እንዲመች የከተማ አስተዳደሩ አንድ የመንግስት የመኖሪያ ቤት እንደተበረከተላትና በሙያዋ እዚሁ ፊንፊኔ ከተማ ውስጥ እንድትሰራ መመቻቸቱን ከንቲባ አዳነች ተናግረዋል::

የህፃን ሄቨን ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ በመሆኑ ድርጊቱ ተገቢውን ፍትህ ማግኘቱ የሌሎች ህፃናት ተጋላጭነትን ለመቀነስ አስተዋፅዖ ያለው ነው ያሉት ከንቲባ አዳነች የዚህ አይነት ጭካኔ የተሞላበት ድርጊት እንዳይፈፀም የማህበረሰቡ የአመለካከት ለውጥ እንዲመጣ እና ችግሩ የጋራ ጉዳይ በመሆኑ ሁላችንም ኃላፊነታችንን ልንወጣ ይገባልም ብለዋል::

🙏
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ ከዛሬ ጀምሮ በክልሉ አስተዳደር ያልተፈቀዱ ማንኛውም አይነት ስብሰባዎችን ማድረግ እንደማይቻል መመሪያ አስተላልፏል::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ህዝብ ዳግም ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር እንዳይጣላ ካንሰሩን የደብረፂዮን ቡድን ነቅሎ መጣል አለበት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሀሽሹ እንደዚህ ነው ሚያደርገው
Qe'ee ganamaatu onatti hafe ilaalaa...
Sa'atu okoleetti hafee ilaalaa...
Qotiyyootu qambaratti hafe ilaala...
Fardatu luugamatti hafe ilaalaa...
Lafa qonna malee hafe ilaalaa
Abdaariitu hooda dhabe ilaalaa...

Gurracha Garaa Garbaaf jedhaa...
Sagaltamaan garbaaf jedhaa...
Saglan booranaaf jedhaa...
Torban baareentuuf jedhaa...
Waaqa bokkuu gurraachaaf jedhaa...
Waaqa ciiccoo gurraatiif Jedhaa...
Waaqa caffee tumaa jedhaa...
Waaqa shanan gadaaf jedhaa... #Araara_buusaa 🙏🙏

Isini qambaramnee gidduutti nu ilaalaa 🙏🙏
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከሻቢያ እና ከፋኖ ጋር ጋብቻ ፈፅሜያለው አሁን አቅም አለኝ የሚለው የደብረፂዮን ቡድን የትግራይ ህዝብ ጦርነት አታምጣብን በቃህ ሊለው ይገባል
2024/09/23 16:31:54
Back to Top
HTML Embed Code: