Telegram Web Link
ከገዱ አንዳርጋቸው ከታምራት ላይኔ ጋር ሆናቹ የምታስመልሱት የኦሮሞ ጥያቄ የለም !! ለሥልጣን ጥማት ብላቹ ሌላ ብጥብጥ አታምጡብን።
Forwarded from Addis Standard Amharic
ዜና: #በአማራ ክልል #የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ አሊ ተገደሉ

የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ አሊ በታጣቂዎች መገደላቸው ተገለጸ።

ከአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እና ከዞኑ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳየው አቶ አሕመድ አሊ የተገደሉት #በከሚሴ ከተማ ከሚገኘው መስጅድ ዛሬ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም “ጁምአ ሶላት ሰግደው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ከታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት” ነው።

የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እንዳመላከተው ዋና አስተዳዳሪው የተገደሉት “የአንድነት ፀር በሆኑ ፅንፈኞች“ ሲል በጠራቸው ሀይሎች በተተኮሰ ጥይት ነው።

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ አሊ “በ39 ዓመታቸው መስዋዕት ሆነዋል” ያለው የአማራ ክልል መንግስት መግለጫ “ፅንፈኝነት መሪዎችን በመግደል የሚያሸንፍ ቢመስልም የበለጠ ትግላችንን እንድናጠናክር የሚያደርግ ነው” ሲል አስታውቋል።

አቶ አሕመድ አሊ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ በዞኑ አስተዳደር በተላያዩ ሃላፊነት ቦታዎች ማገልገላቸውን ከዞኑ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
" ለልጆቻችን ነፃነት እንደ ኬኒያውያን ነፃነት ወይም ሞት ብለን አራት ኪሎ ያለውን ፓርላማ ላይ እሳት መለኮስ አለብን"

ደረጀ ሀብተወልድ
ጀነራል ተፈራ ማሞ ተከትሎ ወደ ፋኖ የተቀላቀለው፣ ብ/ጀነራል ተዘራ ንጉሴ ” ወደ ፋኖ እንድትቀላቀል ያስገደዱህ ምንድናቸው ተብሎ ሲጠየቅ፣ ” ተዘራ ሲመልስ እኛ የኣማራ ልዩ ሃይሎች ከኤርትራ ሰራዊት ጋር ተባብረን ትግራይን ስንወጋ መሬታችን ለማስመለስ ብለን ነበር (የትግራይ መሬት) ማለቱ ነው፣ ምዕራብ ትግራይ እና ደቡብ ትግራይ፣ ኣያይዞ ኣሁን ግን ይላል የብልፅግና መንግስት የትግራይ መሬት ወደነበረበት እየመለሰ ስመለከት ነው ወደ ፋኖ እንቀላቀል ያስገደደኝ ብሏል።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከኦሮሚያ ጊምቢ ኪዳነምህረት ኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውስጥ በደብተራዎች ሲሰራበባቸው የነበሩ የድግምት ፣ የጥንቆላ የፈልፈላ መጽሀፎች እየተወገዱ ይገኛሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዘንድሮ ትጥቅ ትግል ገበሬውን ዋጋ የሚያስከፍል ነው
#NoWar
ንጹሀንን ለገንዘብ ማገት በአስቸኳይ ይቁም- በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር

እየተደጋጋመ የመጣው ንጹሀን ዜጎችን እና ተማሪዎችን ለገንዘብ ጥቅም ብሎ ማገት እንዲቆም በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ገለጹ።

"በኦሮሚያ እና አማራ ክልሎች አሁንም የቀጠለው የንጹሀን እገታ፤ የተራዘመ ጦርነት የወንጀል መስፋፋት እና የሕግ የበላይነት መዳከም እንደሚያመጣ ያሳያል" ተብሏል።

ባለፈው አንድ ሳምንት ብቻ ከአንድ መቶ በላይ ተማሪዎች እና ተጓዦች በመንገድ ላይ ታግተው የማስለቀቂያ ገንዘብ እየተጠየቀባቸው ይገኛል ሲሉ አምባሳደሩ መግለጻቸውን ኤምባሲው አስታውቋል።
አሳዛኝ ዜና
------/---
ዛሬ ሐምሌ 01/2016 ዓ ም ከወገራ ወረዳ ወደ ጎንደር ዩኒቨርስቲ ለፈተና ጉዞ ላይ የነበሩ ተማሪዎች በታጣቂዎች ("ፋኖ") ጥቃት ተከፍቶባቸው ጉዳት ደርሶባቸዋል

የጉዳቱ መጠን የተረጋገጠ አሀዝ ባይኖርም መኪና ላይ እንዳሉ በሩምታ ተኩስ ብዙዎቹ ሳይሞቱ እንዳልቀሩ ተነግሯል።

👉በሌላ በኩል ከመተማ እና ጭልጋ አካባቢ ለፈተና ወደ ጎንደር የሚሄዱ ተማሪዎችም #አይምባ አካባቢ መንገድ ተዘግቶባቸው ለኦሬንቴሽን መድረስ አልቻሉም
👉ተማሪዎች የዩኒቨርስቲ መግቢያ የፈተና እንዳይፈተኑ ለማድረግ ከጎንደር ከተማ ወደ ተለያዩ ወረዳዎች የሚወስደውን መንገድ ከዛሬ ጀምሮ በማደናቀፍ ላይ እንደሚገኝ ተረጋግጧል

👉በተያያዘ ዜና በጭልጋ ንዑስ ወረዳ #ጮንጮቅ እና በወገራ ወረዳ #ከልተው_መረባ "በፋኖ" ስም የተደራጀ ሽፍታ ብሔር ተኮር ጥቃት በመሰንዘር በርካታ #የቅማንት አርሶ አደሮችን ሲገድ*ልና ሲዘርፍ አድሯል

ንፁሀንን መግደል ትግል ሊሆን አይችልም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ናቸው ወረው ሊያስገብሩን ሚመጡት ??!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሃብታሙ አያሌው ለህውሃት በሚሰራበት ዘመን
★የሚፍ ቀጄልቻ ባለቀ ሰአት ከ5000ሜ ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን እውቅና ውጭ ተወግዶ በቦታው ቢኒያም መሀሪ ተተክቷል ።
★አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ በ2024 ውድድር ባሳየዉ ብቃት በ3000- 5000ሜ በአለማችን የደረጃ አሰጣጥ 1ኛ ላይ ተቀምጧል።
★ በ5000ሜ ደግሞ የአለም ፈጣን ሰአት ካስመዘገበው ሀጎስ ገብረህይወትን ተከትሎ 2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
ይሄን ወቅታዊ ብቃቱን ተከትሎ ነበር የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በርቀቱ ኦሎምፒክ ላይ ሀገር እንዲወክል ያደረገው ይሄንንም ለአለማቀፍ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ከሳውቋል።

ከመቼውም ጊዜ በላይ ውዝግብ እየፈጠረ ያለው የኦሊምፒክ ኮሚቴ በ1500ሜ እና በ5000 ምርጥ አቋም ላይ የምትገኘውን ፍረወይኒ ሀይሉን በ5000 ተጠባባቂ ፣ ጉዳፍ ፀጋይን ባልተለመደ ሁኔታ በ3 ርቀት እንድትሳተፍ አድርጓል።

ትላንት ምሽት ደግሞ ሌላ አዲስ የውዝግብ በር ከፍቷል ከፍተኛ ፉክክር በሚደረግበትና የአለማችን ባለክብረወሰኖች በሚፋጠጡበት ርቀት ላይ ጥሩ ልምድ ያለውን እንዲሁም በወቅታዊ አቋሙ እጅግ አሪፍ ደረጃ ላይ የሚገኘውን ዮሚፍ ቀጄልቻን አንስቶ ወጣቱን ቢንያምን ተክቷል።

ታዳጊ አትሌቶች መያዝ እጅግ የሚበረታታ ቢሆንም ያን ማድረግ የማን ድርሻ ነው?
ዲያስፖራው ልጅቹን እንደዚህ እያሳደገ ነው ድርድር አንፈልግም ጦርነት ይቀጥል የሚልህ
#NoWar
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስለፋኖ፡ በሕዝብ እውነታው ሲነገር፡

"ፋኖ፣ እወድሽ ነበረ እንደመቀነቴ፣
ሞሽላቃ ነሽ ሲሉኝ ቁርጥ አለ አንጀቴ።" 😂🤣😂
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ውስጥ ጦርነትን ለንግድ ሃብት ለማከማቻ መጠቀምያ ነው በተረፈ ዓላማ ያለው ጦርነት የለም።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንገት ቆራጭ ፋኖ ሀብት መስብሰቡን በብቸኝነት ለመቆጣጠር ከወዲሁ ወደ ጎን እየተላፋ ይገኛል
Via Andinet Zeleke Bekele

ፋኖን የሚደግፍ ማንም ይሁን ማን በሰፊው የኦሮሞ ህዝብ በኩል ጠላት ተደርጎ የሚቆጠር ነው፡፡ ፋኖ በዋናነት ኦሮሞን ለመውረር የሚታገል ሲሆን፤ ፋኖን የሚደግፍ አክቲቪስት ሆነ ፖለቲከኛ በሙሉ ኦሮሞ ላይ የሚሞከረውን ወረራ የሚያግዝ በመሆኑ ጸረ ኦሮሞ ህዝብ ነው፡፡
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
መገንጠል ? የምን መገንጠል ?

ኦሮሞ የቅድመ አያቶቹን መሬት ለቆ የክብሪት ቤት በምታክል ካርታ ውስጥ መኖር የለበት ከባህር ነጋሽ እስከ ሞባሳ ከጅቡቲ እስከ ቻድ ድረስ ሪሶርስ ባለበት ሁሉ ሄዶ ይሰራል ይኖራል ዋናው ነገር ሚሊተሪውን ደህንነቱን ይዞ በእኩልነት እና በፍትህ ማስተዳደር ነው

ኦሮሞ የምስራቅ አፍሪካ አባት ነው !!!
2024/09/23 01:31:13
Back to Top
HTML Embed Code: