Telegram Web Link
ዲያስፖራ በለው በለው ብሎ ጫካ ያስገባው እና የአማራን ህዝብ እንዲሁም በክልል ውስጥ እና አጎራባች ክልል ያሉ ብሄረሰቦችን በመዝረፍ እና በመግደል ላይ ያለው አንገት ቆራጩ ፋኖ በሀገር መከላከያ ሙት እና ቁስለኛ እየሆነ ነው አላማ የሌለው ትግል መጨረሻው መጥፋት ነው
ኢትዮጵያ የሚናገር አውሬ የተፈለፈለበት ሀገር ሆናለች እንደ ማህበረስብ ወድቀናል ሃይማኖቶች ሥነምግባር ከመቅረፅ ይልቅ እሽቅድድም እና ፖለቲካ ውስጥ ተዘፍቀው ከሽፈዋል ባህርዳር ላይ ይቺን ህፃን ከደፈረ በኃላ ቆራርጦ ገድሏታል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ማለት ከ ሶስቱ ብሔረሰቦች ብቻ የተውጣጣች ሐገር አርገው የሳሉትን ፈጣሪ ይይላቸው። ኢትዮጵያ: 86+ ብሔሮች ውህድ ማንነት ያለባት የጋራ ሐገራችን ናት! የነብር ዥንጉርጉርነትና: የኛ መልክ: የተነጻጸረውም ለዚህ ነው።
በነገራችን ላይ ይሄ ደፍሮ ገዳይ ባህርዳር ከተማ ውስጥ ድርጊቱን በመፈፀሙ እና በመያዙ በሶሻል ሚዲያ ተጋኖ ቫይራል ሆነ እንጂ ብዙ ያልተስሙ ሰቆቃዎች የቀን የቀን ተግባር ሆነዋል ነፃ እንወጣለን ብለው ክላሽ ይዘው ሚንጎባለሉት የገበሬውን ሴት ልጆቹን እና ሚስቱን መድፈር የዕለት ተዕለት ተግባራቸው ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ከሀገር መከላከያ ጋር ሆኖ ስላሙና ፀጥታውን ካላመጣ በቀር ከዚህ የባሰ ነገር መስማታችን አይቀርም።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህወሓት ለምን ጉባኤውን ማድረግ ፈለገ??
በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ወንጀል በተሰጠው ውሳኔ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚሰራ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ!!

በህፃን ሄቨን ላይ በተፈፀመው ዘግናኝ የሆነ ኢ ሰብአዊ ወንጀል የተሰጠው ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ባለመሆኑ ከባለድርሻ አካላት ጋር እንደሚሰራ የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

የህፃናትን መብት በማስጠበቅ ረገድ ሚኒስትር መስሪያ ቤቱ የተለያዩ ተግባራትን ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡

ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ በህፃናት መብት ጥበቃ ላይ በተለየ መልኩ የፖሊሲ አቅጣጫዎች እንዲቀመጡና የአሰራር ስርዓት በመዘርጋት የሚፈፀሙ ጥቃቶች የሚመዘገቡበትና ተገቢ የሆነ ሁሉን አቀፍ አገልግሎት እንዲያገኙ የህፃናት የመረጃ አያያዝ ሰርዓት እንዲዘረጋ እና የቅንጅት ስራዎች እንዲጠናከሩ እየተደረገ መሆኑም ተመላክቷል፡፡

በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችውን ህፃን ሄቨን በተመለከተም በደረሰው ዘግናኝ የሆነ ኢ-ሰብአዊ ወንጀል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የተሰማውን ሀዘን ገልፆ ይህንን አይነት የህፃናት ጥቃት ሚኒስቴር መስሪያቤቱ በፅኑ እንደሚያወግዝ አስታውቋል፡፡

በተፈፀመው ወንጀል ዙሪያም የተሰጠውን ዉሳኔ አስመልክቶ ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ባለመሆኑ ከፍትህ አካላት እና ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እንደሚሰራ እና እንደሚከታተል አረጋግጧል፡፡
27 ዓመት ሙሉ የወለጋ እና የጉጂን ወርቅ በትንሿ አውሮፕላን እየጫነ ሲዘርፍ የነበረው ህወሃት ዛሬ የትግራይ ወርቅ እያወጣ በህገወጥ መንገድ ከሃገር እያወጣ እየሸጠ ወራሪ ወታደር እያደራጀበት ይገኛል የትግራይ ህዝብ ሳይረፍድ ይሄንን የወንጀል ስብስብ ከጉያው ሊያጠፋ ይገባል።
ሌላ ዜና
ሴቶችን በመድፈር እና ለመድፈር ሙከራ በማድረግ ተፈርዶበት በይግባኝ የወጣ አንድ ግለሰብ ባህር ዳር ከተማ ውስጥ በነፃነት እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ ነዎሪዎች እየተናገሩ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያማል!
ከ20 አመት በታች የሆነ ሰው ይህንን ቪዲዮ እንዳያይ ይመከራል።
"ለአማራ ሕዝብ ነው የምንታገለው" እያሉ እኚህን አባት አየቀረጹ ሲገሉአቸው ተመልከቱ። ያማል!

የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ከሀገር መከላከያ ጋር ሆነህ ደህንነትህን እና ስላምህን አስጠብቅ ነፆ አውጪ ባዮች አንድ በአንድ በልተው ሳይጨርሱህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ያሳዝናል ወለጋ ትምህርት ከተዘጋ ስድስት ዓመት ሆኖታል ኦሮሞን ከኦሮሞ ነፃ ለማውጣት ትውልድ እየጠፋ ነው
የኦርቶዶክስ መክሸፍ !!

ፋኖ መሪጌታ ብርሃኑ ተክለ ያሬድ የደቡብ እና የምዕራብ አፍሪካ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ ሁኖ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተሹሞ ዛሬ ጆበርግ ገብቷል።

እነ ዘመድኩን በቀለ እነ ዳቆን ሃብታሙ አያሌው እነ ፋንታሁን ዋቄ እነ አባይነህ ካሴ ተዘርዝሮ አያልቅም ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ ደም የሚያፋስሱት ከዚሁ ኦርቶዶክስ መምህር እና ዳቆን ተብለው የተሾሙት ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከመጪው ትውልድ ምንጠብቀው ነገር ቢኖር ምንም ነው እድሜ ለወያኔ እና ለብርሃኑ ነጋ ትውልዱን አከሸፉት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ቪዲዮ የቆየ አይደለም ከትግራይ መቀሌ ትላንት የተናገረችው ነው። በህወሓት ደጋፊዎች ከፍተኛ ቁጣ ያስነሳ የ ሎዛ ንግግር ነው በእኔ በኩል ልጅትዋ የምትናገረው ግን ትክክል ነው እንደሚከተለው ተርጉመነዋል

"ሰላም ሰላም የትግራይ ልጆች እኔ አሁን ያለሁበት ቦታ የእኔ ትውልድ ታሪክ የሰራበት የመጀመሪያ ውጊያ የተደረገበት ሰሜን ዕዝ ነው ያለሁት ቃል በተግባር ለመጀመሪያ ጊዜ የሃገሬን መሬት ረግጫለሁ በጣም ነው የሚገርመው የሰሜን ዕዝ ምሽግ ላይ ነው ያለሁት በጣም ደስ ብሎኛል"።

ወዲ ሻምበል ነው የተረጎመው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ የህውሃት ካድሬዎች የመወያያ መድረክ ነው ሃገረ ትግራይ በሚል ስም የሚጠቀመው የህውሃት ቱባ ካድሬ ኦሮምያ ውስጥ የሚታገሉት ሃይሎች እውነተኛ ከሆኑ ኦሮምያን ክልል እንደ እንደ አማራ ክልል እና ትግራይ ክልል አይነት ውጊያ አድርገው ክልሉን አውድመው ያሳዩን እያለ ነው

የኦሮሞ ህዝብ ነቅቶ የጠላትን ሤራ ማክሸፍ ያለበት አሁን ነው በሥልጣን ጥማት ብቻ ክልሉን አውድመህ ሀገር አልባ ከመሆንህ በፊት ደጋግመህ አስብ
2024/09/22 23:25:09
Back to Top
HTML Embed Code: