Telegram Web Link
ምዕራብ አርማጮ ሴቲቱ ሁመራ ስድስት የሀገር ሽማግሌዎች በፋኖ ታግተዋል።
ከታገቱ ሳምንት ያለፈ ሲሆን ከእገታ ለማስለቀቅ ለእያንዳንዱ የሀገር ሽማግሌ አንድ አንድ ሚሊዮን ብር ጠይቀዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ እከክ የሆነ ድርጅት ለ 50 አመት ሙሉ የጦርነት ነጋሪት ኢትዮጵያን ካልዘረፈና ካላደማ ህይወቱ መቀጠል የማይችል
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ፓርቲ ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ።

ቦርዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ ቁጥር 1162/2011 ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለፖርቲው ጊዜያዊ ፍቃድ መስጠቱን አስታውቋል።

ይህ ጊዜያዊ የምዝገባ ፈቃድ የሚያገለግለው የፖለቲካ ፓርቲውን ለማስመዝገብ የሚያስፈልጉ ተግባራትን ለማከናወን ብቻ ሲሆን የሚያገለግለውም ለሦስት ወራት ብቻ መሆኑንም አስረድቷል።
የ15 አመቷ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ትውልደ ኢትዮጵያዊ

ሄመን በቀለ ይባላል

ምናልባት የቆዳ ካንሰርን ይከላከላል ተብሎ የሚታሰበውን የሳሙና አይነት በምርምር በማኘቷ ታይም የተባለው ታዋቂው መጽሄት ዛሬ የአመቱ ታዳጊ ብሎ ሰይሞታል!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ ትክክል ብለሻል ነገር ግን አሁንም የበታች አመራሮች የወረዳ እና የክፍለከታማ ስዎች ህዝቡን ሲኦል ውስጥ ከተውታል ጉቦው ተጧጡፋል እነዚህ ግለሰቦች እያጣሩ የማያዳግም እርምጃ በፍጥነት ሊወሰድ ይገባል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እርስ በእርስ በጎጥ እየተቧደናቹ እርስ በእርስ እየተጋደላቹ ከምታልቁ እና ህዝቡንም በአማራነቱ ከምትገሉትና ከምታሰቃዩ ምን አለ አርፋቹ ብትቀመጡ:: የፋኖ አልበቃ ብሎ ውጪ ያለውም ግሪሳ በጎጥ ተደራጅቶ በስድብና በሴራ እየተጠላላለፈ ነው::
7 ሰዓት ባህርዳር እገባለሁ ያለው ፋኖ የት አለ ? ሲል የአማራ ኮሚኒኪሽን የምጸት መልዕክት አስተላልፏል፣የክሉ ፖሊስም የተፈጠረ ችግር እንደሌለ አስታውቋል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህወሓት ስልጣኑን ለማራዘም ለብዙ አመታት ህዝቡን ሲያሰቃይ የኖረ ቡድን ነው። አሁን የወያኔ የስልጣን ዘመን አብቅቷል። Tplf አሸባሪ ነው።
#viaALULA Selomon
የኦሎምፒክ ኮሚቴው ውርደታቹ ከራሳቹ አንደበት ለኢትዮጵያ ህዝብ ደርሷል ሁላችሁም ከሥልጣን ውረዱልን ።
ሽመልስ አብዲሳ የሚዲያ ጫጫታ ሳያበዛ ኦሮምያ ላይ ወጥሮ እየሰራ ነው ይሄ አርሲ የስንዴ እርሻ ነው
ዘይገረም ነው !!
2024/09/23 10:32:06
Back to Top
HTML Embed Code: