በራባት ዳይመንድ ሊግ 5 ሺህ ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ ራባት በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ።
በውድድሩ አትሌት መዲና ኢሳ 14:34.16 በሆነ ሰዓት በመግባት በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ፤ አትሌት ፎትየን ተስፋይ ደግሞ 14:34.21 በሆነ ሰዓት በመግባት ሁለተኛ ሆናለች።
በውድድሩ የተሳተፉት አትሌት መልክናት ውዱ እና ልኪና አምባው አራተኛና አምስተኛ ደረጃን ይዘው ውድድሩን አጠናቀዋል።
https://www.tg-me.com/danny4677

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጦርነት ያንገሸገሸው የአማራ ህዝብ
https://www.tg-me.com/danny4677
https://www.tg-me.com/danny4677
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሻቢያ ፍልፍሎች የዶላር ቀለብተኞቹ ብጥብጥ ቀጥሏል
https://www.tg-me.com/danny4677
https://www.tg-me.com/danny4677
"እቺ ድሮን የወደቀችው በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አበዶንጎሮ ወረዳ፣ ጫንጮ ቀበሌ በአርሶ አደር ማሳ ውስጥ ነው ።
እስካሁን የወደቀችበት ምክንያት ባይታወቅም ፤ የፌዴራል መንግሥት አካላት በሄሊኮፍተር ተሳፍረው በአደጋው ቦታ መድረሳቸው ታውቋል "
https://www.tg-me.com/danny4677
እስካሁን የወደቀችበት ምክንያት ባይታወቅም ፤ የፌዴራል መንግሥት አካላት በሄሊኮፍተር ተሳፍረው በአደጋው ቦታ መድረሳቸው ታውቋል "
https://www.tg-me.com/danny4677
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቦሌ ለአየር መንገዱ ቅርብ ቦታ እሳት ተነስቶ ነበር አሁን በቁጥጥር ሥር ውሏል
https://www.tg-me.com/danny4677
https://www.tg-me.com/danny4677