Telegram Web Link
በምዕራብ ወለጋ በቆንዳላ ወረዳ በሆጳ፣ቀሽማንዶ እና ቃሲማ በሚባሉ ቀበሌዎች እስካሁን ምንም አይነት መድሃኒት ባለማግኘታቸው ምክንያት ያለ ህክምና የሚሞቱ ብዙ ሰዎች አሉ። በአካባቢው ትክክለኛ ፋርማሲ የለም እና ገበሬው እርስበርስ መቃብር ሰልችቶታል እና ሁሉም እዚያ ተቀምጦ የሱ ታራ እስኪሞት ድረስ ይጠብቃል.
በተጨማሪም በቤጊ ወረዳ ኮቦር እና ሻልሳ መንደሮችም በበሽታው የተጠቁ ናቸው። በሌሎች ወረዶች ደርሶ እየተሠጠ የሚገኘው መድሀኒትም በጣም ለውስን ድሆች ብቻ ነው እየደረሰ ያለው። ከዚ ውጪ የገጠር መንደር የሚገኙት ነዋሪዎች እየደረሰ አይደለም
!
!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለጊዜው ከዚህ የሚበልጥ አጀንዳ የለኝም
ከረሃብና ወረርሽን የሚበልጥ ጦርነት የለም
ምዕራብ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ✍️
ይሄ ስውዬ አምርሮ ነው እንዴ ? ጧሪ አልባ አድርጎ ያስቀራቸውን እናቶች እና አባቶች ይቅርታ ጠይቋል ? በሱ ዘመን በሱ ትእዛዝ ለተጨፈጨፉት ይቅርታ ጠይቋል ? እዛ ሀገር ውስጥ ማፈር ስው ምን ይለኛል የሚባል ነገር የለም እንዴ ?
_
.
.
4 ሰዎች መሬት ላይ፥ አንድ ሰው አልጋ ላይ አጠቃላይ 5 የቤተሰብ አባል ተኝተዋል ፥ ለጊዜው ጤነኛ የሚመስሉ ልጆቻቸው ከወላጆቹ ጎን ተስፋ በቆረጠ መንፈስ ቁጢጥ ብለው ተቀምጠዋል ።

መድሃኒት የለም ፤ የመትረፍ እድላቸውን የሚያውቀው ፈጣሪ ብቻ ነው
የኛ የእርዳታ እጅ ለእነዚህ ሰዎች የማትረፍ አቅም ካለው ፤ ለልጆቻቸው የነገ ተስፋ ምክንያት መሆን የሚችል ከሆነ የቻልነውን ማድረግ የህሊና እረፍት ነው ።

ምዕራብ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ቤጊ✍️✍️✍️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ የደም እንጀራ ጋግረው የሚበሉ ከሀዲ ባንዳዎች የኢትዮጵያ ህዝብ አንቅሮ ሊተፋቸው ሚዲያዎቻቸውን ባለ መስማት የራሱን ሰላም የሀገሩን ደህንነት ሊያስጠብቅ ይገባል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
CBE:- 1000577668117
Coop:- 1010400138787
OB:- 1636462700001
Awash:-013201118948100
QORICHA TOKKO LUBBUU TOKKOOF
Waldaaleen gargaarsaa hawaasaa Oromoon, Oromoof ijaaraman sadi ummata Oromoo deggarsa namoomaa barbaadan gargaaruuf jecha walitti dabalamanii jiru.

Kaayyoo guddaan Waldaaleen kunneen ijaaramaniif, rakkoolee garaagaraa kanneen akka beelaa, dhibee, hoongee fi k.k.f ummata Oromoo irra gahe irraa dandamachiisuuf ,waan humni isaanii danda'een tin'isuuf kanneen walitti dhufanii dha.

Waldaaleen sadan walitti dhufan kunneen, Waldaa Gargaarsa Oromoo/Oromo Relief Association(WGO/ORA), Waldaa Haaromsa Finfinnee fi Waldaa Dubartoota Oromoo Addooyyee dha.

Waldaaleen kunneen karaa dhuunfaa isaaniitiin kanaan duras ummata Oromoo rakkachaa turan kanneen biroo kan gargaaraa turan yoo tahu yeroo ammaa kanas walitti dhufuudhaan rakkoo beelaa fi weerara dhibee Busaan ummata keenya Lixa Oromiyaa fi Kibba Lixa Oromiyaa keessatti miidhamanii rakkachaa jiran sababeeffachuun kan walitti dhufanii dha. Addatti haala ulfaataa ummanni leenya Walaggaa Lixaa, Horroo Guduruu Wallaggaa fi Qeellam Wallaggaa keessa jiran irratti waan dandahuun bira dhaabbachuuf waldaaleen kunneen wal hubannoo irra gahaniiru.

Akkasumas baankii Waloo yeroof waliin bananuun gargaarsa ummataaf walitti qabuu eegalaniiru.

Lakkoofsi Herregaa Baankichaa, Baankii Awaash 0130600113300 ta' uu sin beeksisaa namni dhuunfaa yookiin qaamni kamuu karaa kanaan ummata keessan rakkoo hamaa keessa jiru qaqqabuun bira dhaabbachuu dandeessu.
Galatoomaa🙏
የኦሮምያ የሁለት ወንድማማቾች ጉዳይ በጠረጴዛ ዙርያ ማለቅ አለበት የኦሮሞ ህዝብ ከመቼውም በላይ ስላም ይፈልጋል
የአንድ መቶ ብር ድጋፍ ከሊቅ እስከ ደቂቅ የምንሳተፍበት ቅስቀሳ ዘመቻ ሁላችንም ልንቀላቀል ይገባል። ቲክቶክ ላይ ከፍተኛ አድማጭ ተመልካች ያላችሁ ወገኖች በአንድ ምሽት ላይ ይህ የአንድ መቶ ብር ድጋፍ ጥሪ ዋና አጀንዳ ሁኖ የቅስቀሳ ዘመቻውን ጥሪ ታደርጉ ዘንድ በክብር ተጋብዝልችኃል። አርቲስቶች ታዋቂ ግለሰቦች ይህንን የድጋፍ ዘመቻ ጥሪ እንድታስተላልፉም ጥሪ ተደርጎላችኃል።

የአንድ መቶ ብር እርዳታ ለአንድ ግለሰብ በጣም ቀላል ድጋፍ ሲሆን ከመቶ ሽህ በላይ የማህበራዊ ተጠቃሚ ወገኖችን ብናሳትፍ በአንድ ቀን ውስጥ ብቻ ከ10 ሚሊዩን ብር በላይ ማሰባሰብ እንችላለን ። የትንሽ ወገኖችን ድጋፍ ማሰባሰብ ሳይሆን የበርካታ ወገኖችን የአንድ መቶ ብር ድጋፍ ተሳትፎ ብናጠናክር ማህበራዊና ተፈጥሮአዊ ጊዚያዊ ችግሮችን በህዝባዊ ቀጥታ ድጋፍና ተሳትፎ ቀላል መፍትሄ ይኖራቸዋል ።

አሁንም ትኩረት ድምጽ ድጋፍ ለወለጋ ቤጊ ቆንዳላ ወገኖቻችን 🙏
በ Negash Qemant
የዜይላን ወደብ የሚያስተዳድረዉ Awdal State Movement (ASM) ኢትዮጵያ የዜይላን ወደብን አልምታ በሰጥቶ መቀበል መርህ እንድትጠቀም ለኢትዮጵያ ጥሪ አቅርቧል።መግለጫው ከታች ተያይዟል።
የቪዲዬ መረጃዎች👇እዚህ አሉ
https://bit.ly/3PYWA12
ፈጣን መረጃዎች👇
https://bit.ly/44qx49m
ማስታወቂያና ጥቆማ👇 መቀበያ
www.tg-me.com/wasumohammed
#Alert

ምዕራብ ወለጋ ያለው ችግር የከፋበት ገጠራማው አከባቢ ነው በተለይ #ቆንዳላ በጣም እየተጎዳና ድጋፍም እያገኘ አይደለም። ከተማ አከባቢዎች ይነስም ይብዛ የተሻለ ነገር ይኖራል ገጠራማው አከባቢ በተለይም #ቆንዳላ ከፍተኛ ችግር እያስተናገደ ያለ አከባቢ ነው።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ዮናስ ባልቻ ይባላል። ከህጻንነት ያሳደጉት የእናቱ አባት የሆኑት አያቱ 50አለቃ ባልቻ ናቸው።
ረዘም ያሉት አዛውንቱ ባልቻን ዛሬም ከሚይዟት የድጋፍ ዱላ ጭምር አስታውሳቸዋለሁ።የሰላሌ ኦሮሞ ሲሆኑ መሸት ሲል ጠጅ ቀማምሰው ወደ ሰፈር ሲገቡ ድምጻቸው ከርቀት ይሰማል
"Tokkicha Salaalee Eenyutu siin xuqaa "  እያሉ እያቅራሩ ወደ ቤት ይገባሉ።

በእድሜ ብዙም የማይበልጠኝ የልጅ ልጃቸው ዮናስ የሚጠራው በአያቱ በባልቻ ነው። ወላጅ አባቱን ጭምር አያውቀውም።

ኢትዮጰያ ከኤርትራ ጋር ጦርነት ከመግባቷ ወራቶች በፊት አንድ ምሽት ላይ እንደ አያቱ ቁመቱ የረዘመው እና ዘጠነኛ ክፍል ተማሪ የነበረው ዮናስ ፎቶ ቤት እንሂድ ብሎኝ ለመታወቂያ የሚሆን ፎቶ ተነስቶ ወደ ቤት ተመለስን።
በሶስተኛው ቀን ዮናስ የወላጅ አባቱ ቤተሰቦች ስራ አግኝተውለት ወዳልታወቀ ሀገር እንደሄደ ቤተሰቡ አስነገረ።ወደ ቦሀላ እውነታው ሲወጣ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረው ኤርትራዊ የሆነው ወላጅ አባቱ መጥቶ የኤርትራ ሙሉ ዜግነቱን ለምግኘት ሲል ዮናስን ወደ ኤርትራ  የብሄራዊ አገልግሎት (ወታደራዊ) ስልጠና ግዳጅ እንዲወስድ ነበር የተላከው።
ከሀያ ምናምን አመት ቦሀላ ቲክቶክ ላይ ቴዲ የሚባል የደቡብ ተወላጅ በ "ቀይ ባህር" አጀንዳ ላይ አንድ የኤርትራ ዜጋን ሲጋብዝ
"የኤርትራ መንግስት  በሰላማዊ መንገገድም ሆነ በሌላ ኢትዮጵያ ቀይ ባህርን እንድትጠቀም ሊፈቅድ አይችልም።  የሚመለከተን እኛ ህዝቦቿን ነው። መቼም ቢሆን አንፈቅድም። በጦርነት እንመጣለን ካላቹ ግን አሰብ ላይ እንጠብቃቹሀለን" ምናምን እያለ ሲደነፋ አትኩሬ ስመለከተው ያ አብሮ አደጋችን የባልቻ የልጅ ልጅ ዮናስ እንደሆነ አረጋገጥኩ።
ካለፉት ሶስት ሳምንታት ወዲህ፤ በምእራብ ትግራይ የሚገኘው የኤርትራ ድንበር በኢትዮጵያ መንግስት መካናይዝድ ጦር ከተዘጋ ወዲህ የፋኖ አቅም ክፉኛ ተዳክሟል፡፡ ምክንያቱም የሚመጣ ትጥቅም ሆነ ሰልጣኝ ፋኖ የለም፡፡ ድምበሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ከአምስት አመት ወዲህ ተዘግቷል፡፡

Andinet Zeleke Bekele
በየመንገዱ እየረገፈ ላለው የምዕራብ ኦሮሚያ ምዕራብ ወለጋ ሕዝብ እንድረስ !!

በዚህም በሶስት ሰዎች የተከፈተ የባንክ አካውንት ማለትም Temesgen Gemechu Negero
Arfaasee Hirkoo Kumsaa
Biru Tsegaye የአቅማችሁን ለወለጋ ወገኖቻችን እንድትተባበሩ እንጠይቃለን።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :- 100057766814
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ :- 101040013
አዋሽ ባንክ :- 1636462700001

ለወለጋ ወገኖቻችን አስቸኳይ የእለት ምግብ መድኃኒትና መስለ ድጋፎችን በሃገር ውስጥና በውጭ ያለን አቅማችን በፈቀደው አነሰ በዛ ሳንል ተረባርበን ለቦረና ወገኖቻችን ያሳየነውን ፍቅርና አንድነት ዳግም ለወለጋ ወገኖቻችን በጋራ እንቁም
2024/09/25 19:21:54
Back to Top
HTML Embed Code: