Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ዛሬ በቀን 30/03/16 ዓ.ም በአዊ ዞን ዚገም ወረዳ ቅላጅ ከተማ ከጥዋቱ 4:00 ጀምሮ በአገው ብሄረሰብ ተወላጆች የተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍ ።
"እየተገደልን አንቀጥልም። ክልል የመሆን መብታችን ይከበርልን"
"እየተገደልን አንቀጥልም። ክልል የመሆን መብታችን ይከበርልን"
በኦሮምያ ልዩ ዞን አጣዬ ከተማ ከ11:00 ጀምሮ ይህ መረጃ እስከተፃፈበት ድረስ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ እየተደረገ መሆኑን ታውቋል
War only begets suffering especially for the most vulnerable: children!
Calling on @PMEthiopia @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien to prioritize peace!
Let's raise our voices for a peaceful resolution in #Ethiopia. Every effort counts.
#NoMoreWar #PeaceForEthiopia
Calling on @PMEthiopia @AbiyAhmedAli @DemekeHasen @RedwanHussien to prioritize peace!
Let's raise our voices for a peaceful resolution in #Ethiopia. Every effort counts.
#NoMoreWar #PeaceForEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በናይሮቢ ከተማ እምብርት ላይ የሚገኘው ዋናው የአስፓልት መንገድ "WABERA STREET" ተብሎ ነው የሚጠራው። ሌሎች ብዛት ያላቸው ታላላቅ ድርጅቶች ስያሜያቸውን በ Daud Badhaasoo Waabeera ሰይመዋል።
Daud Badhaasoo Waabeera ስረ መሰረቱ ከኦሮሞ የሆነ እና ለኬንያ ነጻነት ከተዋጉት አርበኞች አንዱ እና በኬንያ ታሪክ
የመጀመሪያው ጥቁር DC (District Commissioner) በመሆን ያገለገለ ነው።
Via Gumaa Saaqqataa
Daud Badhaasoo Waabeera ስረ መሰረቱ ከኦሮሞ የሆነ እና ለኬንያ ነጻነት ከተዋጉት አርበኞች አንዱ እና በኬንያ ታሪክ
የመጀመሪያው ጥቁር DC (District Commissioner) በመሆን ያገለገለ ነው።
Via Gumaa Saaqqataa
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዲያስፖራ ያላቹ የአማራ ተወላጆች በሌሎች ብሄር ላይ የበላይ ለመሆን ገንዘብ እያዋጣቹ ጥይት ከምትገዙ እና ጦርነትን ከምታፋፍሙ በርሀብ እየረገፈ ያለውን ምስኪኑን ገበሬ እህል ግዙለት
ዜና፡ ሲኖዶሱ ምእመናን እና ተቋማት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙና ወንጀል ፈጻሚዎችም ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ
የ #ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንፁሐን፣ ምእመናን እና ተቋማት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ፣ መንግሥትና የሚመለከታችሁ ሁሉ ዋስትና እንድትሰጡ፣ ወንጀል ፈጻሚዎችም ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ፡፡ ድርጊቱንም መላው ዓለም እንዲያወግዘው ጥሪ አቀርቧል፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ በሰጠው መግለጫ መተኪያ የሌለው ሕይወት የሚያጠፋና ሥጋት ላይ የሚጥሉ ተፈጥሮአዊ፣ ሰብዓዊ ክብሩን የሚያራክስ ተግባራት እንዳይደገሙ ለማድረግ በሚጥርበት ዓለም ችግሩ በተለይም በሀገራችን እየተባባሰ መቀጠሉ እጅግ እንዳሳሰበው ገልጿል።
ቤተ ክርስቲያኗ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት፤ ከግጭትና ከጦርነት፣ ከርስ በርስ መገዳደል ወጥተው በውይይትና በምክክር፣ በኃላፊነትና በተጠያቂነት ስሜት የታላቋን ሀገር መልካም ስምና ክብር እንዲሁም የዜጎቿን ሁለንተናዊ ደኅንነት የመጠበቅና የማስጠበቅ ተግባር ቅድሚያ እንዲሰጡ በጥብቅ አሳስባልች፡፡
https://addisstandard.com/Amharic/?p=2742

Addis standard
ዜና፡ ሲኖዶሱ ምእመናን እና ተቋማት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙና ወንጀል ፈጻሚዎችም ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1/2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ንፁሐን፣ ምእመናን እና ተቋማት ላይ ያተኮሩ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ፣ መንግሥትና የሚመለከታችሁ ሁሉ ዋስትና እንድትሰጡ፣ ወንጀል ፈጻሚዎችም ለፍርድ እንዲቀርቡ ጠየቀ፡፡ ድርጊቱንም መላው ዓለም እንዲያወግዘው ጥሪ አቀርቧል፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቋሚ ሲኖዶስ…
በውጪ ሀገር እና በሶሻል ሚዲያ ጦርነት ምታፋፍሙ ስዎች ገብታቹ ባሩዱን ብታሸቱ ጥሩ ነው የትግራይ ልጆች ከዓለም ዙርያ ገብተው ሲፋለሙ አሳይተውናል እናንተም ሰላም አንፈልግም ጦርነት ይፋፋም የምትሉ ግቡና የራሳቹሁን አስተዋፆ አድርጉ የሶሻል ሚዲያ አነር በመሆን በምስኪኑ ገበሬ ደም መቀለድ ቢቆም ይሻላል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትምህርት ሚኒስቴር ለብርሃኑ ነጋ ከተስጠህ ወዲህ አስተማሪዎች ፍዳቸውን እየበሉ መኖር የማይችሉበት ደረጃ ደርሷል ተማሪዎችም ተምረው ውጤት የማያመጡበት በለጋ እድሜያቸው ተስፋ የሚቆርጡበትን ሥርዓት ነው የዘረጋው