Telegram Web Link
ለብዙ ዓመታቶች በሰሜን አሜሪካ የሚደረገው አመታዊ የእግርኳስ ውድድር በኢትዮጵያ ሥም የአማራ ብቻ ነው እያልን ስንናገር ቆይተናል ዛሬ ይሄ አመታዊ ዝግኝት የፋኖ ሆኖ በግልፅ ለማን እንደሚወግን ታውቋል።
ሌላው ብሄር ብሄረስብ እዚህ ዝግጅት ላይ እንዳይሳተፍ ቅስቀሳ በማድረግ ሀገር ውስጥ ለሚደረገው ጦርነት ገንዘብ እንዳይሰባስብ በማድረግ ሀገሩን ከጦርነት እና ክውድመት መጠበቅ አለበት።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቅዱስ ሲኖዶስ ውግዘት
የኦሮሞ እና የሲዳማ ገበሬ ቡና ያመርታል የነታማኝ በየነ ቡድን ሸጦ ሀብት ይያካብታል

ላሊበላ ቡና
አፍንጫችንን ይዘን ያለፍንበትን ጎዳና አፋችንን ከፍተን አየነው።
አፈር ስሆን ይሄንን አለማድነቅ ይቻላል?
***
(ተስፋዬ ዘ ሸገር)

አዲስ አበባ ስሟ እንጂ መልኳ እኮ ሌላ ነበር። አሁን እንደ አዲስ አበባ ፒያሳ ለኑሮ የማይመች ለጤና መከራ የነበረ ቦታ ትጠቁሙኛላችሁ? ወዴት ወዴት የተሰራማ ስናደንቅ ካድሬነት አይደለም። ዱባይ ታምራለች የምንለው የንጉሡ ካድሬ ሆነን ነው እንዴ? ወደድንም ጠላንም ከተማዋ ለሚመጣው ትውልድ ምቹ ሆናለች። የሰሩ እጆች ታሪክ ያመሰግናቸዋል።

አፈር ስሆን አሁን ይሄንን አለማድነቅ ይቻላል? ትናንት ቦታውን ለሚያውቅ ሰው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊማር ክልል የሄደ ሰው መልሶ ሳይመጣ አልቆ የጠበቀው ፕሮጀክት እኮ ነው።

ማድነቅ የሚተናነቀን ሁሉንም በፖለቲካ መነፅር ስለምንመለከተው እኮ ነው። እንደሰውማ ብናየው ቱቦው እየገማ አላሳልፍ ያለን መንገድ ፏውንቴን ሲደንስበት በተደሰትን?

በልማት ኮሪደር ስራው ታሪካቸው ከተቀየረ አካባቢዎች አንዱ ከቴዎድሮስ አደባባይ እስከ ሙሐሙድ ሙዚቃ ቤት ያለው ጎዳና ነው። ሰንብቶ የመጣ ይሄ ሀገሬ ነው? ብሎ መጠየቁ አይቀርም።

ድሮ ድሮ ከገጠር የመጡ ሰዎች አዲስ አበባ ታደናግራቸዋለች ሲባል ሳቄ ይመጣል። ሀዋሳ እና ባህር ዳር ኒውዩርክ የሆኑባት ዋና ከተማ እኮ ናት። አስባችሁታል ከፎቁ ብዛት በስተቀረ መቀሌ ጫፍ ላይ የማትደርስ ከተማ ገጠሬውን አደናገረችው ሲባል።

መች ከተሜነት ነበራት፤ አንተዋወቅም እንዴ? ሽንት ቤት ሳይኖራት "መሽናት በሕግ ያስቀጣል" የሚል ለጥፋ አምስት ብር ስትሰበስብ አልኖረችም። ጋሽ አበራ ሞላ ላጽዳሽ ሲላት አላላገጠችም። የዛች ከተማ ሕይወት እኮ ነው የተቀየረው።

ከአራት ኪሎ እስከ ራስ መኮንን ያለውን ጎዳና አይቼዋለሁ የፈረሰችው ፒያሳ ተገንብታ ሳታልቅ አሁን እራሱ ድባቧ ሌላ ሆኗል። እሪ በከንቱ ስራ በሌሊቱ እየተባለ ሃያ አራት ሰዓት ሆ ተብሎበታል። መንግስት ይሄንን በሰላሙም በኢኮኖሚውም እንዲደግመው መመኘት እንጂ የልጆቻችን ከተማ ሲሰራ መቅናት ልክ አይደለም።

የሚጠላውን እንጥላ እንጂ የሚወደደውንማ መውደድ ነው። እንዲህ ባማረች ከተማ መኖር ምኑ ይጠላል? እንደውም ትዝ አለኝ ድሮ ድሮ የቆሻሻ ገንዳ እና የአትክልት ተራ ብስባሽ እያሳየ የተቀረፀ የሙዚቃ ክሊፕ ነበረን። ሙዚቃው ምን ይላል?
"አማረች አዲስ አማረች
የአፍሪቃ ህብረት መዲና ሆነች" ይገርማል እኮ።
አዲስ አበባ ስሟን እየመሰለች የመጣችውስ አሁን ነው? አሁንም ገና ምኑ ተነክቶ ገና ብዙ ስራ ይቀራል ግን ያንን መቀየር መጀመር የሚያስመሰግን ነው።

አንድ ጊዜ የአፍሪካ አንድነት ወደ ህብረት ተቀይሮ ዋና ከተማ ሲመረጥ ደርባን በተባለች የደቡብ አፍሪካ ከተማ ስብሰባ ተደረገ። የሊቢያው መሪ ጋዳፊ የህብረቱን መቀመጫ ወደ ትሪፖሊ መውሰድ ፈለጉ። የክርክራቸው አንድ ነጥብ የአዲስ አበባ ቆሻሻነት ነበር። ቆሻሻ ይፀዳል በሚል ሙግት የልባቸውን ተናግረው አቶ መለስ ዜናዊ የጋዳፊን ምኞት አከሰሙት። ይሁን እንጂ የአፍሪካ መዲናም ተብላ ንፁህ ነገር ይደፋሻል የተባለች እስኪመስል በዚያው ቀጠለች።

ፅዳትና ውበት የሚባል ቢሮ ነበረን። ፅዳት ግን ባህላችን አይመስልም መሃል ከተማው ቆሻሻ መጣያ ሆኖ ነበረ። አሁን ቆሻሻው ሲነሳ ሁሉንም እረሳነው። ከአትክልት ተራ እስከ አራዳ የትናንቱን መንገድ አስቡት። እውነቱን ነው ያ ዘፋኝ "የነበር ሲያወጉት ይመስላል ያልነበር" ያለው።

ዛሬ ቅርስ ውርስ የምንላቸው ሕንፃዎች በዘመኑ ለዘመኑ ሰው ቅንጦት እንጂ ተአምር አልነበሩም። ነገ ሁሉንም ይፈርዳል እስከ ነገ ግን በጥሩ ከተማ መኖራችንን እንቀጥላለን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንተም ወደቀልብህ በዚሁ ብትመለስ ጥሩ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ዛሬ በራያ የተደረገ ስልፍ ነው
Forwarded from freedom
ዳንኤል ክብረት ዛሬ የፃፈውን ቁምነገር እንድታነቡ እጋብዛለሁ
@my_oromia
ራያ አንዱ የኦሮሞ ግንድ ነው
ትግራይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አልታወጀባትም፤ በርካታ ሰዎች ግን ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት በኋላ ከቤታቸው ከመውጣት ራሳቸውን ያቅባሉ።

ለደኅንነታቸው የሚሰጉ ነዋሪዎች ጎረቤቶቻቸው በስለት እና በጦር መሳርያ ጥቃት ሲደርስባቸው እና ሲዘረፉ ቢያዩ፣ አልያም የድረሱልኝ ጥሪ ቢሰሙ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለትን ይመርጣሉ።

ለዚህ ታሪክ ሲባል ቢቢሲ ያነጋገራቸው በርካታ ሰዎች በክልሉ እያጋጠመ ያለው በሕጻናት እና በሴቶች ላይ የሚፈጸመው እገታ፣ በሌሎች ላይ በሚደርሰው ጥቃት እና ሞት በፍርሃት ውስጥ እየኖሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ለደኅንነታቸው ሲባል ስማቸው የተቀየረው አቶ ወልደስላሰ በየቀኑ “ልጆቼ ከሚውሉበት የድንኳን ትምህርት ቤት በሰላም ይመለሱ ይሆን ወይ? ብዬ ስጨነቅ ነው የምውለው፤ ሁሌም ቢሆን ፈጣሪ ጆሮዬን ክፉ እንዳያሰማው እጸልያለሁ” ሲሉ ስጋታቸው ለቢቢሲ ገልጸዋል።
https://bbc.in/3KBNLq6
ከነቀምቴ ፊንፊኔ እየተሰራ ያለ Highway ነው በቅርቡም ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል
የኦሮሞ ህዝብ ለቅሶ ሳይሆን ልማት ብቻ ነው ሚያስፈልገው።
2024/10/01 07:57:23
Back to Top
HTML Embed Code: