Telegram Web Link
በአሉ ግርማ ስለ ኢትዮጵያውያን ምን ፅፎ ነበር?
ከተማዬ ፊንፊኔ በደንብ አፅዱልኝ
በገንዘብ፡ (ጽዱ ኢትዮጵያ)
ንግድ ባንክ: - 1000623230248
ብሔራዊ ባንከ ዶካር - 0101211300016
የአርቲስት፤ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ፤ የታጋይ፤ ድምፃዊና ጊታሪስት ኤብሳ አዱኛ ነሃሴ 24, 1988 ዓ/ም በግፍ በፊንፊኔ ከተገደለና ከ28 አመታት በኃላ ክብሩን በሚመጥን መልኩ አጽሙ ያረፈበት የመቃብር ቦታው የክብር ሃውልት እንዲህ ተዘጋጅቶለታል።

ለአርቲስት ኤብሳ አዱኛ ፍቅራችሁን ክብራችሁን አድናቆታችሁን ገልፃችሁ ክብርና ዝናው ጠብቃችሁ አጽሙ ያረፈበትን ቦታ በክብር እንዲህ እንዲዘጋጅ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ በገንዘብ በጉልበት በእውቀት ለተሳተፋችሁ ወገኖች በሙሉ ክብር ይገባችኃል።

ስም ከመቃብር በላይ ነው አርቲስት ኤብሳ አዱኛ ለኦሮሞ ህዝብ ፍትህ : እኩልነት: ነፃነት ለከፈለው የህይወት መስዋዕትነት እና ለኦሮሞ የኪነጥበብ እድገት ለአበረከተው ልዩ አስተዋጽኦ ሁሌም በትውልድና በታሪክ ህያው ነው !

Oromo Human rights activist, nationalist and Guitarist Ebbisa Addunya and his friend Obbo Tana Wayessa were shot dead by government gunmen on August 30th,1996 G.C. at Shiro Meda, Finifinne.

Name is beyond the grave. Artist Ebsa Adugna is always alive in history for his sacrifice of life for justice, equality and freedom of the Oromo people and for his special contribution to the development of Oromo art. The gravesite where his body was laid to rest in a manner befitting his dignity, has been prepared for him.

All those who have participated directly or indirectly with money, energy, and knowledge for the artist Ebsa Adugna by expressing your love, honor, and appreciation, and protected his honor and fame, so that the place where his remains rested will be kept with dignity deserve respect. Thank you all.

Negash Qemant
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢሳት በአንድ ወቅት ወደ ፊንፊኔ አትሂዱ ኢንቨስት አታድርጉ ሀብት ንብረት አታፍሩ ዘመቻ ይህንን ይመስል ነበረ.
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ለሌሎች መጠለያ ሆኖ ከረሀብ እና ከብርድ መጠለያ የነበረው የሀረርጌ ማህበረሰብ በዚህ መልኩ ከቄኤው ተፈናቅሎ ካርቶን ለብሶ ይገኛል😢
በቄሮ ንቅናቄ ግዜ ጠንካራ ትግል ሲያደርግ የነበረው ሃረርጌ የህውሃት የበቀል በትር ካረፈበት ህዝባችን አንዱ ነው በዛን ወቅት በግፍ ከቀዬው እንዲፈናቀል የተደረገው ህዝባችን እንደዚህ በየሚዳው ወድቆ ይገኛል በንፁሀን የሚደረግ የፖለቲካ ቁማር ዛሬም ድረስ ህዝብ ዋጋ እንዲከፍል እየተደረገ ነው

#ሰለ_ሃረርጌ_ዝም_አንልም !!
በአማራ ክልል ከ4.1 ሚልየን በላይ ተማሪዎች በግጭት ሳቢያ ከትምህርት ውጪ ሆነዋል ተባለ

ሰኞ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የኢትዮጵያ ቢሮ እንዳስታወቀው በአማራ ክልል ከ4.1 ሚልየን በላይ ተማሪዎች በግጭት ሳቢያ ትምህርት አቋርጠዋል።

በክልሉ 4 ሺህ 178 ትምህርት ቤቶች አሁንም በቀጠለው የጸጥታ ችግር እና በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት በነበረው ጦርነት ተጽዕኖ ምክንያት ተዘግተው እንደሚገኙ አዲስ ማለዳ ከጽህፈት ቤቱ ያገኘችው መረጃ ያሳያል።

በተጨማሪም 300 ትምህርት ቤቶች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን 350 ትምህርት ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ ናቸው ተብሏል። በዚህም 4.1ሚልየን በላይ ልጆች ከትምህርት ውጪ መሆናቸው ተመላክቷል።

እንደ መንግስታቱ ድርጅት መስሪያ ቤት መረጃ ከሆነ በአማራ ክልል ከ1.5 ሚልየን የሚበልጡ ልጆች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ያስፈልጋቸዋል።

በአማራ ክልል 'ፋኖ' የተባለ የታጣቂዎች ቡድን ከመንግስት ኃይሎች ጋር የትጥቅ ፍልሚያ ውስጥ ከገቡ ከስምንት ወራት በላይ ተቆጥረዋል።
———
ፈጣንና ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየት እና የሚዲያ ሽፋን ጥቆማ ለማድረስ
የአዲስ ማለዳ ትክክለኛ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይቀላቀሉ፤ ለሌሎችም ያጋሩ!

Telegram
| Facebook | YouTube | X | www.addismaleda.com | 0961414141
ደሀ ነው ምትረዱት ወይስ Tik Tokን ?

5000000 ጊፍት ተሰጠ!

ጊፍቱ ወደ ዶላር ሲቀየር 76,923 ዶላር ይሆናል።
ከዚህ ውስጥ 50,769 ዶላሩን ቲክቶክ ይወስዳል።

የቀረችዋ 26,153 ዶላር ለተረጂዎች ይደርሳል።

ጅል ጅላጅል ጅላንፎ አለ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቆሻሻ የሚወድ ዝምብ ብቻ ነው !! የሰው ልጅ በዚን ያህል ፅዳት ይጠላል ይጠየፋል ብዬ አስቤ አላውቅም
ከተማ ውስጥ ይሄ ኖርማል ነው
"ሃሳባችንን እንደ ኋላ ቀር የማየት አባዜ ሰፍኗል፡፡ ትውልዱ ጋር አውቃለሁ ባይነት ከፋ፡፡ ይህ ደግሞ አይሆንም፡፡ አሁንም ላለው ችግር እኛ የምንለው ተቀባይነት አጣ እንጂ ከመናገር ሀሳብ ከመስጠት ታቅበን አናውቅም”

አባገዳ ጎበና ሆላ ኢሬሶ የቱለማ ኦሮሞ አባገዳ እና የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት ዋና ጸሃፊ

https://p.dw.com/p/4fNtv?maca=amh-Facebook-dw
2024/09/24 07:20:27
Back to Top
HTML Embed Code: