Telegram Web Link
"የፕሪቶርያ ውል ለማፍረስ ከ ሻዕብያና ከፋኖ ጋር ግንኙነት ስታደርጉ ነበር። ይሄ ጉዳችሁን ዓለም ሁሉ አውቆታል። ስታደርጉት የነበረ ግንኙነት በዶክሜንት እነ ማይክ ሃመር ጭምር በእጃቸው የያዙት መረጃ ነው።

ፕሬዝዳንት #ጌታቸው ረዳ በህወሓት ካድሬዎች ፊት የተናገረው

ምንጭ ድስየ አሸናፊ በትግርኛ ከፃፈው የተወሰደ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኦርቶዶክስ የአንገት ቆራጭ ፋኖ ምሽግ መሆኗን ማቆም አለባት።
በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ (UAE) ለመገበያየት የኢትዮጵያ ገንዘብ (ብር) መጠቀም እንደሚችሉ ያውቃሉ⁉️🤔

ዛሬ ማክሰኞ ጁላይ 16፣ 2024 የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና ኢትዮጵያ እስከ 817 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ የገንዘብ ልውውጥ ስምምነት ተፈራርመዋል።

ሁለቱ ማዕከላዊ ባንኮች ድንበር ተሻጋሪ ግብይቶችን ለመፍታት እና የክፍያ እና የመልእክት መላላኪያ ስርዓቶቻቸውን ለማስተሳሰር የአገር ውስጥ ገንዘቦችን ለመጠቀም የሚያስችል ማዕቀፍ ለማቋቋም የመጀመሪያ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል።

ይህ የኢትዮጵያ መንግስት የዶላር እጥረትንና የጥቁር ገበያ ችግሮችን ለመፍታት ካደረጋቸው ዲፕሎማሲያዊ ስምምነቶች አንዱ ነው።
ጋዜጠኛ #እስክንድር ወደ አንድ እዝ የተዋቀረው የፋኖ መሪ ሆኖ ዛሬ ተመርጧል፤ የጎጃሙ #ዘመነ_ካሴ የምርጫ ውጤቱን ውድቅ አድርጓል! ዛራ ሚዲያ ደስታ በደስታ ሆኗል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መረጃ‼️

አዲሱ በእስክንድር ነጋ የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን አመሰራረትን በመቃወም በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ; የሸዋ ጠቅላይ እዝ የሚመራው ኮማንደር አሰግድ መኮንን እና
በዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም እዝ የአቋም መግለጫ አወጡ::

የውስጥ መረጃ እንደደረሰኝ ከሆነ እነዚህ ሶስቱ አደረጃጀቶች የራሳቸው አንድ ወጥ ፋኖ በመመስረት መሪነቱን ለዘመነ ካሴ ለመስጠት ተስማምተዋል::


በመጨረሻም "ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል አንዱ አንድን ያጠፋል"
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሚዲያ ክንፋ ዲያስፖራዉ ጃዊሳ በራሱ በአድማጭ አንደበት ዉሸታቹ ይብቃ በቃ ተባለ ።
ሁሉም እየጠራ ይመጣል የግዜ ጉዳይ ነው ።
ሽመልስ አብዲሳ የሚዲያ ጋጋታ ሳያበዛ ገበሬውን በማደራጀትብ በዘመናዊ እርሻ ተዓምር እየሰራ ነው ኦሮሞ ከመቶ ሃምሳ ዓመት በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ በኦሮሞነቱ የሚኮራ ለኦሮሞ የሚሰራ የመጀመርያው ይመስለኛል

ኦሮሞ አሁን የሚያስፈልገው የኢኮኖሚ አብዮት ብቻ ነው ፖለቲካው አልቋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዙሩ ከሯል ! መጨረሻቸው መጥፋት ነው! አለቀ
የእንስሳ መብት ተከራካሪ ሁለት ግለሰቦች ሰላማዊ ሰልፍ ሊያረጉ ሲሉ ተያዙ::

"ጨካኝ የጦጣ ጭነቶችን ያቁም" የሚል ፅሁፍ ያለበት ፖስተር በመያዝ ለገአር የሚገኝው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቲኬት ኦፊስ በር ላይ ሊያደርጉ እንደተዘጋጁ ተደርሶባቸዋል::

ከሰሞኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለምርምር የሚውሉ ጦጣዎችን እያጓጓዘ ነው የሚሉ ክሶች ሲቀርቡ ነበር። እነዚህ ክሶች እንደሚሉት ጦጣዎቹ ከተጓጓዙ በኋላ "በጭካኔ ተቆራርጠው ተገድለው ለላቦራቶሪ ምርምር ይውላሉ"።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያዊያን የአስተሳሰብ ለውጥና መሻሻል በማድረግ እንዴት አድርገው ሀገራቸውን መለወጥ እንደሚችሉ ይህ ደቡብ ኮርያዊ ወጣት ፣ የትውልድ ሀገሩን ደቡብ ኮርያን ምሳሌ በማድረግ ጥርት ባለ አማርኛ ያስረዳል። ስሚየለም እና የአስተሳሰብ ለውጥ እና ዘመናዊነት እርቀን እርስ በእርስ ለሥልጣን ጥማት እየተገዳደልን ነው

ጦርነት ይብቃ !! የአስተሳስብ ለውጥ ይምጣ !! #NoWar
#ኦሮሚያ ክልል #ምስራቅ_ወለጋ ዞን “ወባ ከግጭት በበለጠ ሰውን እየገደለ” መኾኑን የዞኑ ነዋሪዎች ተናገሩ

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የተከሠተው የወባ ወረርሽኝ፣ በተለይም በምሥራቅ ወለጋ ዞን ክፉኛ መዛመቱንና ለዓመታት የቀጠለው “ግጭት ከሚያደርሰው ጉዳት በበለጠ ሰዎችን እየገደለ” መኾኑን  ነዋሪዎች ገልጸዋል።

በተለያዩ ዞኖች ያለው የጸጥታ ችግር እና አለመረጋጋት፣ የወባ ትንኝን በመከላከል እንቅስቃሴው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ማሳደሩንም ነዋሪዎቹ አክለው ገልጸዋል።

በዞኑ የሚገኙ አንድ የሕክምና ዶክተር፣ ከታካሚዎቻቸው መካከል 90 በመቶዎቹ ከባድ የወባ ምልክት ያለባቸው ታማሚዎች መኾናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ጠቁመዋል።

የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶ/ር ተስፋዬ ክበበው፣ የወባ በሽታ ስርጭት፣ ባለፉት ሳምንታት በዕጥፍ መጨመሩን ገልጸው፣ ችግሩን የሚመጥን ርምጃ መውሰድ እንደሚያስፈልግ አመልክተዋል።



የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ
ከ 6 ሰአት በፊት
“የፋኖ ታጣቂዎች” በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ በሚገኝ “የአገው ተወላጆች” መኖሪያ ቀበሌ ላይ ፈጸሙት በተባለ ጥቃት ከአስር ሺህ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት፣ ሰባት ተፈናቃዮች እና የተፈናቃዮች ተወካዮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
ለነዋሪዎቹ መፈናቀል ምክንያት በሆነው ጥቃት “ህጻናትን” ጨምሮ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ነዋሪዎች መገደላቸው እንዲሁም በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን የዐይን እማኞች ገልጸዋል
ከደቡብ አፍሪካ ተነስቶ ቦትስዋና፣ ዚምባብዌ፣ ዛምቢያ፣ ታንዛኒያ፣ ኬንያ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን ብሎ ግብፅ የገባው ግለሰቡ እነዚህን ሁሉ ሀገራት በእግሩ ሲያቆራርጥ ምንም ችግር ሳይገጥመው አማራ ክልል ከደረሰ በኋላ የእገታ ሙከራ፣ ድብደባ እና በርካታ እንግልት እንደደረሰበት ተናግሯል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተማሪዎችን ህይወት እያጨለሙ ንፁሀን እያገቱ ትግል የለም ለህዝቡ ስላም ስጡት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፋኖ የክፋት መምህራቸው ዘመድኩን ነቀለ
2024/09/22 10:15:12
Back to Top
HTML Embed Code: