Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይችሉም እንጂ ምክንያቱም ከዚህ በኃላ ኦሮሞን የሚያሸንፍ ሃይል ስለሌለ እንጂ ቅዥታቸው ይሄ ነው
Oromo-American cardiologists, Dr Tesfaye Telila and his wife Dr Obsinet Merid
በሁለት ባል እና ሚስቶች የሚመራ ሃኪሞች ቡድን በበጎ ፈቃደኝነት ኢትዮጵያ በመምጣት ለሚወዱት ለሚያከብሩት ማህበረስብ በነፃ ህክምና ሲስጡ ቆይተዋል።

ኦሮሞ የሚያምርብህ እንደዚህ አኩሩ ሥራ ሥትሰራ እንጂ በመንደር ታጥረህ ለሥልጣን እና ለሀብት መገዳደል አይደለም።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ዳቢሎስን ለማየት እነዘሙድኩንን ማየት ነው "

መምህር ግርማ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ80 ዓመት በፊት መርካቶ ነጋዴዎች ኦሮሞዎች ነበሩ ዛሬ ግን ኦሮሞ ከንግድ ዓለሙ ቀርቶ ከመኖርያው እንዲፈናቀል እና እንዲጠፋ ተደርጓል
ህውሀት ኦሮሞን ከፊንፊኔ እና ዙር ያ ኦሮሞን የማጥፋት ፕላን (ማስተር ፕላን) በስፋት በማካሄዱ ከሥልጣን ሊወገድ ችሏል ነገር ግን አንድም የኦሮም ፖለቲካ ሊሂቃኖች በግፍ መሬታቸውን ተነጥቀው እንዲጠፉ ለተደረጉት ኦሮሞዎች ዛሬ ሲናገሩ አይሰማም

የኦሮሞ ህዝብ ዛሬም እንዲደራጅ ተደርጎ ንግድ ውስጥ እንዲገባ እና ወደ ቀዬው እንዲመለስ መሬቱ እንዲመለስበት መስራት የሁሉም ድርሻ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞን ሀብት ካልዘረፈ መኖር የማይችለው ህወሃት ወያኔ ዛሬ ደሞ በፋኖ ጫንቃ መንገድ ተከፍቶለት ለመምጣት አዛኝ ቂቤ አንጓች ሆኖ ተከስቷል
በመጨረሻም የአማራ ልጆች አይናቸውን መግለጥ ጀምረዋል አሁን ማን እሬሳ እየነገደ እንደሚኖር ገብቷቸዋል በርቱ
የፅንፈኛው ፋንዶ Teddy Afro የእንኳን አደረሳቹ ስላቅ 😏

"ኢትዮጵያዊው ማነው?" አለ ኢብሳ ጉተማ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
ቴዲ አፍሮ ዘርን መሰረት ያደረገን ግፍን ዳር ቆመን ማየት የለብንም በማለት ለአደዋ ድል በዓል ባስተላለፈው መልዕክት ማን ማን ላይ መነሳት እንዳለበት ባይገልፅም ህዝቡ እንዲነሳ እና እንዲታገል ግን ጥሪ አቅርቧል።

ግን ጥያቄው የኦሮሞ ህዝብ ከሶሜሌ ክልል ጀምሮ እና ከወለጋ ከቀየው ሲፈናቀልና ሲገደል፣ትግራዋዩ በከበባ ውስጥ ገብቶ ግፍ ሲፈፀምበት፣ጉምዙ፣አገው፣ቅማንቱ የዘር ማጥፋት በፋኖ ሲደርስበት ትንፍሽ ያላለውን ዛሬ ምን ተገኘ? በደፈናው ጀግና ጀግና ከመጫወት ተጠያቂ ያለውን አካል ጠቅሶ ለምን አያወግዝም?
ለቴዲ ኢትዮጵዊው የትኛው ህዝብ ይሆን?
በታሪክ የመጠየቅ መብትስ ያለው ህዝብ የቱ ይሆን?
Heran Media
በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በምዕራብ ደምቢያና በማዕከላዊ አርማጭሆ ወረዳ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በጫካ የነበሩ 53 ታጣቂ ሀይሎች በዛሬው እለት ገብተዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኦሮሞ one of The strongest warrior in Africa known to be crumbling the Absinyan kingdom 💚

ፕሮፌሰር ላጵሶ ዲሌቦ
#Amahra

በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም " ማንነታቸው አልታወቀም " የተባሉ #ታጣቂዎች አንድ መነኩሴ ሲገድሉ የገዳማት ንብረት ተዘርፏል።

በምሥራቅ ጎጃም ሀገረ ስብከት በሚገኙ ሁለት ገዳማት " ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች " ባደረሱት ጥቃት አንድ መነኩሴ ሲገደሉ የገዳማቱ ንብረቶች እንደተመዘበሩ ተገለጸ።

ሀገረ ስብከቱ ስለጉዳዩ ለመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ፅ/ቤት በፃፈው ደብዳቤ ምን አለ ?

- በሀገሪቱ ላይ የተከሰተውን ወቅታዊ ችግር እንደ ትልቅ አጋጣሚ በመጠቀም በሀ/ስብከቱ በሚገኙት በተለያዩ ወረዳዎች ሥር በሚተዳደሩ አድባራትና ገዳማት በተካሄደው ጦርነትና እየተፈጠረ ባለው ግጭት ብዙ ጉዳት ደርሷል።

- በማቻክል ወረ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው በዋሻ አምባ አቡነ ተ/ሃይማት አንድነት ገዳም ታህሳስ 27 / 2016 ዓ.ም ሌሊት ማንነታቸው ያልታወቁ 8 ግለሰቦች ከገዳሙ ውስጥ በመግባት፡-

1ኛ. የገዳሙን አመሰራረትና የገዳሙን ሙሉ ታሪክ የያዘ የፊልም ዶክሜንት

2ኛ. የገዳሙ መጠበቂያ የሆኑ 2 ዘመናዊ ክላሾች ከእነ ሙሉ ተተኳሹ፤

3ኛ. በጥሬ ገንዘብ ከ100,000 /ከአንድ መቶ ሺህ ብር/ በላይ፤

4ኛ. ወርቅ በግራም 20 ግራም የሚመዝን

5ኛ. ለመነኮሳቱ በየጊዜው የሚሰፋላቸውን ሙሉ ጣቃ ልብስ

6ኛ. ዘመናዊ ተች የእጅ ስልኮች ብዛት 5

7ኛ. አምስት ጠገራ ብርና የአንገት ጌጣ ጌጦች

8ኛ. የጥበቃ ክፍሉን መጽሐፍና ብር 2000.00 በአጠቃላይ የተዘረዘሩትን የገዳሙን ንብረቶች ከመዘረፋቸውም በላይ ገዳማውያኑን በማንገላታትና የገዳሙን አበምኔት እማሆይ ወለተ ማርያም ገላውን አፍነው /አግተው/ በመውሰድ ከፍተኛ እንግልት አድርሰውባቸዋል።

- በአዋባል ወረዳ ቤተክህነት ጽ/ቤት ሥር በሚገኘው በመካነ ቅዱሳን ጣቢያ ቅ/ጊዮርጊስ አንድነት ገዳም የተፈጠረ ችግር ጥር 27 ለ28 አጥባህ ከሌሊቱ በ6፡00 ሰዓት ማንነታቸው ያልታወቁ በቁጥር 5 የሆኑ ወንበዴዎች ገዳሙ ውስጥ ገብተዋል።

2 ክላሽ ጠበንጃ ፣ 1 ገጀራ ፣ 1 ሽጉጥ ፣ 1 አለንጋ የያዙ ታጣቂዎች የገዳሙን አበምኔት ቤት እንዲያሳዩአቸው ዘበኞችን በማፈን ይዘው መ/ሃይማኖት ቆ/አባ ሊባኖስን ፀበልተኛ እንደታመመ አስመስለው " ክፈቱ " ሲሏቸው " እኔ አልከፍትም " ወደ አባ ገ/ሕይወት ሂዱ ሲሉ ይነግሯቸዋል።

አባ ገ/ሕይወትም ጋር ሄደው በመሳሪያ አስገድደው ወደ ገዳሙ አባት መጋቢ ሃይማኖት ቆሞስ አባ ሊባኖስ አስታጥቄ በድጋሚ ሄደው " ክፈቱ " ሲሏቸው " ያለ ሰዓት አይከፈትም " የሚል ምላሽ ሲመልሱ የቤቱን በር በ5 ጥይት ደብድበዋል።

በድጋሚ የካቲት 20 ለ21 አጥቢያ ከምሽቱ በግምት 3፡00 ሰዓት ሲሆን ከገዳሙ ገብተው የእቃ ቤቱን በማንኳኳት የእናቶችንና የአባቶች7 ገዳም ቤቶችን በር ሲመቱ ቆይተው፦

👉 አባ ገ/ሥላሴ ታመነ የተባሉትን በገጀራ መተው #ገድለዋቸዋል

👉 ዲ/ን ዮሐንስ እና አብርሃም አያና ላይ ከፍተኛ የአካል ጉዳት አድርሰውባቸዋል።

👉 15 የሞባይል ስልክ ከፀበልተኛው ወስደዋል።

በቁጥር ያልታወቀ ገንዘብና ንብረት ወስደዋል።

በዚህም በ2ቱም ገዳማት ላይ ከፍተኛ የግድያ ፣ የድብደባና የንብረት ዝርፊያ እየተፈጸመ ስለሆነ ለወደፊቱም በቤተ ክርስቲያኗ፣ በገዳማት ላይ ከፍተኛ ችግር እየገጠመን ስለሆነ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ከሚመለከተው አካል ጋር በመነጋገር አስቸኳይ መፍትሔ እንዲሰጥ ሲል አሳስቧል።

@tikvahethiopia
የኦሮሞ ፈረሰኞች በአድዋ ጦርነት

“… የጣሊያን ሠራዊት በመገስገስ ላይ የነበሩትን የኦሮሞ ፈረሰኞች በተመለከተበት ወቅት የሚገባበት ጠፋው። ቀድሞ በሠራዊቱ ውስጥ ስለ ኦሮሞ ፈረሰኞች የተነገራቸው ኋላ ቀር እና ተራ ተዋጊዎች እንደኾኑ ነበር። በጦር ሜዳ ላይ የተመለከቱት ግን ፈረሰኞቹ እጅግ ፈጣን እና የተካኑ መሆናቸው ነበር።

የጀ/ል አርሞንዲ የበታች ከኾኑት መካከል ጂዮቫኒ ቴዶን ለሠራዊታቸው መሸነፍ ቁልፉን ሚና የተጫወቱት የኦሮሞ ፈረሰኞች መሆናቸውን መስክሯል። የወቅቱን አስፈሪ ሁኔታ ሲገልፅም ” ፈረሰኞቹ ወደ ሸለቆው ሲወርዱ በድንገት የገነፈለ ጥቁር ባህር ይመስሉ ነበር” ብሏል። በወቅቱ ሌ/ኮ ጊለዮ እንዲሁም በመጨረሻ ራሱ ጀነራል አሪሞንዲ አንድ በአንድ መገደላቸውን ጠቅሷል።

በርካታ የጦር መሪዎች ራሳቸውን አጥፍተዋል። ሌ/ኮ ጋሪባልዲ ፔናዞ አና ሌ/ኮ ማዞሌኒ የአሮሞ ፈረሰኞችን ጦርና ጎራዴ በመፍራት በራሳቸው ሽጉጥ ራሳቸውን አጥፍተዋል። ቴዶኔ ሁኔየታውን ሲገልፅ በተለይ ኮ/ል ፔናዚ መጀመሪያ የተኮሰው ጥይት ስላልገደለው ለኹለተኛ ጊዜ ደረቱን በራሱ ጥይት መምታቱን ገልጾዋል። ራሱ ታዶኔ ቆስሌ የተማረከ ሲሆን ጦርነቱም በዚያው ተጠናቋል።…” (ራይሞንድን ዋቢ አድርጋ ሜስ ደሞዝ እንደተረከችው)።

ጳውሎስ ኞኞ ኢጣሊያና የኢትዮጵያ ጦርነት በሚለው መጽሃፉ የተወሰደ ጹሁፍ ሲሆን እኛ ስለራሳችን ስንጽፍ እናጋንናለን ስለዚህ የውጭ አገር ምእራባውያን የመሰከሩልንን ተጠቅሜያለሁ ይላል በመጸሀፉ
የኦሮሞ ፈረሰኞች🐎 በአድዋ ጦርነት⚔️ የነበራቸውን ሚና

በአድዋ ጦርነት ኢትዮጵያ በጣሊያን ላይ ድል እንድታደርግ የኦሮሞ ፈረሰኞች ሚና የጎላ እንደነበረ ግልፅ ነው። ለምሳሌ "The Battle of Adwa African Victory in the Age of Empire" በተሰኘው የRaymond Jones መፅሐፍ እንዲህ ተጠቅሶ እናገኛለን

"...በዚያ ወቅት ራስ አሉላ በመሸሽ ላይ የነበረውን የጠላት ጦር ተመልክቶ ምኒልክ የኦሮሞ ፈረሰኛ ወታደሮችን በመላክ የሚሸሸውን ጦር በምስራቅ እንዲያስቆሙለት ጠየቀ..." ገፅ 186

"ራስ አሉላ፣ ራስ መንገሻ፣ ራስ ሚካኤል እና በርካታ የኦሮሞ ፈረሰኞች በተሳተፉበት ውጊያ የዳቦር ሜዳን ጦር በቀላሉ ነበር የተበታተነው.." ገፅ 192

"የጣሊያን ሠራዊት በመገስገስ ላይ የነበሩትን የኦሮሞ ፈረሰኞች በተመለከተበት ወቅት የሚገባበት ጠፋው። ቀድሞ በሠራዊቱ ውስጥ ስለ ኦሮሞ ፈረሰኞች የተነገራቸው ኋላቀር እና ተራ ተዋጊዎች እንደሆኑ ነበር። በጦር ሜዳ የተመለከቱት ግን ፈረሰኞቹ እጅግ ፈጣን እና የተካኑ መሆናቸውን ነው" ገፅ 195

የጀነራል አርሞንዲ የበታች ከሆኑት መካከል ጂዮቫኒ ቴዶኒ ለሰራዊታቸው መሸነፍ ቁልፉን ሚና የተጫወቱት የኦሮሞ ፈረሰኞች መሆናቸውን መስክሯል። የወቄቱ አስፈሪ ሁኔታ ሲገልጽም "ፈረሰኞቹ ወደ ሸለቆው ሲወርዱ በድንገት የገነፈለ ጥቁር ባሕር ይመስሉ ነበር።" ብሏል። ገፅ 196

እነዚህ የኦሮሞ ፈረሰኞች Raymond Jones "ሙሐመዳን ኦሮሞ (ገፅ 39) በማለት ይገልጻቸዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጀግናው ራስ አሉላ አባ ነጋ ቁምቢ ለምኒልክ እንዲህ አሉት " በአድዋ ድል ብቻ መቆም የለብንም ድንበራችን መረብ ሳይሆን ቀይ ባህር ነው። ዛሬ ሳንውል ሳናድር ጣሊያን ከኤርትራ ምድር ጠራርገን እናስወጣው፣ ሃገራችን ነፃ እናውጣ፣ አይ እምቢ አሻፈረኝ አልዘምትም የሚሉኝ ከሆን እርስዎ ወደ ሸዋ ሰራዊቶትን ይዘው ይመለሱ። ለእኔ ግን የኦሮሞ ፈረሰኞች ብቻ ይሰጠኝና ጣልያን ቀይ ባህር ከትቸው ልመለስ...... " ከማሞ ውድነህ

P. MARTIAL DE SALVIAC "Un peuple antique au pays de Ménélik. Les Galla. Paris, Oudin, s.d. (1901)"

"The Oromo :- It was not rare to see them triumph over the latter (Abyssinian) five or six times superior in number. Those victories were only due to the discipline better understood, together with an incontestable bravery." ተቀራራቢ ትርጉሙ :- " ኦሮሞዎች አምስት ወይም ስድስት ጊዜ በቁጥር የሚበልጣቸውን የ ሃብሻ ጦር ሲያሸንፉ ማየት አዲስ ነገር አይደለም፤ ድሉን የሚያስገኝላቸው ደግሞ ስርዓት ያላቸውና የጦርነቱ ዓላማ የገባቸው ፤ ስለሆኑና በጀግንነት ስለሚዋጉ ነው።"

ጋዜጠኛ Adam Davis ፎቶ ጆርናሊስት ስለ ኦሮሞ ፈረሰኞች ጀግንነት በዘጋቢ ፊልም የሰራውንም ተመልከተቱ
2024/09/23 07:21:48
Back to Top
HTML Embed Code: