Telegram Web Link
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ዛሬ በቀን 30/03/16 ዓ.ም በአዊ ዞን ዚገም ወረዳ ቅላጅ ከተማ ከጥዋቱ 4:00 ጀምሮ በአገው ብሄረሰብ ተወላጆች የተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ ።
"እየተገደልን አንቀጥልም። ክልል የመሆን መብታችን ይከበርልን"
በኦሮምያ ልዩ ዞን አጣዬ ከተማ ከ11:00 ጀምሮ ይህ መረጃ እስከተፃፈበት ድረስ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ መሆኑን ታውቋል
ላለፉት አምስት አመት ሲደረግ የነበረው አውዳሚ ጦርነት በስላም እንዲቋጭ ህዝባችን ስላሙን እንዲያገኝ ወደ ልማት እንዲመለስ እፈልጋለን። ሁሌም ቢሆን ለስላም በር አለ የህዝባችን ስቆቃ የህዝባችን እልቂት የህዝባችን መፈናቀል መቆም አለበት

የኦሮሞ ብልፅግናዎችም የኦሮሞ ልጆች ናቸው OLAም የኦሮሞ ልጆች ናቸው በአይዶሎጂ ልዩነት ሚደረገው መገዳደል በየትኛውም መልኩ ቆሞ በስምምነት ማለቅ አለበት  በጦርነት ማንም አሸናፊ ማንም ተሸናፊ የለም ።
War only begets suffering especially for the most vulnerable: children!

Calling on @PMEthiopia @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien to prioritize peace!

Let's raise our voices for a peaceful resolution in #Ethiopia. Every effort counts.

#NoMoreWar #PeaceForEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በናይሮቢ ከተማ እምብርት ላይ የሚገኘው ዋናው የአስፓልት መንገድ "WABERA STREET" ተብሎ ነው የሚጠራው። ሌሎች ብዛት ያላቸው ታላላቅ ድርጅቶች ስያሜያቸውን በ Daud Badhaasoo Waabeera ሰይመዋል።

Daud Badhaasoo Waabeera ስረ መሰረቱ ከኦሮሞ የሆነ እና ለኬንያ ነጻነት ከተዋጉት አርበኞች አንዱ እና በኬንያ ታሪክ
የመጀመሪያው ጥቁር DC (District Commissioner) በመሆን ያገለገለ ነው።

Via Gumaa Saaqqataa
ከጦርነት ተርፈው በርሃብ እየረገፉ ያሉትን የትግራይ ህዝባችንን እንታደግ!!

ምትችሉትን አግዙ ለሌሎች ሼር አድርጉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዲያስፖራ ያላቹ የአማራ ተወላጆች በሌሎች ብሄር ላይ የበላይ ለመሆን ገንዘብ እያዋጣቹ ጥይት ከምትገዙ እና ጦርነትን ከምታፋፍሙ በርሀብ እየረገፈ ያለውን ምስኪኑን ገበሬ እህል ግዙለት
love to see this.
ዜና፡ ሲኖዶሱ ምእመናን እና ተቋማት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙና ወንጀል ፈጻሚዎችም ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ

#ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንፁሐን፣ ምእመናን እና ተቋማት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ፣ መንግሥትና የሚመለከታችሁ ሁሉ ዋስትና እንድትሰጡ፣ ወንጀል ፈጻሚዎችም ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ፡፡ ድርጊቱንም መላው ዓለም እንዲያወግዘው ጥሪ አቀርቧል፡፡

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በሰጠው መግለጫ መተኪያ የሌለው ሕይወት የሚያጠፋና ሥጋት ላይ የሚጥሉ ተፈጥሮአዊ፣ ሰብዓዊ ክብሩን የሚያራክስ ተግባራት እንዳይደገሙ ለማድረግ በሚጥርበት ዓለም ችግሩ በተለይም በሀገራችን እየተባባሰ መቀጠሉ እጅግ እንዳሳሰበው ገልጿል።

ቤተ ክርስቲያኗ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት፤ ከግጭትና ከጦርነት፣ ከርስ በርስ መገዳደል ወጥተው በውይይትና በምክክር፣ በኃላፊነትና በተጠያቂነት ስሜት የታላቋን ሀገር መልካም ስምና ክብር እንዲሁም የዜጎቿን ሁለንተናዊ ደኅንነት የመጠበቅና የማስጠበቅ ተግባር ቅድሚያ እንዲሰጡ በጥብቅ አሳስባልች፡፡

https://addisstandard.com/Amharic/?p=2742
በውጪ ሀገር እና በሶሻል ሚዲያ ጦርነት ምታፋፍሙ ስዎች ገብታቹ ባሩዱን ብታሸቱ ጥሩ ነው የትግራይ ልጆች ከዓለም ዙርያ ገብተው ሲፋለሙ አሳይተውናል እናንተም ሰላም አንፈልግም ጦርነት ይፋፋም የምትሉ ግቡና የራሳቹሁን አስተዋፆ አድርጉ የሶሻል ሚዲያ አነር በመሆን በምስኪኑ ገበሬ ደም መቀለድ ቢቆም ይሻላል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትምህርት ሚኒስቴር ለብርሃኑ ነጋ ከተስጠህ ወዲህ አስተማሪዎች ፍዳቸውን እየበሉ መኖር የማይችሉበት ደረጃ ደርሷል ተማሪዎችም ተምረው ውጤት የማያመጡበት በለጋ እድሜያቸው ተስፋ የሚቆርጡበትን ሥርዓት ነው የዘረጋው
መንግሥት ከውስጥም ከውጪም ጦርነት አቁሞ ድርድር እንዲያደርግ ስላም እንዲያመጣ ጫና እየተደረገበት ይገኛል ሀገራችን በጦርነት እና በርሀብ ወድማ የማንም መኖርያ ሳትሆን በአስር ሺ ዎች እሬሳ መልቀም ሳንጀምር መንግሥት ለሰላሙ ዋጋ በመስጠት ይደራደር ሁሉም ተቋም ጫና ማድረግ መቀጠል አለባቸው።
World Athlete of the Year - Women’s Out of Stadia 👑

Tigist Assefa 🇪🇹 is your World Athlete of the Year for out of stadia events 👏

#AthleticsAwards
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሬት ላይ ያለው እና ሚዲያ ላይ ያለው ልዩነት ይሄ ነው እነ ዳቆን ሃብታሙ አያሌው እነ መምህር ዘመድኩን በቀለ እነ መምህር ፋንታሁን ዋቄ እነ ዳቆን አባይነህ ካሴ እነ ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ እነ ምናላቸው ስማቸው እነ ብሩክ ይባስ እና ሌሎቹም. አማራዬ እጨደው ውቃው ከምረው ሲሉ የሚውሉት ለገንዘብ ነው የአማራ ህዝብ እየተናገረ ያለው ይሄ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዲያስፖራው አንተ ብታልቅ ጉዳዩ አይደለም ዳቦ ግዙልኝ ስትል ጥይት እንገዛልሀለን ታገልልን ነው የሚልህ
የአማራ ህዝብ ዳቦ ግዙልኝ እያለ እየለመናቸው ዲያስፖራ ጃዊሳ የጦር መሳርያ እንገዛላሀለን ብሄር ብሄረስቦችን ጨፋፍልን ይሉታል
Dinkissa Debela እርዳታ ላይ የተሳተፋቹ ሁላችሁንም እናመሰግናለን! በቻላቹት አቅም ሁላችሁም ተሳተፉ share አርጉ https://gofund.me/2410df14
2024/09/27 23:22:31
Back to Top
HTML Embed Code: