Telegram Web Link
በቲክቶክ ለታማሚዋ የተሰበሰበውን ብር ይዞ የተሰወረው በፖሊስ ቁጥጥር ስር ዋለ።
#FastMereja
ምህረት ሀደራ የተባለች አህታችን ያልፍልኛል ቤተሰቤንም ካሉበት ችግር አግዛለው ብላ በህገ ወጥ መንገድ ወደ አረብ ሀገር ብትሄድም ነገሮች እዳሰበችው ሳይሆን በተቃራኒው ጭኗ ላይ ከፍተኛ እባጭ በመውጣቱና ወደ ካንሰር በመቀየሩ ችግር ውስጥ ትገባለች።

ህጋዊ አለመሆኗ ደግሞ በዛ ሀገር መታከም አለመቻሏ ችግሩን ያበዛባታል። ይህን በሽታ ይዛ ለሁለት አመት ከቆየች በኋላ ካቅሟ በላይ ሲሆንባት ጉዳዩን ወደ ማህበራዊ ሚዲያ ይዘው በመምጣት በመላው አለም ያሉ ኢትዮጲያዊያን በማገዝ ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ በማዋጣት እሷም ወደ ሀገር ገብታ እድትታከም እሷን በኤርፖርት በመላክ የተሰበሰበውን ብር በአቶ ተስፋዬ ስዩም በሚባል ተጠርጣሪ በኩል እንዲደርሳት ቢላክም አቶ ተስፋዬ ስዩም ገንዘቡ አካውንቱ እደገባለት እራሱን ለመሰወር ቢሞክርም የንፋስ ስልክ ላፍቶ ፖሊስ መምሪያ ከቅን ልቦች በደረሰው አቤቱታ እና ጥቆማ መሰረት ባደረገው የነቃ ክትትል በዛሬው እለት በቁጥጥር ስር መዋሉን ቅን ልቦች ለፋስት መረጃ ባደረሰው መልዕክት ያሳያል።

ማህበራዊ ሚዲያዎቻችን ባህልና እሴቶቻችንን የምናሳድግበት ለተቸገረ የምንረዳዳበት እንጂ ከነበርንበት የዃሊት የምንሸራተትበት መሆን የለበትም ሲሉ ቅን ልቦች መልዕክት አስተላልፏል ግለሰቡ በአሁን ሰአት በንፋስ ስልክ ላፍቶ ፖሊስ መምሪያ ይገኛል።
****
https://www.tg-me.com/danny4677
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ነገር ለዘመናት ስንጮህበት የኖርነው ነው መንበረ ተክለሃይማኖት እና ማህበረ ቅዱሳን አላማቸው የታወቀ ነው የሚያሳዝነው የራሱን ሲኖዶስ መመስረት አቅቶት ለነዚህ አራጆች ገንዘብ እያዋጣ የገዛ ወገኑን የሚያስጨፈጭፈው ኦሮሞ ዛሬም መኖሩ ሲታይ ነው
ጤናማ ልጁን የካንሰር በሽተኛ ነው በማለት ሲለምንበት የተገኘ ወላጅን እና ግብረ-አበሩን ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን የአዲስ አበባ ፖሊስ አሰታወቀ
የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በውጭ ሀገራት የሚያደርጉት ህክምና ከአሁን በኋላ “እንደማይፈቀድ” ጠ/ሚ አብይ አህመድ ተናገሩ።ኃላፊዎቹ የውጭ ሀገር የህክምና ቀጠሮዎቻቸውን በመከላከያ ሪፈራል ሆስፒታል እንዲያካሄዱም አዝዘዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ብርጌድ ንሓመዱ ፊንፊኔ ላይ በይፋ ተመስርቷል
ሻቢያ በቅርቡ ተገልብጦ ወፌ ላላ ይገረፋል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ክልልህን አልማ ሰርተህ ብላ ሲባል እምቢ ያለው ፋኖ አሁን ላይ ቅማል እየበላው ይገኛል።
ኤርትራዊያን ከእናት ሀገራቸው ኢትዮጵያ ጋር እንድትዋሃድ የድጋፍ ሰልፍ በወጡበት ወቅት😳

"ኢትዮጵያውያን ምኳና እናፈለጥኩሙና መን ትደልዩ አይትበሉና"😂

"Do Not Ask Whom We Want Since You Konw That We are Ethiopians"

ህዳር 1955 ዓ.ም

ይሄ ትውልድ ታሪኩን ይደግማል !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሻቢያ የደህንነት ስው በሆነው ኤልያስ ክፍሌ የሚተዳደረው ንብረትነቱ የሻቢያ የሆነው መረጃ ቲቪ እና ኢትዮ 360 በሁለቱ የዶላር ቀበኞች በሃብታሙ አያሌው እና ዘመድኩን ነቀለ መሃል ግብግቡ ቀጥሏል
https://www.tg-me.com/danny4677
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ፋኖ በቅርቡ "ከተሞች ላይ ቦም*ብ እያፈነዳን....ነው" በማለት በቃለአቀባዮቻቸው በግላጭ ሲነግሩን ነበር የከረሙት።
ዛሬም የሆነው ይኸው ሲሆን
አሳዛኙ ነገር በዛሬው እለት  በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 04 ባህር ዳር ቁጥር 1 ሆቴል ጠዋት 3፡30 አካባቢ
ቃልአብ ግርማ ስንታየሁ የሚባል የፋኖ አባል የያዘው በሰዓት የሚፈነዳ ፈንጅ እራሱ ላይ ፈንድቶ ህይወቱ አልፏል።
በራባት ዳይመንድ ሊግ 5 ሺህ ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሮኮ ራባት በተካሄደ የዳይመንድ ሊግ ውድድር በ5 ሺህ ሜትር ሴቶች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት አሸነፉ።

በውድድሩ አትሌት መዲና ኢሳ 14:34.16 በሆነ ሰዓት በመግባት በቀዳሚነት ስታጠናቅቅ፤ አትሌት ፎትየን ተስፋይ ደግሞ 14:34.21 በሆነ ሰዓት በመግባት ሁለተኛ ሆናለች።

በውድድሩ የተሳተፉት አትሌት መልክናት ውዱ እና ልኪና አምባው አራተኛና አምስተኛ ደረጃን ይዘው ውድድሩን አጠናቀዋል።
https://www.tg-me.com/danny4677
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጦርነት ያንገሸገሸው የአማራ ህዝብ
https://www.tg-me.com/danny4677
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሻቢያ ፍልፍሎች የዶላር ቀለብተኞቹ ብጥብጥ ቀጥሏል
https://www.tg-me.com/danny4677
እንደዚህ ነው ሀገር አልባ የተደረግነው

https://www.tg-me.com/danny4677
2024/09/23 21:22:37
Back to Top
HTML Embed Code: