Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Congratulations to DC Superior Court’s newest magistrate judge (a Howard University School of Law alum) Hon. Meti Abebe! She was sworn-in on Monday with loving family, friends and fellow staff in attendance to celebrate and welcome her. Read more about the event: https://www.dcbar.org/news-events/news/superior-court-welcomes-two-new-magistrate-judges

Council for Court Excellence
Washington Council of Lawyers
District of Columbia Bar

ሜቲ አበበ የምትባል ትውልደ ኢትዮጵያዊ በአሜሪካ ከፍተኛ ፍርድቤት ዳኛ በመሆን የመጀመርያዋ ኢትዮጵያዊ በመሆን ታሪክ ሰርታለች
የኢትዮጵያ ህዝብ የሚፈልገው ሰላም ነው ጦርነት ይቁም !!
ማላዊ የባህር በር ባለቤት የሚያደርጋትን ይሁንታ ከጎረቤቷ አገኘች

ሞዛምቢክ ባህር በር - አልባ ለሆነችው ለጎረቤቷ ማላዊ ናካላ ወደብን በከፊል አልምታ ትጠቀም ዘንድ ሁለቱ ሀገራት ማፑቶ ላይ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ብራቮ ሞዛምቢክ 🇲🇿🤝ማላዊ🇲🇼

ሻቢያና ወያኔ ሆን ብለው ኢትዮጵያን ለመጉዳት ወደባችንን ካስጡን ድፍን 30 ዓመት ሞላው
እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የሻቢያ ኤጀንት አማራውን ነፃ እናወጠሃለን ብለው ጫካ ገቡ፤ በረሃም ወረዱ። ነገር ግን ነፃ የነበረውን ማህበረሰብ ነፃነት አሳጡት። በገዛ ቤተሰቦቻቸው ላይ ጦርነት ከፈቱ። በዚህ ምክንያት ማህበረሰቡ መሬቱን አርሶ መብላት አልቻለም። ገበያ ሄዶ መሸጥ መግዛት ቅንጦት ሆነበት። ልጆቹን ወደ ትምህርት ቤት መላክ አልቻለም። የታመመ ሰው ሆስፒታል መሄጃ መንገድ ጠፋው። የሞተ ሰው ቀብር አጣ። ቀን ጨለማ ሆነበት።

ይህ በጠራራ ፀሐይ ጭለማ የዋጠው ማህበረሰብ በሬዎቹን እና ልጆቹን በቀንበር አድርጎ፣ ፈረሶቹን በልጓም አውሎ፣ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ወጥቶ የገዛ ልጆቹን እየተማጸነ ይገኛል፤ ጦርነት
እንዲቆም፣ በመካከላቸው እርቅ እንዲፈጠር እና በሰላም መኖር እንዲፈቀድለት እየለመነ ነው። እንደዚህ አይነት ልመና እና ተማጽኖ ለፈጣሪ እንጂ ለሰው ልጅ ባልተገባ ነበር። ያሳዝናል።

የኦሮሞ ከዚህ የከፋ እንጂ ያነሰ አይደለም ገበሬው ሴት ልጆቹ ተደፍረው አልቀዋል ከብቶቹ ታርደው ተበልተው አልቀዋል እገታው እና ግድያው ቤት ይቁጠረው እርሻ ቆሟል ትምህርት ቤቶች ከተዘጉ ስድስት አመት ሞላቸው መሃይም ትውልድ እየመጣብን ነው የወለጋ ሴቶች ፊንፊኔ ውስጥለስልጤ እና ለጉራጌ የቤት ሰራተኛ ሆነዋል በአጠቃላይ ኦሮሞን ከኦሮሞ ነፃ ለማውጣት ተብሎ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ነው. አዎቂዎች ሙሁራኖች አደ ሲንቄዎች ቄሶች ሼኮች ዝምታን መርጠዋል አሁንግ ሁሉም በቃ ሊል ይገባል
#NoMoreWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከጦርነቱ የተረፉ የትግራይ ታጣቂዎች ዛሬ ላይ የሚዘፍኑት ልብ ይሰብራል።

" ጎዳና ላይ ሞቼ ቀርቼ ነበር። የወላጆቼ ፀሎት ነው ከሞት ያተረፈኝ……ጓደኞቼን ቤተሰቤን ሳልጠግብ መንገድ ላይ ቀርቼ ነበር...እሰይ እሰይ ተረፍኩ"


ስንቱ ነው በከንቱ የረገፈው?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሀገር መከላከያ አባል መልክት አለው አድምጡት

ኢትዮጵያችን ስላሟ መመለስ አለበት

#NoMoreWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቦሌ ቡልቡላ ዶክተሮች ስፈር አንዲት የ 5 አመት ህፃን ሰፈር ውስጥ ለመጫወት ከቤት ትወጣለች ለረጅም ሰአት ድምፁአ ሲጠፋ አክስቱአ እሱአን ለመፈለግ ከቤት ትወጣለች ፈልጋ ስታጣት አንድ በእዴሜ ገፋ ያለ የሰፈር tele tawor ሚጠብቅ ጥብቃ አለ እና እሱጋ ሄዳ ስታንኳኳ አልከፍትም ይላታል ከውስጥ የልጅቷን ድምፅ ስትሰማ ሰፈሩን በጩኧት ቅልጥ ታረገዋለች የሰፈሩ ሰው ተሰብስቦ በሩን ሰብረው ውስጥ ሲገቡ ህፃኑአ ልጅ አልጋ ላይ ተኝታለች ሰውዬው ደሞ ሱሪን አውልቆ ቆሞ ነበር በአከባቢው የነበሩ ፖሊሶች ሰውዬውን በባጃጅ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ይዘውት ሄደዋል ልጅቷ ደሞ ሆስፒታል ቼክ ለምስደረግ ይዘዋት ሄደዋል

ይሄ ነገር ወረርሽኝ አደረጉት
https://www.tg-me.com/danny4677
ይሄ ዩክሬን ወይም ራሺያ መስሏቹ ከሆነ ተሳስታቹሀል
ሽሜ አሁንም የሚዲያ ጋጋታ ሳያበዛ ከአርሲ ወደ ሃረርጌ ጭናግስን ወስዶ በዘመናዊ እርሻ እያመረተ ያለውን አሳይቶናል።
ልማት የሚጠላ የህዝብ ጠላት ቅጥረኛ ባንዳ ብቻ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እዛ ሰፈር ታዓምራቱ እንደቀጠለ ነው !!

የፋኖ ወንድም ነህ ተብሎ በመከላከያ ወደ ካምፕ ተወስዶ የታሰረው ታዳጊ መከላከያን አስክሮ ትጥቅ ቀምቶ ተመለሰ እያሉ ነው

የእናንተ ጉድ ተወርቶም አያልቅም
https://www.tg-me.com/danny4677
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የ14 አመቱ ሳይንቲስት ሄማን በቀለ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" የነገዋ ኢትዮጵያ በጣም ታስፈራኛለች "
ተዋናይ ግሩም ዘነበ
የግንቦት 7 ፍርስራሽ የሆነው የነ አንዷለም አራጌ ቡድን የማለዳ ኮከብ (Lucifer)‼️ የሚል ፖርቲ አቋቁሟል
ከሻቢያ ትጥቅ ተቀብላቹ ሀገራቹሁን የምትወጉ ሀገሩ ገብቶ የተመለሰ ኤርትራዊ ሀገሪቱ እንዴት የምድር ሲኦል እንደሆነች ፅፏል ከኢሳያስ አፍወርቂ ይዛችሁ የመጣቹሁትን ክፋት አቁማቹ ወደ ቤታቹ ተመለሱ
ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ላይ ምን ሆናቹ ነው ወደ አውሬነት የተቀየራቹሁት ???
ወይ በሀይማኖታቹ ቤት ዘግታቹ ፃም ፀሎት አድርጉ

ይቺ ከላይ የምታያት ሴት የቤት ሰራተኛ ስትሆን የሶስት ዓመት ልጅ ቤተስቦቹ ለሥራ ሲሄዱ የህፃኑን ልብስ እና የራሷን ልብስ አውልቋ masturbation ስታደርግ በካሜራ ተይዛ በህግ ሥር እንዳለች ተስምቷል
ሃይማኖቶቹ ምን እየሰሩ ነው ????
2024/09/22 15:16:37
Back to Top
HTML Embed Code: