Telegram Web Link
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
መጥፎውን እንደምንቃወመው ሁሉ ለመልካም ተግባራትም እውቅና እንስጥ...‼️
በሶማሌ ክልል ሊበን ዞን በቆልማዮ ወረዳ 2 ሺህ ኪሎ ዋት የማመንጨት አቅም ያለው የፀሀይ ሀይል ማመንጫ ፕሮጀክት ተጠናቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል🙏
የአገው ፈረሰኞች ፌስቲቫል አከባበርን በሁኔስኮ ለማስመዝገብ እንቅስቃሴ መጀመሩን የብሄረሰቡ ተወላጆች ገለፁ።

85ኛው የአገው ፈረሰኞች ፌስቲቫል በቅርቡ የሚከበር መሆኑንም ተናግረዋል።

እናም ይህን ፌስቲቫል በአለም ደረጃ ለማስተዋወቅ በርካታ ስራዎች እየተሰሩ መሆኑን ገልፀዋል።

ሁሉም የአገው ተወላጆች በዚህ ዘመቻ ላይ የበኩላቸውን ድርሻ እንዲወጡም ጥሪ ቀርቧል።

OMN
አዋሽ መልካ

የህዝባችን መከራ ከዚህ በላይ መርዘም የለበትም በማለት ስላምን ምርጫ ያደረጉ እየገቡ ነው
የሰላም መንገድጀግኖችብቻየሚመርጡት አማራጭ አልባ መንገድ ነው !!
በምእራብ ጎንደር እንዲሁም በዳንሻ እና አካባቢው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የፅንፈኛው ቡድን አባላት ከነሙሉ ትጥቃቸው ለጀግናው የአገር መከላከያ ሰራዊታችን እጅ ሰጡ።

🕊️

የሰላም መንገድ ጀግኖች ብቻ የሚመርጡት አማራጭ አልባ መንገድ ነው !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሱማሌ መንግሥት በየትምህርት ቤቶቹ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላት ናት እያለ ማስተማር መጀመሩ ተስምታል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይደመጥ 👂

❶ ብዙ ቁስለኛ አለን ፤ ታጣቂያችን በየቀኑ እየከዳን ነው !

❷ በክፍለጦር ደረጃ አመራር ያደረግናቸው እየከዱ ነው !

❸ ከተከዜ ክፍለጦር ተደራጅተው እየከዱ ነው። ትናንት
አምስቱን ይዣቸዋለሁ (ይረሽኗቸ''ዋል 😭)

❹ ተተኳሽ የለንም። በጨበጣ እየተዋጋን አላስፈላጊ ዋጋ
(መስዋዕትነት እየከፈልን ነው)...
ምስራቅ ወለጋ
ጊዳ አያና አካባቢ የወባ በሽታ አስጊ ደረጃ ደርሷል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሀሳብ ትፋጫለህ ቀጥሎ ለሀገርህ አብረህ ትሰራለህ

ኦሪት ዘፍጥረት ላይ የቆሙ ፖለቲከኛ እኔ ካንተ የተሻልኩ ነኝ ያንተ የደም ጥራት ያንሳል በሚል እርስ በእርሱ ይተላለቃል
በተቻለ አቅም ከዘመኑ ጋር ተራመዱ ወንድምህን ገድለህ ህዝብህን ለመከራ ዳርገህ ጀግና አትባልም አሸናፊም አትሆንም
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከ 2ኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በተለይ በጸረ ቅኝ አገዛዝ ተጋድሎ ወቅት አብይ ክስተት የሆነው ሽምቅ ውጊያ በዓለማችን በአሁኑ ወቅት እየከሰመ ይገኛል፥በአፍሪካም የኮንጎውን M23 ጨምሮ ፥በኢትዮጵያ የሚካሄዱ ተጠቃሽ ግጭቶች እንዲሁም የነቦኮሃራም እና አልሻባብ የሽብር ጥቃቶች ካልሆኑ በቀር በየሃገሩና በየሰፈሩ የሚተኩሰው እምብዛም ነው።የሱዳኑ ጦርነት ከዚያ ያለፈ እና ሲጀመርም ሲቀጥልም በመደበኛንት እየተካሄደ በመሆኑ ከሽምቅ ውጊያ ሊመደብ አይችልም፣ጎሬላ ወይንም ሽምቅ ውጊያ ከነስያሜውም በስፓኒሽ ቋንቋ ትንሽ ጦርነት ወይንም ግጭት በሚል የሚገለጽ በመሆኑ ፣በሜካናይዝድ የሚፋለሙትን ሱዳናውያን ከዚህ ሰልፍ ማስወጣት ግድ ይላል።
የአሚሪካ የሥለላ ትቋም CIAን ጨምሮ በዚህ ዙሪያ የተጠናቀሩ መረጃዎች እንደሚያስረዱን፥የሽምቅ ተዋጊዎች ከተቀናቃኛቸው በቁጥርም በመሳርያም ስለሚያንሱ ፊትለፊት ውጊያን ያስወግዳሉ፥በጫካዎች እና በተራሮች ተገድበው በድንገተኛ ጥቃቶች ራሳቸውን እያደራጁ ይቀጥላሉ፣በቅኝ ግዛት የነበሩ ሃገራት ፣እንዲሁም ጭቆናን አሻፈረን ያሉ በዚህ መልክ ተደራጅተው ለውጥ አምጥተዋል፥ ጠላት በሚሉት ሃይል ላይ ድንገተኛ ጥቃት ሰንዝሮ በመሽሽ እና በማዳካም ተስፋ ማስቆረጥ የሽምቅ ውጊያ አይነተኛ መገለጫዎች ናቸው።
ከዚህ ውጭ ሰላማዊ ሰዎች ውስጥ ሆኖ ሲቪሉን ሕብረተስብ ሰብዓዊ ጋሻ አድርጎ መዋጋት ፥ህዝብን ለመከራና ለስቃይ ፣ለሞት እና እንግልት መዳረግ በዓለም አቀፍ ሕግም ወንጀል መሆኑን ባለሙያዎች እያሳሰቡ ቢሆንም፣የንጽኋንን ሞት ለሕዝብ ማነሳሻ በማደረግ፥በሞት እና ሥቃይ ትርፍ ማስላቱ በኢትዯጵያ ቀጥሏል
በአዲስ አበባ ከተማ ሰራተኞቻቸው ከጉልበት በላይ አጭር ቀሚስ ለብሰው መስተንግዶና ሌሎች የሆቴል ስራዎችን የሚያሰሩ ሆቴሎችና ሬስቶራንቶች እስከ 50,000 ብር የሚደርስ ቅጣት የሚያስቀጣ አዲስ ረቂቅ ደንብ ጸደቀ።

የአዲስ አበባ ባህል፣ ጥበብና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ይህ ደንብ የኢትዮጵያን ባህልና እሴት በመስተንግዶ ኢንዱስትሪው ውስጥ ለማስጠበቅ ያለመ መሆኑን ገልጿል። ደንቡ በሆቴሎችና መሰል ተቋማት ውስጥ ሰራተኞች የሚለብሱት አልባሳት እና ጌጣጌጥ የኢትዮጵያን ባህላዊ እሴቶችን ማስከበር እንዳለበት ይደነግጋል። የጥሰቶች ቅጣቶች እንደ ጥፋቱ ክብደት እና ድግግሞሽ ሁለቱንም የጽሁፍ ማስጠንቀቂያዎች እና የገንዘብ ቅጣቶች ያካትታሉ። በደንቡ መሰረት በደረጃ ሀ የተከፋፈሉ ተቋሞች ህግን ባለማክበር 50,000 ብር የሚያስቀጣ ሲሆን ደረጃ ለ እና ደረጃ ሐ 30,000 ብር እና 5,000 ብር ይቀጣሉ። ተደጋጋሚ ወንጀሎች በሚፈጠሩበት ጊዜ ለአንድ ጥሰት ቅጣት እስከ 50,000 ብር ሊሆን ይችላል።
2024/11/14 01:54:09
Back to Top
HTML Embed Code: