Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በደም የሰከረ ሽፍታ ለንግስ በወጣ ታቦት ፊት ካህናቱ ተቀምጠው ዐውደምህረቱን ሲፈነጭበት ስናይ እንደ አንድ የኦሮሞ ኦርቶዶክስ አማኝ ብቸኛው አማራጭ የራሳችንን ሲኖዶስ መመስረት ብቻ ነው

#መንበረ_ጴጥሮስ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስሞኑን አንድ ሽማግሌ በጥፊ ተመታ ብለው የዛኛው ቤት ስዎች የኦሮሞን ህዝብ በጅምላ ሲሳደቡ ሲራገሙ ሲያወግዙ ስናይ እንግዲያውስ እስቲ ይህንንም አብረን እናውግዝ። ሳዑዲ አረበያ ላይ ኦሮሞ በመሆናቸው ብቻ በገመድ አንገታቸውን አስረው ..."እነግ ሸኔ ነን" ..."ጃል መሮ" .. በሉ እያሏቸው ቪዲዮ ቀርፀው የለቀቁት ነው።

እንግዲህ በስደት ሀገር ሳዑዲ ላይ ነው ይህንን ያደረጉት። በአንድ ቪዲዮ አልቅሳችሁ የሰበዓዊ መብት ተቆርቋሪ የሆናችሁ አብረን ይህንን እናውግዝ።

.
.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንንም ነብስ ገዳይ አንገት ቆራጭ ጨምራቹ አውግዙ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ድርጊት በቅርብ ጊዜ ውስጥ እኔ እና ጋደኞቼ ስምተን ጉዳዩ ይመለከተዋል ያልናቸው አካላት በውጪ ያሉ የኦርቶዶክስ የኢትዮጵያ ተጠሪ ለተባሉት በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በአሜሪካ የሴቶች ጉዳይ እንዱሁም ይመለከታቸዋል ላልናቸው በጠቅላላ ያደረስን ሲሆን. በዋና ነት ሴቶቹ ማስተማር መንገር ያስፈልጋል እኛ ባለን ተጨባጭ መረጃ እንዲሁም ፎቶ ጭምር ድርጊቱን እየፈፀሙ ያሉት በካናዳ በጀርመን በአሜሪካ በለንደን እንዲሁም በድባይ የሚኖሩ ለአለማችን ሸክም በሆኑ ኢትጵያኖች ነው ።
ለምስራቅ ወለጋ እና አዋሳኝ የሆሮ ጉድሩ ወረዳዎች ‼️

ሰሞኑን ከአ-ማራ ክልል እና እዚያው ኦሮ*ሚያ በሁለቱ ዞኖች ውስጥ የሚገኙ የአ*ማራ ታጣቂዎች በጋራ ጥቃት ለማድረስ ወስነው ዝግጅታቸው መጨረሳቸውን ከአማ*ራ ክልል ቡሬ አካባቢ የውስጥ አዋቂ መረጃ ደርሶኛል።

የደረሰኝ መረጃዎች እንደሚያመለክቱ ከሆነ የአባይ ወንዝ ከመሙላቱ በፊት ከአማራ ክልል እና ከላይ በጠቀስናቸው የኦሮሚያ ዞኖች ውስጥ የሚኖሩት የአማ*ራ ታጣቂ ሃይሎች በጋራ ሆነው ፤ የሚዲያ ትኩረት መሳብ የሚችል ጥቃት በእነዚህ የአ*ማራ ክልል አዋሳኝ የኦ*ሮሞ ተወላጆች ላይ ለማድረስ
ወስነው፤ ወደተግባር ለመግባት እንቅስቃሴ መጀመራቸው ያሳያል ።

ስለዚህ ቢያንስ የአካባቢ ተወላጆች፥ ሕዝቡ ከወዲሁ ራሱን እንድጠብቅ መልክት እንድታደርሱ እላለሁ ።

( Temesgen Gemechu Negero )
ሃብታሙ ይታየው ንጉሴ የሚባል ግለሰብ መተከል ላይ ኦሮሞ እና ጉምዝን ሲጨፈጭፍ የነበረ አሁን ደሞ በመሃል ፊንፊኔ "አሜን" የሚል የፋኖ ፖርቲ መስርቶ ገንዘብ በመ ስብስብ ላይ ነው እንግዳ ደብር ማርቆስ ላይ መከላከያ ልኮ ፋኖን የሚወጋው መንግሥት ብብቱ ስር ያለውን እንዴት ዝም አለ የሚለው አጠያያቂ ነው.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሉላ ስለምን ዛሬ ኦሮሞ ነው ያጣላን እያለ ከመለፈፉ በፊት ይህንን ይል ነበረ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁሉም ቦታ ተመሳሳይ ነው. በጦርነት የሚመጣ ለውጥም ይሁን ትርፍ የለም !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለፕሮፖጋንዳ ሲሉ የኦሮሙማ ጦር የብርሃኑ ጁላ ጦር ይሉህና ለራሳቸው ጥቅም ደሞ ሲፈልጉት መከላከያ የመጨረሻው የኢትዮጵያ ምሽግ ይሉሀል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህውሃት ከዛ ሁሉ አውዳሚ ጦርነት በኃላ ዛሬም ጦርነት ለመጀመር ዳር ዳር እያለ እንደሆነ ይታወቃል የሞንጆሪኖም ንግግር አብይ አልቻለም የምትለው ህውሀት ተመልሶ ሀገር መምራት አለበት የሚል መንደርደርያ ነው. ህውሀት ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ግፍ የሰራ ሲሆን በተለይ የቱለማ ኦሮሞ ላይ ጆኖሳይድ በመፈፀም ከመሬቱ ላይ እንዲጠፋ ያደረገ ሲሆን የኦሮሞያን ሪሶርስ በመዝረፍ የራሱን ሶስት ትውልድ የሀብት ማማ ላይ እንዲወጣ ያደረገ ነው
ህውሀት በአሁን ሰዓት ላይ በረጅም እጁ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ላይ ያሉ ቀውሶች እና የተቀነባበሩ ግድያዎች ላይ ከኃላ በመሆን እያስፈፀመ ይገኛል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዝች ሀገር ውስብስብ ችግር መነሻው መንበረ ተክለሃይማኖት ነው ኦሮሞ የራስህን መንበረ ጴጥሮስ አጠናክር እና ከነዚህ አጋንንቶች እራስህን ለይ !!!
ዛሬ ማምሻውን በአሸባሪ ፋኖ በተፈጸመ ጥቃት በባህር ዳር ከተማ በ3 ቦታዎች ላይ 3 የእጅ ቦምቦች ጥቃት ተፈጽሟል። ሆምላንድ ሆቴል ላይ የአማራ ክልል ባለስልጣናት ስብሰባ ላይ ባሉበት ኢላማ የተደረገ መሆኑ ተዘግቧል። በቀበሌ 16 የገቢዎች መምሪያ ኃላፊዎች ኢላማ ተደርገዋል።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፈጣሪ በረሀብ ይቀጣሀል‼️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በደቡብ ወሎ ዞን ለጋምቦ ወረዳ ገነቴ ከተማ ህዝባቸውን ሲዘርፉ የተገኙ ፋኖዎች
2024/09/25 05:25:38
Back to Top
HTML Embed Code: