"በደቡብ ኣሪ ወረዳ ላይ የአምቡላንስ ቴክኒክ ችግር አለ ተብሎ ይች እናት በቃረዛ ተደርጋ ሞተር ላይ ተጭና ከቢሊ እስከ ጋዘር ሆስፒታል ከደረሰች በኃላ ሪፐርት ተደርጋ ወደ ጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አሁንም መኪና የለም ተብሎ በመጣችበት ሞተር እየሄደች የሚትገኝ እናት ናት እጅግ ያሳዝናል!! እባካችሁን የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ መስራት ካልተቻለ ስለ እናቶቻችን ህይወት በጣም ያሰጋል!! ይች እናት እንግዲህ ከፍተኛ ምጥ ውስጥ ነው ምትሰቃየው" inbox
ጤና መረጃ - Medical Information
ጤና መረጃ - Medical Information
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተስፋ እንዳንቆርጥ እንደዚህ አይነት አባቶች አሉን ብጹእ አቡነ ገብርኤል የምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጻጻስ ያስተላለፉት መልዕክት ነው።
ለዘላቂ መፍትሄው ግን የኦሮሞ እና የብሄር ብሄረስቦች ሲኖዶስ ምስረታን ማቀላጠፍ ነው

የሱማሊ ላንድ ህዝብ ትላንት የተደረገውን የወደብ ሊዝ ስምምነት በመደገፍ እንደዚህ እንደምታዩት ህዝቡ በደስታ አደባባይ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ሲደግፍ አምሽቷል
ይሄ ስምምነት መሬት ላይ መውረድ ከቻለ ለሀገሪቱ ትልቅ ጠቀሜታ ሲኖረው በተለይ የሃረርጌ ኦሮሞ እና የኢትዮጵያ ሱማሌዎች ትልቅ የስራ እድል የሚፈጥር የኢኮኖሚ ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።
ይሄ ስምምነት መሬት ላይ መውረድ ከቻለ ለሀገሪቱ ትልቅ ጠቀሜታ ሲኖረው በተለይ የሃረርጌ ኦሮሞ እና የኢትዮጵያ ሱማሌዎች ትልቅ የስራ እድል የሚፈጥር የኢኮኖሚ ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ On the day #Ethiopia ascends to FULL MEMBERSHIP of #BRICS, it was simultaneously announced that #Ethiopia also will have a Naval and Maritime presence in #BabElMendeb/#RedSea/#IndianOcean via #Somaliland
~ #US still looking for security partners in the area to stave of attacks from #Houthis in #Yemen
~ #China #Russia #US who also have presence on #RedSea chose to be silent (so far) about the 'deal' between #Ethiopia & #Somaliland (@EU_Commission released a mildly disapproving statement)
~ #Somalia aligning itself with #Egypt and #Qatar (it's President called the leaders of the two countries, seemingly for help) in opposition to #Ethiopia #Somaliland 'deal' on the grounds of claiming Somaliland as its sovereign land.

እስቲ #1M አንዲገባ subscribe and share
https://youtube.com/@barrikooentertainment

አፄ ዩሃንስ ከመሞታቸው በፊት ምኒልክ ትግራይን ለመውጋት ከጣልያን እንዴት እንዳሴሩ እና መሳሪያ እንደለመኑ የፃፉት ደብዳቤ❗️
ዛሬ የሚኒሊክ ልጆች እነ ሻለቃ ዳዊት እነ ዘመድኩን በቀለ እነ ሃብታሙ አያሌው እነ አማራኪላ የኤርትራ ፣የሱማሌ እና የግብፅ ባንድራን ተሽክመው ኢትዮጵያን እንወጋለን እያሉ ነው
ባንዳነት ውርስ ነው !!

ወሎ ኦሮሞ ዞን ⚠️⚠️
ከሰሜን ሸዋ ዞን የተጠራራ የፋኖ ስብስብ ከወትሮ በተለየ ሁኔታ ጅሌ Dhuሙጋ ወረዳ ላይ በከፍተኛ የሰው ሃይል እና የቡድን መሣሪያ ጦርነት ከፍቷል ።
ዋና ዓላማቸው ፤ መጀሪያ ጅሌ Duሙጋን በማውደም ሌሎች ወረዳዎችን በቀጣይ አንድ በአንድ ነቅለን ዞኑን በመቆጣጠር ኦሮሞዎችን ከዞኑ እናጸዳለን የሚል እስትራቴጂ ነድፈው ሃይላቸውን ከየዞኑ ወረዳ አሰባስበው ረጅም ጦርነት ለማድረግ ያቀዱ መሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ ።
ይህ ጥቃት የጀመሩበት ግንባርና ወረዳ የመንግሥት ሃይል አሁን ባለው መረጃ የለም ። ስለዚህ
1ኛ. እነዚህ ሃይሎች በልዩ ዞኑ ሕዝብ ላይ ከዚህ በፊት በተለየ ሁኔታ የጦርነት ዝግጅት እያደረጉ ያሉት ዞኑ ለመንግሥት ወግኗል ፥ መከላከያ ዞኑን በተለይ ጅሌ Dhuሙጋ ወረዳን በምሽግነት ተጠቅሞ ወግቶናል ለዚህ ዞኑን ማፍረስ አለብን የሚል ፥ የጥላቻ እና የበቀል ቂም ይዘው ስለሆነ በአስቸኳይ ሃይል አስገብቶ ሕዝቡን ይከላከል ።
2ኛ. የዞኑ ከባቴ ወረዳ እስከ ደዌ ቦራ ፥ ከከሚሴ እስከ አርጡማ ፉርሲ ያለው ሕዝባችን አስተባብሮ ጅሌ Dhuሙጋ ላይ የታቀደውን እልቂት እና ጦርነት ከወዲሁ ለመመከት ይረባረብ ።
3ኛ. ሚዲያዎች ፤ አክቲቪስቶች መላው ሕዝባችን ይህንን ጉዳይ በአንክሮ በመከታተል ለሕዝቡ ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ሕዝቡን ይታደግ ።
Temrsgen Gemechu

ዜና፡ በእምነት ተቋማት የሚስተዋሉ ፖለቲካዊ ይዘት የጎላባቸው ስብከቶችና ትንታኔዎች በአፋጣኝ ሊታረሙ ይገባል ተባለ
#የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የሃይማኖት ተቋማት መሠረታዊ ተልዕኮና ዓላማ በማይስማማ አኳኋን ለሃይማኖታዊ ተግባርና ዓላማ በሚደረጉ ስብስቦች እና በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያ በኩል ተገቢ ያልሆኑና በአብዛኛው ፖለቲካዊ ይዘት የጎላባቸው፣ “አገር አፍራሽና ደም አፋሳሽ ስብከቶችና ትንታኔዎች” እየተነገሩ እንደሚገኙ ጠቁሟል።
በመንግስታዊም ይሁን መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት የሚስተዋሉ በደሎችንና ኢፍትሐዊነቶች ሁሉ እንዲታረሙና እንዲስተካከሉ መጣር፣ አጥፊዎችም ከስህተታቸው እንዲታረሙ በፍቅር መገሰፅ ሃይማኖታዊና የተለመደ አሠራር በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲል ገልጿል።
ስብከቶቹና ንግግሮቹ ፖለቲካውና ፖለቲከኞችን የሚተቹ ወይም የሚደግፉ ከመሆናቸው በላይ አንዱ በአንዱ ላይ እንዲነሳ የመቀስቀስና የማነሳሳት አዝማሚያ የሚታይባቸው መሆኑ ጉዳዩ ከየትኛው ሃይማኖታዊ አስተምህሮ ጋር የማይስማማና ድጋፍም የሌለው ነው ሲል ኮንኗል።
የስብከት ልምምዱ አደገኛና በእጅጉ አሳሳቢ እንዲሆን ያደርገዋል ብሏል፡፡
https://addisstandard.com/Amharic/?p=3150

Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
Namoonni Warroota Madaahanii Adaamaa jiran Gargaaruu feetan Kotta Gargaaraa Kiisa keesaniin Kan Harkaa hin qabnes #Share Godhii Gargaarsisi Rabbii jedhaatii billaa Aleykum!!
Maqaan isaaniitis Akka Asiin Gadiiti jira
=======================================
Suuraa Namootaa jaalannee miti Kan Gadi lakifameef Dirqamatu Nudirgeehi dhiifama isin gaafanna. Namoonni Mallaqa Galchitan Rissiitii ykn Darrasenyii Comentii jalati Darbaa.
1 Haajii Umar Haajii = Garbii mudhii waaccuu
2 Umaree Muhammad Haajii =Sanbatee.
3 Husseen Hasan Muhaammad =Sanbatee
4 Umar Yaggisee = Awulaal
5 Umar Hasoolii = warra Leencaa.
6 Muhaammad Umar Muhaammad = Garbii mudhii waaccuu
7 Umar Alii Usee =Garbii dirree galmaa.
8 Heedar Umaruu Suruur = goodaa
9 Mahammad Umar Muhaammad =Sanbatee
10 Muusaa Umar Hasan = Gaangahaa
#Ali_Seid_Adem
Bankii Daldala Etopiyaa
1000562634596
Lakkofsa bilbilaa +251928379987

እውነት ለመናገር ዛሬ ኦሮምያ ውስጥ ሌላ ባዕድ ጠላት የለም ተከባብሮ ተደማምጦ ተደራድሮ ለህዝቡ ስላም መምጣት የተሻለ ነው ። የኦሮሞ ህዝብ አንገብጋቤ ጥያቄ ስላም አየር መተንፈስ የኑሮ ውድነት እንዲቀንስ እና በልቶ ማደር ነው ። በእልህ እና በጠላትነት ተፈራርጆ ኦሮሞ እርስ በእርስ የራሱ መሬት ላይ ወንድማማቾች መገዳደል የለባቸውም። ተቀማጭነታቸው ውጪ የሆኑ ለህዝባችን ጥሩ ማስብ የሚገባቸው ከሽመልስ አብዲሳ ሻለቃ ዳዊት ይቀርበኛል የሚል ደም መፋሱ እንዲቀጥል የሚያደርጉ ንግግሮች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም ። ለህዝቡ ምታስቡ ከሆነ ህዝቡን አዳምጡት።