Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሌሎች ላይ ለሚደረግ ጦርነት ዛሬም አባሪ እና ተባባሪ ነኝ
ዋዜማ- የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በግፍና በኢ-ፍትሀዊነት  ከቀየው ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) እንዲሰደድ የተደረገውን የኦሮሞ ሕዝብ ወደ ቀደመ ስፍራው  እንዲመለስ እያደረግን ነው ሲሉ በይፋዊ ማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት ተናግረዋል።
የኦሮሞ ሕዝብ ለዘመናት ሲደርስበት በነበረው መገፋት የተነሳ ከተማዋን ለሌሎች ለቆ እስከመውጣት ደርሷል ያሉት ሽመልስ፣ይህም መገፋት ሄዶ ሄዶ እትብቱ በተቀበረባት ፊንፊኔ (አዲስ አበባ) የባዕድነት ስሜት እንዲሰማውና በራሱ ቀየ ላይ ባይተዋር እንዲሆን ተደርጓል ብለዋል።
ከተማዋ በሌሎች የበላይነት ስር ሆና በተለይም የኦሮሞን ሕዝብ ለዘመናት እንደ ባዕድ የመመልከት አካሄድን ስትከተል ቆይታለች ያሉት ርዕሰ መሥተዳድሩ፣ ለዚህም ማሳያ የሚሆነው በከተማዋ አንዳችም የኦሮሞን ህዝብ ማንነት የሚገልጽ ምልክት (symbolic represention) አለመኖሩ ነበር በማለት ጠቁመዋል።
“ከዚህ በኋላ ግን መንግሥታችን፣ያለፈውን የውድቀት ታሪክ፣ጉዳትና መፈናቀል ማውራት፣ እንዲህ ተደረግን ብሎ ስሞታ ማቅረብ አይሻም” ሲሉ ገልጸዋል።
ይልቁንም የተገኘውን ዕድል በመጠቀም፣ትላንት በሕዝባችን ላይ ሲደርስ የነበረውን ግፍና በደል ለመካስ ብሎም ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ለማስቆም አዲስ ምዕራፍ ከፍተን ወደ ሥራ ገብተናል ብለዋል።
በዚህም መሠረት፣መንግሥት በግፍ ከቀየው የተፈናቀለውን ሕዝብ በመመለስ በከተማዋ በሁሉም ዘርፍ ካሉ ዕድሎች ተጠቃሚ እንዲሆን ለማድረግ በከፍተኛ ትኩረት እየተሰራ ይገኛልም ሲሉ ጠቁመዋል።
አዲስ አበባን በዚህ ወቅት ስንመለከት፣ በፖለቲካው፣በኢኮኖሚ፣በማኅበራዊ እንዲሁም በባሕል የሕዝባችንን ሰፊ ተሳትፎ የሚሹ እጅግ ግዙፍ የሆኑ ፕሮጀክቶች እየተሰሩ ይገኛሉ ያሉት ሽመልስ፣ይህም ሀሳባችንን ከግብ ለማድረስ ትልቅ መሳሪያ ይሆነናል ብለዋል።
እየተሠሩ ካሉት ከነዚህ ፕሮጀክቶች መካከል፣የክልሉ ፕሬዚዳንት ጽሕፈት ቤት፣ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሚሽን፣ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣የኦቢኤን ሚዲያ ኮምፕሌክስ፣የኦሮሚያ ምርጥ ዘር ኢንተፕራይዝ፣የኦሮሞ አርት ማሠልጠኛ ማዕከል፣የኦሮሞ ባሕላዊ ምግብ አሰራርና ዝግጅት ማዕከል፣የኦሮሞ ባሕላዊ እቃዎች ማሳያና የገበያ ማዕከል፣ሲንቄ ባንክ፣ቡሳ ጎኖፋ እንዲሁም የተለያዩ ኢንተርፕራይዞችን በጥቂቱ ማንሳት ይቻላል ሲሉ ገልጸዋል።
እስካሁን ያለው አፈጻጸም፣መንግሥት የሕዝባችንን የዘመናት ጥያቄና እውነትን ወደ ቦታዋ ለመመለስ እንዲሁም ቃል የተገባውን ለመፈጸም ያለውን ቁርጠኛነት ያሳየ ነው ብለዋል።
አሁንም የሕዝባችንን ያልተመለሱ ጥያቄዎች በሂደት ለመመለስ በትኩረት እንሰራለን ያሉት ርዕሰ መሥተዳድሩ፣ሕዝባችንን ከከተማው መግፋትና ማሳደድ ግን ከዚህ በኋላ አክትሞለታል ሲሉ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል። [ዋዜማ
“ሕዝቡ የፓርክ ሳር እና አበቦች የሚያገኙትን ያህል ውሃ እንኳን እያገኘ አይደለም”- የአዲስ አበባ ነዋሪዎች

መጋቢት 9 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች የውሃ አቅርቦት ችግር እንዳለ የከተማዋ ነዋሪች ለአዲስ ማለዳ ቅሬታቸውን ተናግረዋል። 

“መንግስት መጀመሪያ የሕዝቡን የውሃ አቅርቦት ችግር ሳይፈታ የመንገድ ላይ እና የፓርኮችን አትክልቶች በቀን ሶስት ጊዜ ሲያጠጡ መዋል አግባብነት የሌለው ነው” ቅሬታ አቅራቢዎቹ ገልጸዋል።

በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ ቦታዎች ተመሳሳይ የሆነ የውሃ አቅርቦት ችግር እንዳለ እና ችግሩን ለማስተካከል እየተሰራ ያለ የሚታይ ጥረት አለመኖሩን አዲስ ማለዳ ካነጋገረቻቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ተረድታለች። 

በጉለሌ ክፍለ ከተማ በወረዳ 4፣5 እና 7 አካባቢዎች ከፍተኛ የውሃ ችግር እንዳለ እና በሳምንት አንድ ጊዜ የሚመጣው ውሃ በበቂ ሁኔታ ሳይዳረስ እና የሚመጣበትም ሰአት ለሊት በመሆኑ ለመቅዳት አስቸጋሪ በመሆኑ ከፍተኛ ችግር ላይ መሆናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልጸዋል።

የነዋሪዎቹን ቅሬታ በመያዝ አዲስ ማለዳ የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣንን ለማነጋገር ባደረገችው ጥረት ምላሽ ለመስጠት ፍቃደኛ ባለመሆናቸው ሳይሳካ ቀርቷል። ነገር ግን በተለያዩ አካባቢዎች ውሃ በሳምንት አንድ ቀን እንደሚመጣና ኃይል የሌለው በመሆኑ አንድ ጀሪካን ለመሙላት ከ30 እስከ 40 ደቂቃ ይፈጃል ሲሉ ነዋሪዎች በምሬት ይናገራሉ። 

“እሱን ሌሊት ስንቀዳ አድረን ጠዋት ተነስተን ስራ መግባት አልቻልንም። ከሳምንት ሳምንት መድረስም ከብዶናል” ሲሉም ጠቁመዋል። 

በተወሰኑ አካባቢዎች ደግሞ የአካባቢው ሰው ገንዘብ በማዋጣት የታንከር ውሃ በመኪና እያስመጡ እየተጠቀሙ እንደሆነ እና ለተጨማሪ ወጪ መዳረጋቸውን እንዲሁም በመኪናው ለሚመጣው ውሃ የመክፈል አቅም የሌላቸው ሰዎች በእጅጉ እየተጎዱ መሆኑን ቅሬታቸውን አመላክተዋል። 

እንዲሁም በልደታ ክፍለ ከተማ ልደታ መናፈሻ አካባቢ “ውሃ ከጠፋ አንድ ወር ሆኖታል” የሚሉት ነዋሪዎች የመጠጥ ውሃ እየገዙ እንደሚጠቀሙ፤ ነገር ግን ልብስም ሆነ እቃዎችን ለማጽዳት እየተቸገሩ መሆኑን ለአዲስ ማላዳ ተናግረዋል። 

በተመሳሳይ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ቤተል ሮም ሰፈር ባጃጅ መጨረሻ “ንጹህ ውሃ ካየን አመት አለፈን በሳምንት ሁለት ቀን የሚለቀቅልን በጣም የቆሸሸ እና የተበከለ ነው። በመሆኑም ንጹህን ውሃ በሮቶ እያመጡ ይሸጣሉ ይህ ደግሞ ወንጀል ነው” ሲሉ ያሉበትን ችግር አስረድተዋል። 

በአንጻሩ የአዲስ አበባ ውሃ እና ፍሳሽ ባለስልጣን የውሃ ምርት ጥራን ለማረጋገጥ በ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ብቻ 8 ሺህ ናሙናዎችን በመውሰድ የማይክሮ ባይሎጂካል፣ የባይሎጂካል እና የፊዝኮኬሚካል ምርመራዎችን ማከናወኑን ገልጿል። 

በምርመራዎቹ መሰረትም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ የዓለም  የጤና ድርጅት ባወጣው መስፈርት መሰረት ንጹህ የመጠጥ ውሃ አምርቶ በማሰራጨት ላይ ይገኛል ተብሏል።
———
ፈጣንና ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየት እና የሚዲያ ሽፋን ጥቆማ ለማድረስ
የአዲስ ማለዳ ትክክለኛ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይቀላቀሉ፤ ለሌሎችም ያጋሩ!

Telegram
| Facebook | YouTube | X | www.addismaleda.com | 0961414141
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መልካም የለቅሶ ዘመን
በዛሬ ዕለት በአገው ህዝብ ላይ አምበላን እና አዘና በፋኖ ታጣቂዎች ጦርነት ተከቶባቸዋል።
የረመዳን 15 ቀጣይ የወሎ መብረቅ ቲክቶክ ቀጥታ ለወሎ ኦሮሞ የገቢ ማሠባሠቢያ አሁንም ተጀምሯል።
በራያ አባመጫ አካውንት ነው የሚሠበሠበው።
#Share #Share 🙏🙏🙏 ተቀላቀሉ🙏

https://vm.tiktok.com/ZMMUpgHjT/

https://vm.tiktok.com/ZMMUpgHjT/
"ከጓደኞቼ ጋር በመተባበር ለወሎ ኦሮሞ ህዝብ ደረጃውን የጠበቀ ሆስፒታል እንገነባለን" .. Obbo Tokuma Fite

እናመስግናለን🙏
.
.
.
የአሜሪካ መንግስት ፊንፊኔ ባለው ኢምባሲው በወሎ ኦሮሞዎች ላይ በፅንፈኛው ፋኖ እየደረሰ ያለውን የዘር ማጥፋት እንዲቆም ጠይቋል❗️ይህንን ለማስረዳትና በስልክ በኢሜል ለተባበራችሁን ሁሉ ክብር አለኝ።
Iddoon kun Koondeminiyeemi Galaaan Aanaa 04 fuuldura Buufata Fayyaatti argama. Bakki diimaadhaan sararame Kana dura bara 2010Ec - 2014Ec namoota naannoo sana jiraatan harka qalleeyyiif gurmeessanii kennuun suuqii irratti ijaarratanii daldalaa turani. Bakki magariisaan sararamemmoo bara 2011EC eegalee Karoora Ashaaraa magariisaatiin haammatamee irratti biqiltuun irratti dhaabamaa ture hanga ganna bara darbeetti. Bakka kana biqiltuu dhaabuu keessatti dhaabbileen akka #Ethio_Telecom, #Humna_Ibsaa, #Baankoleen garagaraa qooda keessatti fudhataniiru.

Haa ta'u malee Fulbaana 2016Ec irraq eegalee suuqotni uummataaf kennaman kun guyyoota muraasa keessatti meeshaa akka baafataniif diigamu itti himamuun diigamee jira.

Kun kanaan osoo bakka daangeffamee biqiltuun irra dhaabamee jiru waldaan Orthodox Lidataa Aanaa 04 waliin dhoksaan walii galuun halkan erga mukeen irratti biqilan cicciraniin booda daangaa isaanii darbuun (Bataskaanaa fi Biqiltuu gidduu daandii meetira 30tu jira) halkan keessaa saatii 6 booda suuqii suuraa irratti argamu ijaaruyn saba kana duraa duraa diigametti ofii kireessaa jiru.

Kanaaf mootummaan saamicha akkasii kana hordofuun dhaabsisuu qaba. Waldaan Orthodox mootummaa da'oo godhachuun lafa samuu akka dhaabdu mootummaan adaba qabsiisuu qaba.

ይህ የምትመለከቱት ቦታ ገላን ኮንደሚኒየም ወረዳ 04 በተለምዶ ልደታ የሚባል አከባቢ ነዉ። ከፎቶዉ ላይ እንደሚታየው በቀይ የተሰመረበት ከዚህን በፊት 2010 አስከ 2014 ድረስ ለአካባቢው ሰዎች አደራጅተዉ በመስጠት ሱቅ ከፍተዉበት ሲሰሩ ቆይተዋል። በአረንጓዴ የተሰመረበት ደግሞ ለአረንጓዴ አሻራ ታጥሮ ከ2011 ጀምሮ ብዙ ድርጅቶች እስከ አምና ድረስ ሲተክሉበት የነበረነዉ።

ይህ በእንዲ እንዳለ በመስከረም ወር 2016 ሱቆቹ እንዲፈርሱ ተደረጓ ከ500 ሱቆች በላይ ፈርሰዉ በዶ ቦታ እየተቀመጠ ነዉ። በተዘዋዋሪዉ ደግሞ ለአረንጓዴ አሻራ የታጠረበትን ቦታ ልደታ ቤተክርስቲያን ድንበሩን ተሻግሮ 30ሜትር ስፋት ያለዉን መንገድ ዘሎ ከወረዳዉ፣ ከለሊት ተረኛ ፖሊሶች እና የአከባቢው ደንብ አስከባሪዎች ጋር በመመሳጠር በለሊት ዛፎችን ከመነጠሩ በኋላ ለሊት ለሊት ሱቆችን በመስራ ማከራየትን ተያይዘዉታል። የመሬት ዘረፋዉንም ከወረዳዉ ጋር በመሆን አጣጡፈዉታል።

ስለዚህ መንግሥት የኦርቶዶክስ ቤተከርስቲያንን ሃይ ሊላት ይገባል። መሬት መዉረር ይቁም።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የወሎን ጭፍጨፋ ከሚያስተባብረው አንዱ ጆሴፍ እስታሊን ገብረስላሴ ሚዲያ ላይ ዛሬም ሄደው ኢንተርቪው ሚያደርጉ ኦሮሞዎች እራሳቸውን ከዚህ ስውዬ ቢለዩ ጥሩ ነውና
.
.
2009 World Food Prize winner Gebisa Ejeta received the highest scientific honor awarded in the United States: the National Medal of Science. On April 1 he will receive Purdue’s highest honor at an event that will also focus on Ejeta’s research and his commitment to end hunger in Africa.

Purdue President Mung Chiang will open the program “Transforming African Food Systems in the 21st Century” at 3 p.m. by presenting Ejeta, a Presidential Fellow for Food Security and Sustainable Global Development and Distinguished Professor of Agronomy, the Order of the Griffin. The Order of the Griffin recognizes outstanding service to Purdue by men and women whose commitment has gone beyond the call of duty and greatly benefited the university.
ማሳሰቢያ :-ተባባሪ ፕሮፌሰር ፊሌ ጃለታ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ኪሎ ካምፓስ መምህር ሲሆኑ የኦሮሞ ባህል እና ታሪክ ተመራማሪ ናቸው ስለ ኦሮሞ ባህል ብሎም ታሪክ ፍልስፍና ጽፈው ለሚወዱት ሕዝባቸው ያዘጋጁ ስለሆነ የመጻፉ ምረቃ በ ቀን 29/7/2016 29 ሲሆን ቦታው ለገሃር ያለው የኦሮሞ ባህል ማዕከል ሰዓት ከ 7:00 ጀምሮ ፕሮግራሙ ይጀመራል እኝህ ምሁር ከማስተማር ባለፈም በበጎ አድራጎታቸው የተራበን በማብላት የታረዘን ወስደው ልብስ ገዝተው በማልበስ ህጻናትን የትምህርት ወጪ በመሸፈን የዩኒቨርሲቲ ልጆችን ከሞራል አንጻር በስውር በማገዝ ይታወቃሉ ብዙ ያልተነገረላቸው መልካምነት እና አባትነት ባህሪ ሲኖራቸው የአካባብም ሽማግሌ አስታራቂ የማስታረቅ ተሰጦ ያላቸው እና ምሳካላቸው በርቅ የኦሮሞ ምሁር ናቸው ለኝህ መልካም ምሁር የመጽሐፉ ምረቃ ላይ ተገኝተን አጋርነታችንን በመግለጽ ገዝተን ባህል እና ታሪካችንን እንወቅ
2024/11/15 18:02:17
Back to Top
HTML Embed Code: