https://reports.unocha.org/en/country/ethiopia/card/5EhBh4Xf5z/
ኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለው ርሀቡ ድርቁ የዋጋ ግሽበት ጦርነቱ የበሽታ ወረርሽኝ ተማሪዎች በጦርነቶች ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው መቅረት ባጠቃላይ ህዝብ እየረገፈ ነው ሙሉ ሪፖርቱን ከላይ ባለው የ OCHA Report ላይ በስፋት አለ አንብቡት
ጦርነት ቆሞ ስላም ካልመጣ በሚሊዮኖች ሚረግፉበት ጊዜ እየመጣ ነው።

reports.unocha.org
Ethiopia
Situation Overview
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ሱማሌዎች ናቸው ወደቡ ስምምነት በጣም እንደሚደግፉ እና ሶሻሊ ሚዲያ ላይ የሚደረገው መጥፎ ቅስቀሳ እንደማይቀበሉት ተናግረዎል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትግራይ ውስጥ ለተከስተው እርሀብ መንግሥት እና ህዝብ ርብርብ ልናደርግ ይገባል
"ከጌታ ከኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል በቀር ሌላ ትምክህት ከእኔ ይራቅ።" (ገላ 6:14)
የፖለቲካ ባንዲራም የተለየ አስተያየት አልተደረገለትም፣ አይደረግለትም።
በሕገ ቤተክርስቲያኑም ቤተክርክቲያናችን አርማ እንጂ ባንዲራ የላትም።
በአገሪቱ ሕግም ቢሆን የአገሪቱ ባንዲራ የኮከብ ምልክት አለው።
በአገር ግምባታም ቢሆን እንደ ኢትዮጵያ ብዙሃኑን ብሔር ብሔረሰብ/ዜጋ/ሰው ያግባባ ባንዲራ የለንም።
ስለዚህ አረንጓዴ ቢጫ ቀዩ ልሙጡ ባንዲራ በቤተክርስቲያን የምናውለበልብበት መጽሐፍ ቅዱሳዊም፣ ቀኖናዊም፣ ሕጋዊም ሆነ አገራዊ የፖለቲካ ምክንያት የለንም።

አካም አካም abandoned Oromos 😊
እኛ ያዲሳባ ኦሮሞዎች ወይም በአብይ አህመድ አጠራር /የአካም አካም ኦሮሞዎች ሃሃ/
ገጠር ተወልደው ባደጉ አንዳንድ ጎረምሶች ሌብል እንደረጋለን። you are not worthy to be Oromo ይሉናል። ከፈረስ ላይ ባንወድቅም፣ ኦሮሚኛውን ባናቀላጥፈውም፣ አባቶቻችን ልማታዊ ገበሬ ተብለው በ OPDO ባይሸለሙም We are proud and abandoned Oromos!
ከተማሪዎች አቢዮት ጀምረን "መሬት ላራሹ" እያልን ፊውዳሉን አስጨንቀናል። በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ ነበረን ብቻ ሳይሆን አሁንም አለን።
ዛሬ የኦሮሞነት ሰጪና ነሺ ነኝ የሚል ቀበጥ (ምንም እንኳ በኦሮሞ የትግል ታሪክ ውስጥ ጠጠር ሲጥል አይተነው ባናውቅም) "መንገድ ስንዘጋ የት ነበርክ?" ብሎ እኔ የሸዋው የታደሰ ብሩ ልጅ ላይ አክተር አክተር ይጫወታል። 🫢ጭራሽ ብሶቱን politicize ማድረግ ስለቻለ ብቻ አፉን ሞልቶ የኦሮሞን ህመም አትረዳውም ሊለኝ ይደፍራል ። ደንቢ ዶሎ ተወለድክ ሐረርጌ ፣ አርሲ ተወለድክ ጅማ ፣ ቦረና ተወለድክ ሰላሌ፣ አንተ እኔ የፊንፊኔው አካም አካም ኦሮሞ የኖርኩትን አታውቅም። አባቴ የታመመውን አልታመምክም። ስለዚህ ህንድ ውቂያኖስ የሚያህለው አፍህን ዘግተህ ተቀመጥ! 🤫
ከፊንፊኔ ኦሮሞ በላይ የተጎዳ ደግሞ ማን ነው? የአባቶቹን ቋንቋ ተነጥቆ ማንነቱን የተቀማ ማን ነው? በአባቶቹ ርስት ላይ ኩርማን መሬት እንኳ አጥቶ በየኪራይ ቤቱ የተንከራተተ እንደኛ ማን ነው? በየትምህርት ቤቱ ገመቹና ጫላ የሚል የአባት ስም ስለያዘ ብቻ መሳለቂያ የሆነ ኦሮሞ ከኛ ከአካም አካም የፊንፊኔ ኦሮሞ ውጪ ማን ነው? ኦሮሞ መሆን ወንጀል ይመስል ኦሮሞ ነኝ ሲል «ጋ* ነህ እንዴ ለካ?» ተብሎ በአብሯደግ ጓደኞቹ ሳይቀር እየተሾፈበት ያደገ ኦሮሞ ከኔ ከፊንፊኔው ኦሮሞ ውጪ ማን አለ? ከተሳሳተ ዘር የተፈጠረ ያህል እስኪሰማው ድረስ psychological warfare ሲደረግበት ያደገ ማን ነው?
አዎ እኔ የ 18ኛው ክፍለዘመን የሞአ አንበሳው ፕሮጀክት ዋና ዱላ ያረፈብኝ half assimilate ሆኜ ስኖር ቆይቼ ኦሮሞነት ከሌለበት fake ethiopianist camp እንደሶርያ ስደተኛ ጓዜን ሸክፌ ወደአባቶቼ ሰፈር ወደኦሮሞነቴ ስመለስ አንተ የደላህ እድለኛው ቁቤ ጀነሬሽን የኦሮሞነት ሰጪና ነሺ ሆነህ ጠበቅከኝ! (ቱለማ አሞራ ከቦታል አለ ዶ/ር ግርማ 🤠)
አንድ ሺ ሄክታር ላይ ጓሮህ የተዘራ የጤፍ እንጀራ ስትበላ ስላደግክ ብቻ ራስህን እንደ ደረጃ አንድ ኦሮሞ ለማየት ስትሞክር ሳይህ ለመሳቅ ራሱ አቅም ያንሰኛል። ኦሮሞነት ራስህን መውደድ ፣ ባህልህን እሴትህን ታሪክህን ማክበር እንዲሁም ኦሮሞ ነኝ ብሎ ማመን ነው ኦቦሌሳ። ወጣም ወረደ ..
I am a proud and abandoned Oromo
Leo https://www.tiktok.com/@zemayared95?_t=8j5Nd3Sq4Co&_r=1

ይህ መጽሃፍ የአፋን ኦሮሞ መዝገበ ቃላት በጣሊያን ሮማ በ1930 ዓ/ም የታተመ ሲሆን በመጽሃፊ መግቢያ ካለው ገጽ 19 እና 20 ላይ Generalita በሚለው የመጨረሻ ፓራግራፍ ላይ ከተፃፈው ላይ ያለው ላካፍላችሁ ።
pur seguitando a chiamar la propria lingua afân Orômō o " lingua degli oromo ይላል በእንግሊዝኛ ትርጉሙ
while continuing to call their own language afân Orômō or "Oromo language
"ኦሮሞዎች ቋንቋቸውን አፋን ኦሮሞ ብለው ይጠራሉ"
ተፃፋ በ Negash Qemant
pur seguitando a chiamar la propria lingua afân Orômō o " lingua degli oromo ይላል በእንግሊዝኛ ትርጉሙ
while continuing to call their own language afân Orômō or "Oromo language
"ኦሮሞዎች ቋንቋቸውን አፋን ኦሮሞ ብለው ይጠራሉ"
ተፃፋ በ Negash Qemant
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
BAGA AYYAANA CUUPHAA GEECHAN!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#አራቱ #መናብርት (#መንበሮች)
አባቶቻችን ሐዋርያትና ተከታዮቻቸው ሐዋርያውያን ታላላቅ የዽዽስና መንበሮችን መሥርተው: ትምሕርቱን ከነ ወንበሩ አስተላልፈዋል:: ከእነዚህ መንበረ ዽዽስናዎች 4ቱ የበላይ ናቸው::
እነዚህም:-
*የቅዱስ ዼጥሮሱ የሮም:
*የቅዱስ ዮሐንሱ የአንጾኪያ:
*የቅዱስ ማርቆሱ የእስክንድርያና
*የቅዱስ ዻውሎሱ የኤፌሶን መናብርት ናቸው::
እነዚህ መንበሮችም ከክርስቶስ ዕርገት እስከ 443 (451) ዓ/ም {ጉባኤ ኬልቄዶን} ድረስ በአንድነት ቆይተው ተለያይተዋል:: ከእነዚህ መናብርት መካከል የእስክንድርያው (የግብጹ) እና የአንጾኪያው (የሶርያው) ዛሬም ድረስ በተዋሕዶ እምነት የጸኑ ናቸው::
የእኛ ቤተ ክርስቲያንም ሐዋርያዊት እንደ መሆኗ ሐዋርያትን መስለው: ሐዋርያትን አህለው የተነሱ አበው ዻዻሳትን በየጊዜው በበዓላት ታስባለች: ታከብራለች::
በተለይ ደግሞ የእስክንድርያና የአንጾኪያ (ኢትዮጵያ) በርካታ አባቶችን እናከብራለን:: እነርሱ ለሀገራቸው ለቀናች ሃይማኖትና ለመንጋው ሲሉ ብዙ መከራን በአኮቴት ተቀብለዋልና: ከእነዚህ መካከል ሰማዕቱ አቡነ ጴጥሮስ ናቸው ።
#መንበረ_ጴጥሮስ

The Interview: Naval base to be leased to Ethiopia 'strictly for military purposes, not commercial activities' – Somaliland leader Muse Bihi
In a recent interview with Somaliland National Television (SLNTV), President Muse Bihi Abdi of #Somaliland clarified the details of the Memorandum of Understanding (MoU) signed between #Ethiopia and Somaliland. The president explained that the non-binding agreement grants Ethiopia a naval base on the Red Sea while simultaneously recognizing Somaliland as an independent state. He emphasized that the leased land will be strictly used for military purposes and will not involve any commercial activities.
Additionally, President Muse Bihi highlighted that Ethiopia's imports and exports will continue to utilize the port of Berbera, which falls under Somaliland's jurisdiction. The president's remarks aimed to address confusion surrounding the deal and respond to claims made by #Somalia, #Egypt, and the Arab League, among others.
To read the full interview, follow the link below.
https://addisstandard.com/the-interview-naval-base-to-be-leased-to-ethiopia-strictly-for-military-purposes-not-commercial-activities-somaliland-leader-muse-bihi/

Addis Standard
The Interview: Naval base to be leased to Ethiopia 'strictly for military purposes, not commercial activities' - Somaliland leader…
The Interview: Naval base to be leased to Ethiopia 'strictly for military purposes, not commercial activities' - Somaliland leader Muse Bihi Addis Standard -
Coming 🔜 https://youtube.com/@BarrikooKids-mz4si?feature=shared Follow like share and Subscribe!
Stay tuned!
Stay tuned!