Telegram Web Link
ዜና፡ በመንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ቀጣይ ዙር የሰላም ድርድር እንዲጀመር በአሜሪካ የሚገኙ የ #ኦሮሞ ሲቪክ ማህበራት ጠየቁ

በፊዴራል መንግስት እና በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መካከል ቀጣይ ዙር የሰላም ድርድር እንዲጀመር በአሜሪካ የሚገኙ ሃያ ሶስት የኦሮሞ ሲቪክ ማህበራት ጠየቁ።

የሲቪክ ማህበራቱ ለ #ኢትዮጵያ መንግስት፣ ለኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና ለድርድሩ አምቻቾች በጻፉት ደብዳቤ በ #ኦሮሚያ ክልል ለአምስት አመታት የሰዎችን ህይወት በመቅጠፍ ላይ ያለው እና በርካታ ንብረትን ያወደመውን ግጭት ለማቆም ድርድር ተመራጭ ምንገድ መሆኑን እንደሚያምኑ ገልጸዋል።

ሲቪክ ማህበራቱ ከውጭ አካላት ድጋፍ እና ግፊት ውጭ፣ ሁለቱም ወገኖች በረካታ ውድመት ያደርስውን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እና በክልሉ ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ድፍረት የላቸውም ሲሉ ገልጸው የአለም አቀፉ ማህበረስብ ድርሻ ወስደው ግፊት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

ለህዝቡ ሲባልም በአስቸኳይ ተኩስ የማቆም ስምምነት እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

https://addisstandard.com/Amharic/?p=2651
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የፅንፈኛ ፋኖ ህልም ሥልጣን ጥማት ሁከት መፍጠር ጥፋት ማጥፋት ነፍሰ ገዳይነት ነው።
ንፁሃንን መግደል ተቋማትን ማውደም በፍጹም ለህዝብ ጥያቄ መለሻነት አይደለም።
ለሻቢያ ቅጥረኛ ባንዳዎች አራት ኪሎን ለተጠሙት የተስጠ መልስ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፊንፊኔ እና አስመራ ልዩነቱ ይሄ ነው ለገዛ ሀገሩ ያልሆነው ሻቢያ/ህግደፍ ለኔ ይሆነኛል ብለህ ከሻቢያ ጋር ወግነህ ሀገር አወድማለው ብለህ የተነሳህ ፅንፈኛ ለትውልድ የሚተላለፍ አሳፋሪ ታሪክ እያስቀመጣቹ እንደሆነ እወቁት
📸 Watch this live video on Facebook
https://fb.watch/oKZaMIOHH0/?mibextid=NnVzG8
መልካም የሥራ ዘመን ብለናል የኦሮምያ ቤተክህነት ጉዳይ ግን መረሳት የለበትም።
ላለፉት አምስት አመት ሲደረግ የነበረው አውዳሚ ጦርነት በስላም እንዲቋጭ ህዝባችን ስላሙን እንዲያገኝ ወደ ልማት እንዲመለስ እፈልጋለን። ሁሌም ቢሆን ለስላም በር አለ የህዝባችን ስቆቃ የህዝባችን እልቂት የህዝባችን መፈናቀል መቆም አለበት

የኦሮሞ ብልፅግናዎችም የኦሮሞ ልጆች ናቸው OLAም የኦሮሞ ልጆች ናቸው በአይዶሎጂ ልዩነት ሚደረገው መገዳደል በየትኛውም መልኩ ቆሞ በስምምነት ማለቅ አለበት  በጦርነት ማንም አሸናፊ ማንም ተሸናፊ የለም ።
#OLLAA urges renewed peace talks for resolution of Oromia conflict
የኦሮሚያ ክልልን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እንደገና የሰላም ውይይት እንዲቀጥል የኦሮሞ ማህበረሰብ ጥምረት ጠየቀ (OLLAA)!
**
ትላንትናው እለት በUS ውስጥ የሚገኙ 23 የኦሮሞ ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት (Oromo Legacy Leadership And Advocacy Association – OLLAA) በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት (OLA) እና በኢትዮጵያ መንግስት (FDRE) መካከል ድርድሩ እንደገና እንዲጀመር የሚጠይቅ ግልጽ ደብዳቤ በትላንትናው እለት ጽፈዋል።

በኦሮሚያ የሺህዎች ንፁሀን እና እራሳቸውን መከላከል የማይችሉ ዜጎች ህይወትን የቀጠፈው እንዲሁም በሚሊዮኖች ለሚቆጠሩ ሰዎች መተዳደሪያ ውድመት ምክንያት የሆነው እና ለአምስት ዓመታት የዘለቀው አሰቃቂ ግጭት ለማስቆም ውይይት የተሻለው መንገድ እንደሆነ እናምናለን ያሉ ሲሆን አዲስ ዙር ድርድር በፍጥነት እንዲጀመር አሳስበዋል!

የኦሮሞ ማህበረሰብ ድርጅቶች ጥምረት ሁለቱም ወገኖች በአስቸኳይ ወደ ድርድር እንዲመለሱ ያሳሰበ ሲሆን። የኢጋድ እና አለም አቀፍ ሸምጋዮች እንዲሁም ታዛቢዎች ተሳትፎም እንዲቀጥል ጠይቋል፡፡ የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ሲል በራሱ ወገን ማድረግ የሚችለውን ሁሉ እንዲያደርግ እና በራስ የመተማመን እና የፀጥታ ግንባታ እርምጃዎችን ከOLA ጋር እንዲመሠረት ህብረቱ ጠይቋል።

እንዲሁም OLA እና መንግስት ግጭቱ ያደረሰውን የጥፋት መጠን እንዲያስታውሱ እና የተከበረ እና በመርህ ላይ የተመሰረተ ስምምነት እንዲያደርጉ አሳስቧል። ድርድሩ እንኳን ሊሳካ ካልቻለ ለወገኖቻችን ሲባል የተኩስ አቁም እንዲደረግ እና ሰብአዊ ዕርዳታ ያለጸጥታ ችግር በጦርነቱ ለተጎዱ አከባቢዎች መግባት እንዲችል እንዲደረግ እንለምናለን ብለዋል፡፡

ደብዳቤውን ሙሉውን ለማንበብ ከታች ሊንኩን ይክፈቱ!

https://ollaa.org/an-open-letter-to-call-upon-the-government-of-ethiopia-and-the-oromo-liberation-army-and-the-mediators-to-resume-the-stalled-peace-talks-with-resolve-and-recommitment/?fbclid=IwAR3VmkBTinWyCWWuHIKpKHthU_hnwrNq-wHKWbjBsw2V6ONbKjGD3j5dnv0
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ባለፈው አበበ በለው ለዘመድኩን በቀለ ባደረገለት ቃለ ምልልስ አበበ ዘመድኩንን አንድ ጥያቄ ጠየቀው

አበበ :-"አማራው የሚድነው በምንድነው ትላለህ"

ዘመድኩን:- "አማራው የሚድነው አጼ አምደጺዮንን ዳግም አምጦ ሲወልድ ነው"

** የእኔ ምላሽ...
ወገኔ ዘመድኩን "ለአማራው መዳን ዳግም አጼ አምደጺዮንን መውለድ አለብህ" ያለው አጼ ማነው ካልከኝ በአጭሩ.....

ከ1312-1342 የነገሰው አጼ አምደጽዮን "የአባትህ ሚስት ባትወልድህም እናትህ ናትና አታግባ " ተብሎ በቄሶች ቢገዘትም "'የማትወልደኝን የአባቴን ሚስት ባገባ ምን አገባቹ" በማለት ቄሶቹን ገርፎ የአባቱን ሚስት አግብቷል

ምንጭ

ተክለጻዲቅ መኩሪያ (1951 ገጽ 44-45)
ፊንፊኔ ላይ የኦሮሞ ብልፅግና እንግዳ ነው መዋቅሩም ኢኮኖሚውም የተያዘው በነ ብርሃኑ ነጋ ቡድን ነው ኡዳነች አቤቤ እየዞረች ፎቶ ከመነሳት ውጪ ምን እየተሰራ እንደሆነ እንኳን በቅጡ አታውቅም ። አብይ አህመድ አላዋቂነቱን ለመደበቅ ሲሊ የሚንጠለጠልባቸው ስዎች በጠቅላላ ህዝቦችን ዋጋ እያስከፈለ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአብይ አህመድ ልዩ አማካሪ ብርሃኑ ነጋ ሀገሪቱን ወደ ገደል እየከተተ ነው ከኢሳያስ አፍወርቂ ይዞት የመጣውን ተልኮ በማስፈፀም ላይ ነው።
ኢትዮጵያ ውስጥ በዓሁን ስዓት ርሀብ ፣ጦርነት እና የኑሮ ውድነት በየቀኑ ህዝብ በተለያዩ ቦታዎች እየረገፉ ግማሹ ስደት እየወጣ ። በትግራይ እና በሰሜን ጎንደር በርሀብ ብዙ ስው እና እንስሳት እየረገፉ ነው ኦሮምያ ላይ በእርስ በእርስ ጦርነት ስው እየሞተ ነው ሌሎች ቦታዎችም እንደዚሁ ነው ።

ጦርነቶች ቆመው ብሄራዊ የነብስ አድን ሥራዎች መሰራት አለበት ሁሉም ህዝብ ሊረባረብ ይገባል።
ዲያስፖራ ማህበረስብ ሀገር ቤት ውስጥ ጦርነት ማፋፋሙሙን ማቆም አለበት።

#No_More_War
የኦሮሞ ብልፅግና እውነተኛ ስላም የሚፈልግ ቢሆን ኖሮ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄዎች ( የአፋን ኦሮሞ የፊንፊኔ እና የኢኮኖሚ) መልስው ለኦሮሞ ህዝብ ክብራቸው ታማኝነታቸውን ያሳዩ ነበር። ነገር ግን የኦሮሞ ብልፅግና Master mind የሆነው ብርሃኑ ነጋ የስጣቸውን Road Map በኃላ ኪሳቸው ይዘው ስለሚዞሩ ጦርነትን መርጠው ህዝብ እንዲያልቅ ያደረጉት የኦሮሞ ብልፅግናዎች ናቸው

ስላም አውርዱ ስንል በሌላ አነጋገር የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ መልሱ እያልን ነው ።
2024/09/24 13:20:11
Back to Top
HTML Embed Code: