Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ፋኖ በቅርቡ "ከተሞች ላይ ቦም*ብ እያፈነዳን....ነው" በማለት በቃለአቀባዮቻቸው በግላጭ ሲነግሩን ነበር የከረሙት።
ዛሬም የሆነው ይኸው ሲሆን
አሳዛኙ ነገር በዛሬው እለት በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 04 ባህር ዳር ቁጥር 1 ሆቴል ጠዋት 3፡30 አካባቢ
ቃልአብ ግርማ ስንታየሁ የሚባል የፋኖ አባል የያዘው በሰዓት የሚፈነዳ ፈንጅ እራሱ ላይ ፈንድቶ ህይወቱ አልፏል።
ዛሬም የሆነው ይኸው ሲሆን
አሳዛኙ ነገር በዛሬው እለት በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 04 ባህር ዳር ቁጥር 1 ሆቴል ጠዋት 3፡30 አካባቢ
ቃልአብ ግርማ ስንታየሁ የሚባል የፋኖ አባል የያዘው በሰዓት የሚፈነዳ ፈንጅ እራሱ ላይ ፈንድቶ ህይወቱ አልፏል።
በራባት ዳይመንድ ሊግ 5 ሺህ ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ ራባት በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ።
በውድድሩ አትሌት መዲና ኢሳ 14:34.16 በሆነ ሰዓት በመግባት በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ፤ አትሌት ፎትየን ተስፋይ ደግሞ 14:34.21 በሆነ ሰዓት በመግባት ሁለተኛ ሆናለች።
በውድድሩ የተሳተፉት አትሌት መልክናት ውዱ እና ልኪና አምባው አራተኛና አምስተኛ ደረጃን ይዘው ውድድሩን አጠናቀዋል።
https://www.tg-me.com/danny4677

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጦርነት ያንገሸገሸው የአማራ ህዝብ
https://www.tg-me.com/danny4677
https://www.tg-me.com/danny4677
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሻቢያ ፍልፍሎች የዶላር ቀለብተኞቹ ብጥብጥ ቀጥሏል
https://www.tg-me.com/danny4677
https://www.tg-me.com/danny4677
"እቺ ድሮን የወደቀችው በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አበዶንጎሮ ወረዳ፣ ጫንጮ ቀበሌ በአርሶ አደር ማሳ ውስጥ ነው ።
እስካሁን የወደቀችበት ምክንያት ባይታወቅም ፤ የፌዴራል መንግሥት አካላት በሄሊኮፍተር ተሳፍረው በአደጋው ቦታ መድረሳቸው ታውቋል "
https://www.tg-me.com/danny4677
እስካሁን የወደቀችበት ምክንያት ባይታወቅም ፤ የፌዴራል መንግሥት አካላት በሄሊኮፍተር ተሳፍረው በአደጋው ቦታ መድረሳቸው ታውቋል "
https://www.tg-me.com/danny4677
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቦሌ ለአየር መንገዱ ቅርብ ቦታ እሳት ተነስቶ ነበር አሁን በቁጥጥር ሥር ውሏል
https://www.tg-me.com/danny4677
https://www.tg-me.com/danny4677