Telegram Web Link
እናት ዘገምተኞች ሶስት ቀን ሙሉ ፊንፊኔ ውስጥ ባንድራ ተስቀለ ብላቹ እንዲሁ ስትለፋደዱ የምትሉ ስዎች እስቲ ለወለጋ ህዝብ የህሊና ፀሎት እንኳን አድርጉለት
ለወለጋ ህዝብ ተረባርበን እንድረስለት !!


Oromo Relief Association (ORA) መንግስታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ ከማንኛውም ሀይማኖታዊና ፖለቲካዊ ተፅዕኖ ነፃ የሆነ ቢሮ ኖሮት ከሚንቀሳቀስባቸው አከባቢዎች መካከልም UK,Norway,Australia, Canada,Germany ይገኙባቸዋል።

Oromo Relief Association (ORA) ከ1979 (ALA)ጀምሮ አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ በማቅረብ ተጎጂዎች እንዲያገግሙ ሲያደርግ የቆየ በመሆኑ ለችግሮች ፈጥኖ በመድረስ በቂ ልምድ ያካበተ ነው።

Oromo Relief Association (ORA) በአፍሪካ ቀንድ በኦሮሚያና ሌሎች አከባቢዎች የአየር መዛባት የእርስ በርስ ግጭት፣የከፋ ረሀብ፣እንዲሁም ከቦታ መፈናቀል የመሳሰሉት ላይ የሰራና እየሰራ የሚገኝ አንጋፋ ተቋም ነው።

★ ስለዚህ በወቅታዊው የወለጋ የረሀብና የወረርሽኝ አደጋ ህይወቱን እያጣ ላለው ህዝብ አስፈላጊ ግብዓቶች ለማሟላት አካውንት ስትጠይቁ የነበራችሁ Oromo Relief Association (ORA) ከHaaromsa Finfine ጋር በጋራ በመሆን በተነጋገሩት መሰረት የORA የአዋሽ ባንክ አካውንት ለዚህ ጉዳይ ብቻ መጠቀም እንደሚቻል መግባባት ላይ ስለተደረሰ ከስር በተቀመጠው የአዋሽ ባንክ አካውንት ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።

Baankii Awaash - 1306001113300
Addressing the Current Malaria Outbreak and Hunger Crisis in Begi and Kondala Districts of West Wollega

Malaria, a life-threatening disease transmitted by certain types of mosquitoes, remains a significant health concern, primarily affecting tropical regions. However, it is essential to emphasize that malaria is preventable and treatable. Prevention involves measures such as avoiding mosquito bites and utilizing appropriate medications.

Despite a global decline in estimated malaria-related deaths from 2000 to 2019, it is disheartening to note that our community has not shared in this progress. Shockingly, within just the past two months (August and September 2023), Begi and Kondala districts have reported over 35,000 cases of malaria, resulting in more than 650 tragic deaths. Regrettably, there are families within our region who have lost all their members due to this devastating malarial epidemic.

Furthermore, our community is grappling with a complex crisis, as they find themselves caught between the devastating grip of famine on one side and the resurgence of a measles epidemic on the other. In the face of such a multifaceted array of challenges, our fellow citizens require our immediate support and assistance.

Let us join hands and extend our collective efforts to alleviate their suffering and offer relief during these trying times.

https://www.gofundme.com/f/malaria-outbreak-and-hunger-crisis-begi-kondala?utm_campaign=p_cp+share-sheet&utm_medium=copy_link_all&utm_source=customer&mibextid=Zxz2cZ
Forwarded from INFO - 24 (...)
በርካታ የሲዳማ ብሄር ተወላጆች ለሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል ከሀዋሳ ወደ ፊንፊኔ ለመጎዝ እቅድ ይዘው በልዩ ሁኔታ ዝግጅት እያደረጉ ነበር። ቢሆንም አንድ አንድ አዘጋጅ ኮሚቴ እራሳቸውን አድርገው የሾሙ ግለሰቦች ወጣቶች ወደ ፊንፊኔ እንዳይጓዙ እንቅፋት ሆነዋል።

በቁጥር አነስተኛ የሆነ የቤተሰብ እና በጎደኝነት የተዋቀረው ይህ ጉዞ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት የማይፈጠር ከመሆኑ ባሻገር የሆነ ቡድን በበዓሉ ላይ ከፍተኛ ነጥብ እንደሚያገኝ ሙሉ ለሙሉ እርግጠኛ ነኝ።

አንደኛ ወጣቱን በራሱ እንዳይሄድ ለመዛናጋት የክልሉ መንግስት በሚያዘጋጀው ትራንስፖርት እንደሚሄድ ሲጠበቅ አንድ አንድ ግለሰቦች አበላቸውን በርከት ለማድረግ እና እውቅና ለማግኘት የራሳቸውን ቤተሰብ እና ጓደኞቻቸውን ይዘው ወደ ፊንፊኔ መሄዳቸው ተሰምቷል።

በርካታ የሲዳማ ተወላጆች በበዓሉ ለመገኘት ቢፈልጉም ስላልቻሉ መሆኑን ታላቁ የኦሮሞ ህዝብ ቄሮ ተገንዝቦ ለመላው የኦሮሞ ህዝብ እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እወዳለሁ።

#ሼር
የፌስቡክእና ቲክቶክ friends and followers
የዩቲዩብ አካዉንቴን;-
https://youtube.com/@asefawodajo1997?si=wWoLoxTuiDHiQSrN በመክፈት Subscribe, share እንድታደርጉ እንደዚሁም ቪድዮዎቼን እንድትመለከቱና ገንቢ አስተያየቶችን እንድትሰጡ ስጠይቃችሁ ከአክብሮት ጋር ነዉ። በቅድሚያ አመሠግናለሁ!!
በፌደራሉ መንግስት እና በህወሃት መካከል በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ከተማ የተካሄደው የሰላም ስምምነት እንቅፋቶች እየገጠሙት ነው ተባለ።
ይህም ሊሆን የሚችለው በፕሪቶሪያ ስምምነት አልተሳተፍንም , አልተካተትንም በማለት ኩርፊያና ህውከት ላይ የሚገኙት የኤርትራ መንግስትና የአማራ ኤሊቶች መሆናቸውን ከ Financial Times በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ቃለ ምልልስ ያደረጉት የትግራይ ግዝያዊ መስተዳድር ም/ፕሬዝዳንት ጀነራል ፃድቃን ገ/ትንሳኤ ሲሆኑ የፌደራሉ መንግስት በፕሪቶሪያ ስምምነት መሰረት በወራሪያንና በጠላት የተያዙትን የትግራይ መሬቶች ወደነበሩበት ወደ ትግራይ መመለስ ሲገባው እስካሁን ያልተመለሰበት ዋንኛው ምክንያት በጠላትና በወራሪያን በተያዙ አካባቢዎች ድጋሚ የማያባራ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ፍራቻ አድሮብኛል የሚል አሳማኝ ያልሆኑ መልሶችን እየሰጠ ይገኛል ብለዋል።
Bini Berhe
እራሱን ማረም እና ማሰልጠን ያልቻለው መግደልን የአስተዳደር ዘይቤ ያደረገው አብይ አህመድ በዛሬ እለት ስድስት ሰዎችን ገድሏል ከሟቾቹ ውስጥ አንዱ የዪንሸርሲት ተማሪ ሲሆን ለሁለተኛ አመት ትምህርቱን ወደ ግቢ ለመመልስ ዝግጅት ላይ ነበር::

Aanaa Abee Dongorootti namoonni haga ammaati Hidhattoota Amraan ajjfaman 6 ga’aniiru

1. Araarsoo Qannoo, umrii tilmaamaan 50 ganda Tulluu Mootii bakka addaa ceeko

2ffaa fi 3ffaa . Jiree Baqqaanaa umuriin ishee 25 yoo taatu Obboleessa ishee Ayyaanaa Baqqaanaa umrii tilmaamaan 38 ganda Iddoo kuusaaa/handoodee

4. Barsiisaa Nagarii Dhugumaa, umrii tilmaamaan 45 magaalaa Tulluu Waayyuu

5. Geetuu Faqqadaa, umrii 35 magaalaa Tuulluu Waayyuu

6. Araarsoo Boggaallee, umrii tilmaamaan 23 magaalaa Tulluu Waayyuu Barataa Yuunivarsitii waggaa 1ffaa kan xumuree waggaa 2ffaaf deemsaaf qophaa'aa jirudha.
ዉድ ወዳጆቻችን የአገዉ ድሞክራትክ ንቅናቀ(አደን) በሰፊዉ አገዉ ህዝብ የእንኳን አደረሳችዉ መልዕክት ለኦሮሞ ህዝብ በማስተላለፋችዉ ደስ ብሎናል! ኦሮሞና አገዉ ገደምት የኩሽ ወንድማማቾች ህዝቦች ናቸዉ!
Mareeyoo.. !
ቆቦ እና በዙሪያዋ በሚገኙ አካባቢዎች በኢፍድሪ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሞቅ ደመቅ ያለ የህግ ማስከበር ዘመቻ እየተካሄደ ይገኛል።
በትግራይ ወረራ ወቅት ለወገኖቿ ድምጽ በመሆን በደሉን ለአለም በየእለቱ በማጋለጥ የምትታወቀው ትግራወይቲ ድንቅ ጋዜጠኛ ሉሲ ካሳ በዓለም ደረጃ የዘንድረው Anna Politkovskaya Award አሸነፈች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ummanni keenya balaa keessa jira, mee Maloo haa gargaarru

Please let’s be a voice for them!!
2024/09/25 19:29:18
Back to Top
HTML Embed Code: