Telegram Web Link
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በፋኖ ጥቃት 13 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አሙሩ ወረዳ በፋኖ በተፈጸመ ጥቃት 13 ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ። ጆጅ በተባለ ቦታ በተፈጸመው ጥቃት ተጨማሪ አራት ሰዎች ቆስለዋል። ጥቃቱ የተፈጸመው እህል ለመጫን ጉዞ ላይ በነበረ ተሽከርካሪ ላይ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ሃይማኖቶች ተንቀው ማህበረሰቡ ተዋርዶ ሀገሪቱ በግብረሶዶም እየተጥለቀለቀች ቤተስብ ልጅ ወልዶ የማያሳድግበት ዘመን እንዲመጣ በር የከፈቱት ሃይማኖቶች እና ብልፅግና መንግሥት ናቸው
ቻይና ሳዉዘርን ኤየርፖርት ሲቲ [China Southern Airport City] በብልጽግና ካድሬዎች ቢሾፉቱ ላይ ሊሰራ ነው በማለት የውሸት ቀለብ ህዝቡን እየመገቡት ይገኛሉ
SEENAA MANA AMANTAA MAARAMII EJEREE GABAABINAAN!

Manni Kiristaanaa Maaramii Ejeree G/Horroo Guduruu Wallaggaa, Aanaa Jimmaa Raaree, ganda Gammadaa Daaragootaatti argamti. Mana Amantaa waggaa 210 ol (1806) lakkoofsistedha. Mootittii Boxee Qadiidaa jedhamtuun kan ijaaramte jedhanii abboonni nidubbatu.

Yeroo ammaa kana kiristaanonni naannoo sanaa tajaajiila dhabuurraan kan ka'e baay'een oobdii kana keessaa bahanii jiru. Sababa namoonni baay'een irraa godaananiin manni amantaa kunillee miidhaa guddaa keessa turteetti. Garuu gargaarsa Waaqayyoofi deeggarsa uummata magaalaa Waayyuutiin tajaajilli ishee ji'aaf, waggaatiin itti fufeera.

Ayyaana darbe, Maaramii Sadaasaa irratti waa'een muka guddaa balbala mana amantichaa jiruu marii'atamuun akka jiguu qabu irratti walii galame. Guyyaa kana dargaggoonni magaalaa Waayyuu, manguddoonniif faarfattoonni Maaramii Ejeree argamuun jigsuu eegalaniiru. Haa ta'u malee, xumura jala wanti hin eegamne nu mudateera. Namoota argaman hunda moo'achuun karaa gadhiisee gara mana Qulqullummaatti qajeele namoonni iyyuun hanga humna isaanii harkisuu yaalanis, oolchuu hin dandeenye. Mana Qulqullummaa irratti kufee jira. Manni amanataas akkaataa suuraa irratti mul'atuun miidhamee jira.

Eegaa hundi keessan hanga dandeessan akka gumaachitaniif amantoonni naannoo sanaa.waamicha dhiyeessaa jiru.
*Dhaamsa keessoon na dhaqqabeedha.

Guyyaa 18tiitu hafe
++++++IDB++++++
21/04/2016
Kakkuu Araaraa
Keellaa Buraayyuu
+++++++++++++
Jabaan Waaqa!
ዜና፡ #በኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና ችግር በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ይገኛል ተባለ፣ 4 ሚሊየን ህዝብ ለከፍተኛ ረሃብ መጋለጡም ተጠቁሟል

በኢትዮጵያ በበርካታ ቦታዎች የምግብ ዋስትና ችግር በከፍተኛ ሁኔታ መጨመሩን በድርቅ ቅድመ ማስጠንቀቂያ ላይ የሚሰራው ፊውስ ኔትወርክ የተሰኘ ተቋም ያወጣው ሪፖርት አመላከተ።

አስፈላጊ ድጋፍ ካልተደረገ በስተቀር እስከ ቀጣይ ሰኔ ወር ድረስ በሀገሪቱ አምስት ክልሎች የሚገኙ ከአራት ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ዜጎች ለከፍተኛ ረሃብ የተጋለጡ ይሆናሉ ሲል ስጋቱን አስቀምጧል።

ተቋሙ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ ይገኛሉ ብሎ ከመደባቸው ሀገራት መካከል ኢትዮጵያ አንዷ ናት ያለው የድርጅቱ መግለጫ ኤሊኖ ያሳደረው የአየር ንብረት ተጽእኖ እና በሀገሪቱ እየተስተዋሉ ያሉ ግጭቶች በግብርና ምርቶች መቀነስ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ማሳደራቸው ጠቁሞ በህብረተሰቡ ዘንድ አሳሳቢ የኢኮኖሚ ችግር መፈጠሩን አስታውቋል።

Addis Standard
በኢትዮጵያ 5.2 ሚሊየን ህዝብ አስቸኳይ የምግብ እርዳታ ይፈልጋል በትግራይ 2 ሚሊየን ህዝብ ርሀብ ላይ ነው ባለፈው ወር ብቻ 400 ሰው በርሀብ ሞቷል

ጦርነቶች ቆመው አስቸኳይ ርብርብ ካልተደረገ. ብዙ ህዝብ መርገፉ አይቀርም
በትግራይ ሲካሄድ የነበረው ጦርነት ካበቃ ከአንድ ዓመት በኋላ በክልሉ በርካታ ቦታዎች ላይ ባጋጠመ ድርቅ እና የእርዳታ አቅርቦት መቋረጥ ምክንያት የነዋሪዎች ሕይወታቸው አደጋ ላይ መውደቁን አርሶ አደሮች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
https://bbc.in/3GCye7D
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዲያስፖራው እና መሬት ላይ ያለው ልዩነት ይሄ ነው
ከአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ፦
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
የአገው ህዝብ በኢትዮጵያ ውስጥ ገናና ታሪክ ያለውና ኢትዮጵያ የምትመካባቸውንና የምትኮራባቸውን ሰው ሰራሽ ሀብቶችን ያወረሰ ጥንታዊ ህዝብ ነው።

በመሆኑም የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ የአገው ህዝብ ራስን በራስ እንዲያስተዳድር  የጠየቀው ህገ-መንግስታዊና ዴሞክራሲያዊ ጥያቄ ወሰን የሚያካልለው አሁን በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በሚባለው ክልል ስር ተዋቅሮ ልዩ ብሔረሰብ ዞንነት ተሰጥቶት የሚገኘውን "የአዊ ብሔረሰብ ዞን  መሆኑን በአፅንዖት እየገለፀ ..

አንደንድ ንዋይ ፍቅ እና ስውር ተልዕኮ ያላቸው ግለሰቦችና ቡድኖች የአገው ህዝብ ጥያቄ ምላሽ እንዳያገኝና በህዝባችን ዘንድ ውዥንበር ለመፍጠር አፍራሽ የሆኑ ፕሮፓጋንዳዎችን፤ ለምሳሌ፦ አጉሻ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሚለውን የውሸት ስያሜና ሌሎችን እያሰራጩ ስለሆነ ..

ህዝባችን ለእነዚህ አካላት ጆሮ ከመስጠት በመቆጥብ የተጠየቀው ትክክለኛ የክልል ስያሜ "የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት" የሚል መሆኑን ለአገው ህዝብ፣ ለብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ህዝቦች የአገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ በአክብሮት ያሳውቃል።

ታህሳስ 02 ቀን 2016 ዓ/ም
አገው ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ
እንጅባራ፤ ኢትዮጵያ
.
.
.
.
ቹቹ ነሪ ይባላል ጅማ ውስጥ ተወልዶ ያደገ ጉራጌ ነው የኦሮሞን ህዝብ በፍፁም ልቡ ይጠላል ውጪ ሀገር ከሚኖሩ ከነዘመድኩን በቀለ ከነ አማራኪላ ከነ መምህር ፋንታሁን ዋቄ ከነ ሀብታሙ አያሌው ጋር በቅርበት ይሰራል የአማራ ፋኖ የኦሮሞን ህዝብ ቤተ ለቤት ጨፍጭፉ የኦሮሞን ህዝብ ዝረፉ ከኦሮሞ አትጋቡ በማለት የኦሮሞ ህዝብ በወለጋ አንገት እንዲቆረጥ ያስደረጉት ይሄ እና ዘመድኩን በቀለ ናቸው

ይሄ ግለሰብ ዛሬ ደሞ ኦሮሞን መስሎ የኦሮሞ ህዝብ ተነስ የኦሮሞ ብልፅግናን አጥፉ ብሎ ቅስቀሳ ጀምሯል የኦሮሞ ልጆች እና ወዳጆች የዚህን ግለሰብ አካውንት ሪፖርት በማድረግ ማዘጋት አለባቹ

ኢትዮጵያ ውስጥ ለጠፉ ጥፋቶች ብቸኛ ተጠያቂ አብይ አህመድ የሚደረገው ከአብይ አህመድ ጀርባ የኦሮሞ ህዝብ አለ ብለው ስለሚያስቡ ነውና

ኢትዮጵያ ለገባችበት ችግር የአማራ ፅንፈኛ የብልፅግና መንግሥት ሻቢያ ዲያስፖራው የሥልጣን ጥመኞች እንዲሁም የኢኮኖሚ አሻጥር እየሰራ ያለው እና ሮድ ማፕ ስጪው የብርሃኑ ነጋ ቡድን በዋና ነት ተጠያቂዎች ናቸው ።

ከፕሪቶርያው ስምምነት በኃላ ሀጢያቶችን በጠቅላላ ጠቅልለው ለአብይ አህመድ እና ለኦሮሞ ህዝብ ስጥተው የኦሮሞ ሥም የማጥፋት ሥራዎች በከፍተኛ ዘመቻ እየተሰሩ ይገኛሉ

የኦሮሞ ህዝብ አሁን የሚፈልገው የሁለት ወንድማማቾች መገዳደል ቆሞ ኦሮምያ ፀጥታ ተጠብቆ ወደ ትምህርት ልማት ወደ ንግድ መመለስ ነው።
ሌላው ብሄር ላይ ሲደረግ ጀግና እስይ በርቱ ቀጥሉበት ጨፍጭፋቸው

እራሳቸው ላይ ሲደረግ መንግሥት ጨፈጨፈን ጆኖሳይድ ፈፀመብን የሚል ለቅሶ ነው ያለው
አስደሳች ዜና
ለአመታት በፊንፊኔ ጎዳና በርካታ ችግሮች ለተጋፈጠው ለአንጋፋ ድምፃዊ ኢታና ቶለስ የቡራዩ ከተማ አስተዳደር ቤት በመስራት ለአርቲስቱ አስረክቧል። ለአርቲስቱ ድምጽ እና ድጋፍ ለአደረጋችሁ ወገኖች በሙሉ እንኳን ደስ ያላችሁ ፣ የቡራዩ ከተማ አስተዳዳር አመራሮች ለአደረጋችሁ ድጋፍም በአርቲስቱ ስም በክብር እናመሰግናለን🙏
ተጠርጣሪው ተይዟል!
******
ሰሞኑን ቦሌ አትላስ አካባቢ ዶ/ር እስራኤል ጥላሁን በተባለ ግለሰብ ላይ ተፈጸመ ከተባለው የግድያ ወንጀል ጋር በተያያዘ ተጠርጣሪው ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡

የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ም/ል ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ፤ የፖሊስ የምርመራ ወንጀል መዝገብን ጠቅሰው በተለይ ለትርታ እንደተናገሩት፤ በቀን 28/3/2016 ዓ.ም ከንጋቱ 11 ሰአት ላይ ነው ዶ/ር እስራኤል ጥላሁን ወንጀሉ የተፈጸመበት። ወረዳ 4 ልዩ ስሙ አዲስ ህይወት ሆስፒታል አካባቢ ነው፡፡ ዶ/ር እስራኤል ያሽከረክራት የነበረችው ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥር 36734 አ.አ ሲኾን፤ በወቅቱ የሰሌዳ ቁጥሩ ኮድ 3 የሰሌዳ ቁጥር 28177 የሆነ ቪትስ ተሽከርካሪ የያዘ ግለሰብ: የመኪና መስታወት- ስፖኪዮ ገጭቶ አመለጠኝ በሚል ከፍተኛ ድምጽ እያሰማ ከኋላ ይከተለው ነበር፡፡

ወደ 11፡20 አካባቢም ፋሲካ የመኪና መሸጫ የሚባል ቦታ ላይ ሲደርስ፤ በአካባቢው ያሉ ኑሯቸውን ጎዳና ላይ ያደረጉ ዜጎች ‹‹ያዘው ያዘው›› የሚል ድምጽ በማሰማት ከፍተኛ ግርግርና ወከባ ሲፈጥሩ፤ በዚያን ሰአት ኮንስታብል ማክቤል ሮባ የተባለ የፖሊስ አባል፤ ለስራ በታጠቀው ታጣፊ ክላሽ ‹የመኪናውን ጎማውን መትቼ ለማስቆም› በሚል የተኮሰው ጥይት የዶ/ር እስራኤል ህይወት ሊያልፍ ችሏል›› በማለት ኮማንደር ማርቆስ ታደሰ የምርመራ መዝገቡን ጠቅሰው፤ ለትርታ ተናግረዋል፡፡
አንዳንድ ግዜ ፖሊስ ወዲያውኑ መረጃ የማይሰጠው ከምርመራ ሒደቱ ጋር በተያያዘ የሚበላሹ ነገሮች ስለሚኖሩ እንደሆነም ኮማንደር ማርቆስ በተለይ ለትርታ በሰጡት ማብራሪያ ተናግረዋል፡፡ ቀጣይ የምርመራ መዝገቡን እያየንም መረጃዎችን ለህዝብ እንገልጻለን ብለዋል፡፡

(ራህማ መሐመድ)

ትርታ 97.6 FM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ምስረታ በቅርብ ዘመን ምናየው ነው
2024/09/27 21:32:43
Back to Top
HTML Embed Code: