Telegram Web Link
አረብ ሲከስር የዱቤ ደብተር አገላባጭ ይሆናል
በኦሮሞ ጥላቻ ተሞልቶ ኦሮሞ ህዝብ ላይ ማንኛውም አይነት ጉዳት እንዲመጣ የሚሰራው ጆሴፍ እስታሊን ጋር ሄደው ኢንተርቪው የሚያደርጉ የኦሮሞ ሙሁሮች የታሪክ ተወቃሽ እንዳይሆኑ በጊዜ እራሳቸውን ቢያገሉ ብዬ እመኛለው።
አሁን ባለው ሁኔታ እነ ዘመድኩን እነ እስታሊን አብይ አህመድ አብይ አህመድ አብይ አብይ ሲሉ ኦሮሞ ኦሮሞ ማለታቸው ነው ኦሮሞ አይንህን ግለጥ
እንኳን ለሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፍቼ - ጨምበላላ በዓል በሰላም አደረሰን/ አደረሳቹ..

Hawalle Fichee - Cambalaallate Ayyaanira Keerunni iillishinonke!

Ayidde Cambalaalla 🩵
በአገው አዊ ዞን ዚገም ወረዳ በጀውሳ የወደመው የንፁሃን ዜጎች ሃብትና ንብረት በከፊል ። ጀውሳ ፀረ ህዝብነቱን በተግባር እንዲህ እየፈፀመ ይገኛል ፣ መነሻችን አማራ ማለት ሌሎችን ህዝቦች እያ.ጠፉ የዘር ፍ.ጅት እየፈጸሙ ነው እንዴ መዳረሻችሁ ኢትዮጵያ የምትሆነው ?
ፍትህ ለአገው ህዝብ !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ለታሪክ ይቀመጥ"
በጎጃም አገው ምድር በአማራ ጽንፈኛው ከአምበላ ቀበሌ ብቻ የተቃጠለው ቤት= 2756
ከአምበላ ቀበሌ አጎራባች ባሉት የአዮ ጓጉሳ ቀበሌዎች የተቃጠለው ቤት ብዛት= 1720
አጎራባች ባለው የዚገም ወረዳ ባሉ ቀበሌዎች የተቃጠለ ቤት= 2105
ጠቅላላ የተቃጠለ የቤት ድምር= 6611 ቤት ሲሆን

ከእነዚህ ቤቶች በአጠቃላይ ከግድያ ተረፈው በአቅራቢያው ቀበሌዎች ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች ብዛት ደግሞ
አባወራ= 31626
እማወራ =1751 ድምር =33377

የቤተሰብ ኃላፊነት ያለቸው ጠቅላላ ቤተሰብ አባላት ጋር
ወንድ= 40790
ሴት= 14224
ድምር = 55034
በአጠቃላይ ተፈናቃዮች ብዛት= 88111
በግፍ የተገደሉት= 284 ሰው
ይህ ሁሉ የሆነው እስከ ይካቲት 30/2016ዓ/ም ባለው ቀን ሲሆን ከመጋቢት 1/2016ዓ/ም ጀምሮ የተፈጸሙ የቤት ቃጠሎዎች የግፍ ግድያዎች አልተመዘገቡም።
በአዮ ጓጉሳ ኩፓር ፣አርቢት፣ ኢናባራ ፣ድኩና ደረብ ፣አዘና፣ እና 3ቱ ሰኞ በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ቡያ ሳኻንቲ፣ቡያ እና ድንጉሻ እንዲሁም የአገው ግ/ቤት ከተማ የተደረጉ ቃጠሎዎች እና የግፍ ግድያዎች በቁጥርም ይሁን በስም እዚህ አልተካተቱም ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለህዝብ እታገላለው ብለህ ጫካ ትገባና ልማት ታወድማለህ ህዝብ ትዘርፋለህ ከዲያስፖራ ገንዘብ ታስልካለህ በዘመዶችህ ስም መሀል ከተማ ላይ ቤት ንብረት ትገዛለህ ይህው ነው ፋኖ መጥፋት ያለበት ኃይል ነው
ኦሮሞ በመሆናቸው ብቻ በአማራ ፅንፈኞች የደረስባቸው ስድብን እና እንግልት ዋና አላማው የኦሮሞን ህዝብ በአገኙት አጋጣሚ ለማሸማቀቅ የተደረገ ነው።
እውነት መሰቀሉን በምናስብበት በዛሬው እለት በአባታችን ብፁዕ አቡነ ገብርኤል ላይ የተሰነዘረውን ተቃውሞ በቲክቶክ አየሁ። ብዙም አላሳሰበኝም። ይሁን እንጂ አንዳንዶች ባለማወቅ የዚህ እኩይ ድርጊት ሰለባ ሊሆኑ ይችላሉ። አንዳንዶች ደግሞ እንደ ጴጥሮስ ሊደናገጡ ስለሚችሉ ያ ከመሆኑ በፊት ጥቂት ለማለት ወደድኩ።

ብፁዕ አባታችን ላይ የተቃጣው ተቃውሞ በጌታ ዘመን የነበሩትን ጸሀፍት ፈሪሳውያን እና የካህናት አለቆችን አስታወሰኝ። እነርሱ በቤታቸው በጌታ ላይ በሚያደርጉት ነቀፋ እና ከሰሳ እውነትን ማስቆም የሚችሉ መስሎአቸዋል። ግን አልሆነም። በዚህ ሴራቸው እውነትን ቢሰቅሉትም በስቅለቱ ዓለምን ከእነምኞቱ፣ ዲያቢሎስን ከእነሐሰቱ እና ኃጢአትን ከእነሞቱ ድል ነሳ። እነርሱ የተጀቦኑት የሐሰት እና የመፍትሔ አልባነት ድሪቶ ተገለጠ። እውነት በኃይልና በሥልጣኑ ተነሳ። ለጠባቂዎችም ጉቦ ሰጥተው የእውነትን ትንሳኤ ለመጋረድ ሞከሩ። አልተቻለም። ከዚያም በኋላ ሐዋርያትን በማሰር፣ በመውገር፣ በማሳደድ እና በመግደል የእውነትን እርምጃ ለመግታት ሞከሩ። ግን በእስጢፋኖስ መወገር ምክንያት የተበተኑ ክርስቲያኖች ቃሉን እየሰበኩ ዞሩ። ክርስትናም የዓለም እውነታ ሆነ።

የዘመናችን ፈሪሳውያን ልክ እንደዛ ዘመኑ እየሆነ ያለውን እውነት ሊቀበሉ አልወደዱም። ብፁዕ አባታችንን "በኮታ ነው የተሾምከው" ይላሉ። ሲጀመር አቡነ ገብርኤልን የሚያክል በእውቀት እና በመንፈሳዊ ወኔ የደረጁ መሪ ይህ ስም እንዴት ይመጥናቸዋል? ከሲመታቸውም በኋላ ቁርጠኛ አመራር በመስጠት እስከአሁን ላሉ ችግሮች ተግባራዊ መፍትሔ በመስጠት የገዘፉ አባት፣ በባትሪ ተፈልገው ሊሾሙ የሚገባቸው እንጂ ኮታ ለመሙላት የተሾሙ ሊባሉ አይገባም። ኧረ ትህትናቸውስ? በእውነት በዚህ ከፍታ ላይ ሆነው ሳለ "ወአጽነነ ርዕሶ" የተባለለትን ፈይሳ አዱኛ ለመምሰል እየተጋደሉ ያሉ አባት እንደሆኑ ማረጋገጫ ነው። ደግሞም በቲክቶክ ቪዲዮው ላይ ባየነው መሠረት ከፊለፊታው የሚንጫጫውን የቡኤልዜቡል ተከታይ ያስተናገዱበትም መንገድ ይገርማል። በመስቀላቸው እየባረኩ የሚገዳደራቸውን መንፈስ "እግዚአብሔር ይገስጽህ" አሉት እንጂ ሌላ ምንም ለማለት አልወደዱም።

የኮታን ክርክር የሚያቀርቡ አካላት ሁሌም እንደ ፈሪሳውያኑ በአብርሃም ልጅነታቸው የሚመጻደቁ እና በጌታ ቃል መሠረት የጸራኢ የግብር ልጆች ናቸው።

"ስለ አማራ ለምን አልተናገርክም?" የሚለው ክርክርም ገራሚ ነው። እነዚህ ሰዎች የኦርቶዶክስ አባት ስራው ስለ አማራ መናገር ሳይሆን ስለሰው ልጆች ሁሉ መሆኑ እንዲገባቸው አይፈልጉም። ስለ ከሚሴ ለምን አላወራህም አላሉትም። ስለ ቅማንትና አገው አላሉም። ስለትግራዋይም ጉዳይ አልወቀሱአቸውም። ስለልሎቹም እንዲሁ። ስለ አማራ ብቻ። አንድ አባት መናገር ያለባቸው ስለሁሉም ሰላም እስከሆነ ድረስ አንድ ዘውግ እና ጎሳ በመጥቀስ ስለ እነ እገሌ ብቻ ለምን አልተናገርክም ማለት ምን ማለት ነው? ይህ ንግግር ከበስተጀርባው እንዲህ በማለት የሚያስተጋባ ጥያቄ አለው:
"ለምን ዘርህ እኛ ከምንፈልገው ብሔር አልተመዘዘም?"

በስተመጨረሻም ብፁዕ አቡነ ገብርኤል በመስቀላቸው ያስተላለፉት መልዕክት የመልአኩ ገብርኤልን ቃል በድጋሚ ያሰማኛል።
"ባለንበት ጸንተን እንቁም!"

ጎዶልያስ!
Hailemichael Tadesse
እያሳደዱ ብሄር ብሄረስቦችን የሚገድሉት ከቤተክርስቲያን እስከ መንግሥት በመዋቅር ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአሜሪካን የኢትዮጵያ ኤምባሲ ዘሎ ለመግባት እና የኤምባሲው ሰራተኞች ላይ ድብደባ ለመፈፀም የሞከረው የፋኖ ደጋፊ በቁጥጥር ሥር ውሏል ይህ ግለሰብ ከዚህ በፊት የኦሮሞን ባንዲራ እና የሽመልስ አብዲሳን ፎቶ ረግጦ ሲፎክር የነበረ ነው።
አሁን እየተደረገ ያለውን ለሚያስተውል. ኦሮሞያ ላይ ለሥልጣን የሚደረገው እርስ በእርስ መገዳደል ለጠላቶች በር ከመ ክፍት ውጭ አሸናፊ እና ተሸናፊ አይኖርም የኦሮሞን ህዝብ የሚያከብሩ እና የሚወዱ ከሆነ ቁጭ ብለው በስም ይጨርሱ ኦሮምያን secure ያድርጉ።
ሰነፍ የ አባቱን ተግሳጽ ይንቃል ዘለፋን የሚቀበል ግን አእምሮው የበዛ ነው፡፡ምሳሌ 15፡5
Eebbifamoo Abbaa Gabriel Eebbi kessan nurra haa buluu🙏
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አባታችን በረከቶዎ ይደርብን !!!
2024/09/21 23:02:47
Back to Top
HTML Embed Code: