Telegram Web Link
ከነዚህ ሙት ጠሪዎች መለያየት የሚቻለው የኦሮሞ ሲኖዶስን በማጠናከር ብቻ ነው።
አንደኛውን የመስቀል ጦርነት ነው ብላቹ ብታውጁ አይሻልም
ከ14 ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ የጉጂን ገዳ የመሩ አባቶች ሥም ዝርዝር

1.Jaajee Gobbaa (1424-1431).
2.Jiloo Wolaagoo (1432-1439).
3.Jirruu Utaa (1440-1447).
4.Guluu Gaararroo (1448-1455).
5.Heebanuu Jaldoo (1456-1463).
6.Biilaa Mannakkoo (1464-1471)
7.Bariisoo Gumii (1472-1479).
8.Adoolaa Aanolee (1480-1487).
9.Gobbuu Shaaroo (1488-1495).
10.Goluu Subbaa (1496-1503).
11.Cirrii Galoo (1504-1511).
12.Buurcisaa Shaabuu (1512-1519).
13.Aagaa Kallachaa (1520-1527).
14.Jiloo Bidoo (1528-1535).
15.Gannaalee Roobee (1536-1543).
16.Duuba Adii (1544-1551).
17.Aboo Rasoo (1552-1559).
18.Halakee Lulee (1560-1567).
19.Gobbuu Daayyee (1568-1575).
20.Gannaalee Lolee (1576-1583).
21.Qandhashoo Aanolee (1584-1591)
22.Jaboo Sibuu (1592-1599)
23.Qalqalcha Tukashoo (1600-1607)
24.Gololcha Sharuu (1608-1615).
25.Abbaa Doolaa (1616-1623).
26.Aagaa Saqoo (1624-1631).
27.Jiloo Bansaa (1632-1639).
28.Haroo Shotee (1640-1647).
29.Jaarsoo Dhugoo (1648-1655).
30.Ushoo Waaree (1656-1663).
31.Gannaalee Dambalaa (1664-1672)
32.Godaanaa Aagaa (1672-1679).
33.Godoree Bokkoo (1680-1687).
34.Jaarsoo Soree (1688-1695).
35.Aagaa Buudee (1696-1703).
36.Tukee Shifaa (1704-1711).
37.Jiloo Badhaa (1712-1719).
38.Aagaa Waaree (1720-1727).
39.Birraa Lukee (1728-1735).
40.Jiloo Xuulloo (1736-1743).
41.Balakkoo Jiloo (1744-1751)
42.Budhushoo Halakee (1752-1759)
43.Soraa Bulultaa (1760-1767)
44.Ijuu Gallabee (1768-1775)
45.Surroo Cekoo (1776-1783)
46.Jiloo Waaree (1784-1791)
47.Galchuu Kemaa (1792-1799)
48.Miidhee Niitii (1800-1807)
49.Daadaa Kuraa (1808-1815)
50.Xiloo Soolee (1816-1823)
51.Bunoo Dhaa’ee (1824-1831)
52.Dasee Halakee (1832-1839)
53.Bunee Boruu (1840-1847)
54.Aagaa Kallachaa (1848-1855)
55.Adulaa Karaa (1856-1863)
56.Waaqoo Gaararroo (1864-1871)
57.Birraa Cuqqee (1872-1879)
58.Aanolee Badhaa (1880-1887)
59.Roobaa Boruu. (1888-1895)
60.Jiloo Kendhoo (1896-1903)
61.Galchuu Curruuqoo (1904-1911)
62.Jiloo Bokkoo (1912-1919)
63.Jiloo Sayee (1920-1927)
64.Aagaa Adii (1928-1935)
65.Ushoo Jiloo (1936-1943)
66.Tukee Guyyee (1944-1951)
67.Jiloo Mixoo (1952-1959)
68.Adoolaa Jiloo (1960-1967)
69.Girjaa Jiloo (1968-1975)
70.Adoolaa Aagaa (1976-1983)
71.Godaanaa Kattaa (1984-1991)
72.Aagaa Xeenxanoo (1992-1999)
73.Waaqoo Duubee (2000-2007)
74.Jiloo Maandhoo (2008-2015).
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተከታዮቻቹ ብቻ ነው ሚያሳዝኑኝ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ትውልዱ ከአባቶቹ ቢማር በራሱ ቀዬ ላይ እርስ በእርስ ባልተራረደ ነበረ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ይምትመለከቱት ሻቢያ አስልጥኖ ያስመረቀው ፋኖ ነው አላማው የኦሮሞን ህዝብ እንዲሁም ብሄር ብሄረስቦችን ጨፍጭፎ አርዶ የተረፈውን ማስገበር ነው ። ጠላት በዚህ ደረጃ ህዝባችንን ለማጥፋት ይሰራል የኞዎቹ እርስ በእርስ ሥልጣን ለኔ ይገባኛል በሚል ሲዘላዘል ይውላል በሌላ በኩል ህወሃት 270ሺ ጦር በተጠንቀቅ እንዳቆመች ጌታቸው ረዳ ነግሮናል ከዚህ የምንረዳው ይሄ መንግሥት በፈቃዱ ሥልጣኑን ቢለቅ እንኳን ቱለማ ምድር ላይ የማያባራ ጦርነት ከማድረግ እና ቱለማን በጦርነቱ ከምድረ ገፅ እንዲጠፋ ከማድረግ ውጪ ማንም ሃይል ወደ ሥልጣን መምጣት እንደማይችል ማሳያ ነው
በጦርነት የኦሮሞን ብልፅግና አስወግደህ ከ ፋኖ እና ከህውሃት ጋር ጦርነት ለመቀጠል ጦርነት ማድረግ ከሆነ ሁለቱም የኦሮሞ ሃይሎች ተደራድረው ወደ አንድነት በመምጣት ጠላት ላይ ማተኮር የተሻለ ነው ።
"አብይ አህመድ የኦሮሚያ ጳጳሳት እንዳደረገው የጠፉት በጎች አገኘሁዋቸው ብሎ ከትግራይ ወደ ኢዲስ አበባ ይዞን የሚሄድ የትግራይ አባቶች የሉም" ።

አቡነ ሰረቀ ብርሃን
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ልክ እንደ ኤርትራ ለትግራይ ኦርቶዶክስ መንበረ ሰላማት ዕውቅና ከሰጠን በትብብር እና በጉርብትና አብሮ ለመስራት ዝግጁ ነን። ከኤርትራ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ግን አንድ አይነት ህዝብ ስለሆን እስከ ውህደት ልንሄድ እንችላለን።

አቡነ ሰረቀ ብርሃን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስሞንኛ ጉዳይ ደመቀ ዘውዱ ከኢትዮ ፎረም ጋር
#መረጃ

ከስህተቱ የማይታረመው እና በድንቁርና ሚጓዘው ፋኖ ነኝ በዩ በወሎ ኦሮሞ ላይ ጦርነት ከፍቷል። እሰካሁን ሁለት ሰው ሲገደሉ አምሰት አቁሰለዋል።
~~~~~~~ለካ አንተ ነህ~~~~~~~~~

ኢልማ ገልማ
አባ ገዳ ርቱእ ጀማ
ብፁእ ጀማ
ለካ አንተ ነህ
አባ ገዳ ኢልማ ገልማ
ያደ ኦሮሞ ሻማ
ዋቃ ገዲ ነማ ኦሊን ሱማ
አከ ሱማ
የተሰኘዉ እንደ አክሱማ
የተባልከዉ ፍፁም ጀማ
ለካ አንተ ነህ
አገ ኦጋ
ጂገ ሎጋ
አባ ሰርዳ
አባ ገዳ
አባ ፈርደ ነበልባሉ
እም ቅድመ ኦሪት ባህሉ
ያኢ ቢያ አባ ቃሉ
የማይቀለበስ ቃሉ
ለካ አንተ ነህ
ሴራ አርካ ኦገ ገዳ
የአድባር ዋርካ
ያዴ እናቴ
ያዴ እስቴ
ያዴ አተቴ
ያዴ እቴቴ
ያቴ ሆራ የኩሽ ነዶ
አባ ቦኩ አከም ኢዶ
በአናትህ ፀሃይ ከለቻ
የምትጠልቅ አንተ ብቻ
የካም ኢደ ኢዶ ምድር
ተነባቢ የአስር ሚስጥር
አባ ወሮ አባ ወራ
አባ ባሮ አባ በራ
የጅቡቲም ጀበ ዲሾ
የመቅዲሾም መቀ ዲሾ
የነሙንቴሳ ካም በልአ
እንደ ብራቡ ከምፐላ
መነ ደላ አከ መንደላ
መቀ ደላ አከ መቅደላ
የፊላኒ ካኖደላ
የምትሰኝ የምታሰኝ
የጎና ቤት አባ ወራ
የላሊ ቤት ላሊበላ
በጎፈሬህ ስሪት ላባ
አዶ አዶየ ዉብ ቀዘባ
አዳ የከለቻ ተሸላሚ
ያዱ ግንባር ተቀዳሚ
የአዲስ ዘመን መፀዉ አደይ
አዳ...አዱኛን እልል እሰይ
የምታሰኝ...የምትሰኝ
አዱ አዱኛ
አባ ቢሌ
የአካ ኪሌ
የአባ ቢሌ
ለካ አንተ ነህ
ገዳ ገዳም
የአለም ሰላም
ገዳ ቢሊሱማ ሳቃ
ፈካ ጉራቻ አካ ዋቃ
የመፀሃፍት አምላኩ አኒ
ያለበሰህ ድርብ ካኒ
የጥቁር ፈርኦን ልሳን
የአዴ አዳ ፀሃይ ብርሃን
የአዱሊስ አዱኛ ኪዳን
አባ ገዳ አባ በአል
የቅድመ አክሱማዊት ቃል
የአስርቱ በሮች መሰላል
የማለዳ ንጋት ፀዳል
የኦሩስ ኦሪሳ ተምሳል
ለካ አንተ ነህ
አገ ኦጋ
ጂገ ሎጋ
ያኢ ቢያ አባ ቃሉ
የማይቀለበስ ቃሉ
ርቱእ ጀማ
የተባልከዉ አባ ሱማ
እንደ አክሱማ
ያደ ኦሮሞ ሻማ
አባ ገዳ ኢልመ ገልማ
ለካ አንተ ነህ
.
.
ቦረና : - ድሬ ሊበን
ከአለም ሎሬት ፀጋዬ ገ/መድህን ሮባ

.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አሉላ ስለምን ከኤርሚያስ ለገስ ጋር ባደረገው ኢንተርቪው ላይ የሻቢያ ባለሥልጣናት ኢትዮጵያን ጠቅልለን ካልገዛን እና ኢኮኖሚውን ካልጨበጥን ኤርትራ ሀገር ሆኗ መቀጠል አያዋጣም እንደሚሉ ነግሮናል ለዚህ ደሞ አመቺ ሆኖ ያገኙት የነ ብርሃኑ ነጋ ቡድን እና ደደቡ ፋኖ ነው. ለትግራይ ስዎች ደሞ የምትፈልጉትን መሬት ትወስዳላቹ ዝም እንታረቅ እያሏቸው እንደሆነ አሉላ ስለምን ነግሮናል ሻቢያ በከፍተኛ ሁኔታ የኦሮሞ ብልፅግና እና የኦሮሞ ህዝብ ላይ የፕሮፖጋንዳ ዘመቻ እያደረገ ሲሆን አንገት ቆራጭ ፋኖን እየወስደ እያሰለጠነ እያስታጠቀ እንደሆነም አይተናል
https://www.tg-me.com/danny4677/22754

የሀገሪቱን ሥልጣን የያዘውም ሆነ ጫካ ያለው አካል ጠላቶቻችን ዳግም ህዝባችንን ባርነት ውስጥ አስገብተው እየጨፈጨፉ ሀብታችንን ለመዝረፍ እየተማማሉ መሆናቸውን ተገንዝበው ወደ አንድነት እንዲመጡ እንጠይቃለን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቡነ ጴጥሮስ ተንበርክከው ይቅር በሉኝ ይቅርታ አድርጉልኝ ማለታቸው የሚያስመስግን ነው ይቅርታ ከመጠየቅ በላይ ምንም የለም ። ነገር ግን ዳግም ከፖለቲካ እና ከፖለቲከኞች መራቅ እና መንፈሳዊ አባት ሆነው ነው መቀጠል ያለባቸው።
2024/09/27 04:18:19
Back to Top
HTML Embed Code: