አመስጋኝ ህዝብ!
«ዘውድአለም ታደሠ»
ኦሮሞ ለልጁ ስም ሲያወጣንኳ «ሌንሳ» ብሎ ነው። እርጥብ ሳር እንደማለት ነው። ባህሉ፣ አኗኗሩ ትውፊቱ በሙሉ ከተፈጥሮ ጋር የተሰናሰለ ነው። ውሃ ፣ ሳር ፣ ዛፍ እነዚህ ሶስት ነገሮች ከኦሮሞ ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው። ዛፍ (ዋርካ) (ኦዳ) ምኩራቡ ማለት ነው። ከፀሃይ ይጠለልበታል። ለፍርድ ፣ ለእርቅ፣ ለሹመት ፣ ይሰየምበታል። ውሃ አዝእርቱን ያበቅበታል። ይጠጣዋል። ከብቶቹን ያረሰርስለታል። እርጥብ ሳር ዋቃ ጉራቻ ሲባርከው የሚሰጠው ምልክት ነው። የበረከቱ፣ የልምላሜው፣ የተፈጥሮ ፀጋው ምልክት! ልምላሜውን እየቀጠፈ የተባረከው ውሃ ውስጥ ነክሮ ውሃውንም፣ ፀሃዩንም። ልምላሜውንም። ማሩንም። ቅቤውንም። ወተቱንም። ጤናውንም ለሰጠው ፈጣሪ ምስጋና ያቀርባል። ኦሮሞና ምስጋና አይነጣጠሉም። በትንሹ የሚያመሰግን ህዝብ ነው። (እሱ አይመሰገንም እንጂ!)
ዋቄፈታ እምነት ነው። ሊያውም ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ እምነቶች በሙሉ ቀዳሚው! ክርስቲያን ብሆንም ፍልስፍናው ይደንቀኛል። ዋቃ ጉራቻ ማለት (ጥቁሩ አምላክ ማለት ነው) አለም ጥቁረትን እንደውርደት ተጠይፎ አምላኩንና መላእክቱን ሳይቀር ነጭ አድርጎ ሲስል ኦሮሞ ፈጣሪውን በራሱ መልክ ነው የቀረፀው። መፅሃፉም ሰው በፈጣሪ መልክ ተፈጠረ ይላል። ፈጣሪ እኔን ነው የሚመስለው። ከሚል በራስ ማንነት የመኩራት ፍልስፍና ውጤት ነው!
ኦሮሞ ባህሉን ማንፀባረቅ፣ ትውፊቱ፣ ቀኖናው፣ ዶግማው፣ ፍልስፍናው፣ ግር ላላቸው ሰዎች ማስረዳት፣ በቅንነት ለጠየቁት መልስ መስጠት ይገባዋል። ነገር ግን ከአመት እስካመት ኢሬቻን ከባእድ አምልኮ ጋር ለማገናኘት ለሚለፋ ሰው ራሱን በመግለፅ መድከም አይጠበቅበትም ። ለባህልና ለትውፊቱ የብቃት ማረጋገጫ የሚሰጠው
አንድም ምድራዊ ፍጡር የለም!

አብይ አህመድ በኦሮሞ ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ የዘር ጭፍጨፋ መፈፀም ስፊ እድል ያገኘው የኦሮሞ ሙሁራኖች ማፈግፈግ ተደራጅቶ ህዝብን አለማንቃት ትልቅ የሳተላይት ሚዲያ አለመክፈት በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው።
መንግሥት “የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን” ለማስመታት ሲል ፋኖን እያስታጠቀ ነው ሲል ኦፌኮ ገለጸ
መንግሥት “የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን” ለማስመታት ሲል ፋኖን እያስታጠቀ ነው ሲል ኦፌኮ ገልጿል፡፡
የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ ከፍተኛ አመራር የሆኑት ጥሩነህ ገምታ ለቢቢሲ ኦሮምኛ እንደተናገሩት፤ የፌዴራሉም ሆነ የኦሮሚያ ክልል መንግሥት በክልሉ ውስጥ ላለፉት አምስት ዓመታት እየተደረገ ላለው ቀውስ እና የንጹሃን ግድያ በተለይም በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች ራሱን "ፋኖ" እያለ የሚጠራውን ኃይል በማስታጠቅ የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊትን ሥም ለማጠልሸት እና ለማስመታት ሲሰራ ቆይቷል ብለዋል፡፡
ለዚህም የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ ከዚህ ቀደም ወደ አማራ ክልል ርዕሰ ከተማ ባሕርዳር በማቅናት፤ ከክልሉ ፕሬዚዳንት ጋር በዚሁ ጉዳይ ላይ መግባባት ላይ እንደደረሱ እና እንደተፈራረሙ አውስተዋል፡፡
"በኦሮሚያ ክልል የንጹሃን ሰዎችን ሞት ዕለት ዕለት መስማት የተለመደ ቢሆንም፤ በመንግሥት በኩል ምንም አይነት መግለጫ የማያወጣውም ሆነ ድርጊቱን ሲያወግዝ አካል የሌለው ለዚህ ነው።" ሲሉ አክለዋል፡፡
የክልሉ ፕሬዚዳንት ሽመልስ አብዲሳ የ2016 አዲስ ዓመትን አስመልክቶ ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት፤ "በአዲሱ ዓመት ኦሮሚያ ውስጥ ምንም አይነት የተኩስ ድምጽ አይሰማም በማለት መንግሥት የየትኛውንም ኃይል ጥያቄ በሰላማዊ መንገድ ብቻ ነው የሚያስተናግደው።" ማለታቸው የሚታወስ ነው፡፡
ይሁንና ሽመልስ ይህን ከተናገሩ ከጥቂት ቀናት በኋላ መስከረም 4/2016 እነዚሁ “የፋኖ” ታጣቂዎች በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ ጉዞ ላይ የነበሩ 31 ሰዎችን ከመኪና አስወርደው በጅምላ እንደረሸኗቸው የአካባቢው መንግሥት አመራሮች ነግረውኛል ሲል ቢቢሲ ዘግቧል፡፡
ኦፌኮ ይህንኑ ግድያ አስመልክቶ በፈረንጆቹ የዘመን ቀመር መስከረም 19/2023 ባወጣው መግለጫ፤ ግድያውን የፈጸሙት የ "ፋኖ" ታጣቂዎች ሲሆኑ ከመንግሥት ጋር ትስስር ያላቸው ናቸው በማለት ገልጿል፡፡
እነዚህ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ግድያ የሚፈጽሙ የታጠቁ ኃይሎች “የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን” ሥም እናጠለሻለን በማለት፤ “በመንግሥት ፈቃድ እና ዕውቅና በክልሉ እንዳሻቸው የሚንቀሳቀሱ ናቸው” በማለት ኦፌኮ በመግለጫው አካቷል፡፡
በሌላ በኩል ነሐሴ ወር 2015 ላይ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ እና ጮቢ ወረዳዎች የአገር መከላከያ ሰራዊት በርካታ ንጹሃን ዜጎችን መገደላቸውን የሟች ቤተሰቦች መናገራቸው ተመላክቷል፡፡
በተመሳሳይ በዛው በጮቢ ወረዳ ቆሪቻ በተባለ ቀበሌ ነሐሴ ወር 2015 ላይ መከላከያ ሰራዊት ከአንድ ቤተሰብ ስድስት ሰዎችን መግደሉን ከግድያ ሙከራው በሕይወት የተረፈ ሰው ተናግሯል፡፡
"ይሁንና ይህን ድርጊት በሚፈጽሙ የመንግሥት ኃይሎች ላይ እርምጃ ሲወሰድ ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም።" ያሉት ጥሩነህ፤ "ምክንያቱ ደግሞ ወንጀሉን የሚፈጽሙ አካላት ከመንግሥት ትዕዛዝ ተቀብለው የሚንቀሳቀሱ ናቸው።" ብለዋል፡፡
መንግሥትም በየጊዜው የንጹሃን ዜጎች ግድያ ሲፈጸም ዝምታን የሚመርጠው እና ድርጊቱን የማያወግዘው እጁ ስላለበት ነው።" ሲሉ አውስተዋል፡፡
በተጨማሪም መንግሥት “እንዴት አድርጌ ሥልጣን ላይ ልቆይ እችላለሁ” ከሚለው ሃሳባ እና ጭንቀት ውጪ የሰላማዊ ሰዎች ሞት ቅንጣት ታክል እንኳን እንደማያሳስበው ይህ ማሳያ ነው ብለዋል፡፡
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) ከቀናት በፊት ይህንኑ ጉዳይ አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች በዜጎች ላይ የሚፈጸም ገድያ እና የሰብዓዊ መብት ጥሰት መባባሱን በመግለጽ መንግስት ለጉዳዩ ተገቢውን ትኩረት አልሰጠም በማለት መኮነኑ ይታወሳል፡፡
___

Forwarded from Tsegaye R Ararssa
OHCHR
Risk of future atrocity crimes in Ethiopia requires ongoing international scrutiny and investigation, UN Experts say
GENEVA (3 October 2023) – There is an overwhelming risk that human rights atrocities will continue Ethiopia, and it is vital that independent investigations into the country’s dire human rights situation persist, the International Commission of Human Rights…
Forwarded from Save Oromia 💪
YouTube
በምዕራብ ወለጋ የተከሰተው ሰው ሰራሽ ርሃብ እና የወባ ወረርሽኝ በአንድ ወረዳ ብቻ በየቀኑ እስከ መቶ ሰው እየገደለ ይገኛል
በምዕራብ ወለጋ የተከሰተው ሰው ሰራሽ ርሃብ እና የወባ ወረርሽኝ በአንድ ወረዳ ብቻ በየቀኑ እስከ መቶ ሰው እየገደለ ይገኛል። በከፍተኛ ደረጃ እየተጎዱ ያሉት ህፃናት ናቸው ። በቅርቡ የወባ ትንኝን ለማጥፋት የሚነፉ ኬሚካሎች እና የሚዋጡ መድሃኒቶች በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰባአዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ድርጅት(ኦሲኤችኤስ) እና በአለም አቀፍ የቀይ መስቀል ኮሚቴ (አይሲአርሲ) የተላከ ቢሆንም አካባቢዎቹ…
መከላከያ በአማራ ክልል አንገት ቆራጭ ፋኖ ላይ እየወስደ ያለውን እርምጃ እያጠናከረ መምጣቱ በጣም የሚደገፍ የሚበረታታ ነው
ትክክለኛው ጦርነት ሊጀመር ነው
መከላከያ የፍፃሜው ዘመቻ ያለዉን ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ ጦርነት የብሃር ብሄረስቦች ጠላት እና የሻቢያ ምንጣፍ ጎታች በሆነው አንገት ቆራጩ ፋኖ ላይ ከፍቷል በዚህም
👉"ኢትዮ-ኤርትራን ድንበር" የሑመራ ኮሪዶር በሜካናይዝድና በኮማንዶ ሙሉ በሙሉ ዘግቷል
👉 የአማራ ክልልን ከሁሉም ክልሎች የሚያገናኙ መንገዶችና ድንበሮች ተዘግተዋል
👉 ኮምቦልቻ የሚገኘዉ ትልቁ የነዳጅ ዴፖ ወደ አዲስ አበባና ሌሎች ክልሎች እንዲራገፍ ተደርጓል
👉 በጎንደርና ባህርዳር የሚገኙ እስረኞች በተለይም የረጅም ፍርደኞች ከክልሉ ወጭ እንዲዛወሩ ተደርጓል
👉ኢንተርኔት ፣የስልክ፤የመብራትና የባንክ አገልግሎት እንዲቋረጡ ተወስኗል።
👉 ከፍተኛ ቁጥር እግረኛ ሰራዊት ወደ አማራ ክልል ከሁሉም አቅጣጫ እየተመመ ይገኛል
ድል ለብሄር ብሄረስቦች !! ድል ለሀገር መከላከያ !!

ዲቪ ሎተሪ ዛሬ October 4, 2023 ከ 15 ደቂቃ በፊት በይፋ ጀምሯል። የ 2025 እድለኞች የራሳችሁን እድል ሞክሩ ሙሉ መረጃውን ከጢቂት ደቂቃ በኋላ በ TSTAPP ዩቱብ ቻናል ላይ ይለቀቃል መልካም እድል።
Our State Department Web site for the 2025 Diversity Visa Program (DV-2025) is now open. The entry submission period for DV-2025 is from 12:00PM EDT (GMT -4) on October 4, 2023 to 12:00PM EST (GMT -5) on November 7, 2023. The entry form will only be available for submission during this period and this period only. Entries will NOT be accepted through the U.S. Postal Service.
#TST APP

ኢሬቻን እርሱት
(ከላይ ከላይ ለምትተነፍሱት)
--------------------
ኦሮሞ እውነት (Reality) የሚያይበትን መንገድ በሶስት ዘውጎች ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ (1) Uumaa (ኡማ)፣ (2) Safuu (ሰፉ)፣ (3) Waaqa (ዋቃ)፣
1) Uumaa - ኡማ - ፍጥረት ሁሉ - Cosmology
ኡማ ‹ቁሱ›ም ‹መንፈሱ›ም ነው፡፡
ደቻሳ በንቲ “Waaqeffannaa” በሚል መፅሀፉ “Uumaa” ፈጣሪ ነው ይላል፤ ለፍጡር “Uumamaa”-‹የተፈጠረ› በሚል ይወክላል፡፡
(የኦሮሞ መገኛ “Madda Walaabuu” (መዳ ወላቡ- የወላቡ ምንጭ) ነው ተብሎ የተማርነው ከፍ ያለ ስህተት ነው፡፡ Walaabuu- ወላቡ - አርያም (Universe) እንደማለት ነው፡፡ የወላቡ ምንጭ ስያሜ፣ ለዚያች የተለየች ምንጭ የተሰጠ ተምሳሌታዊነት ነው፡፡)
2) Safuu - ሰፉ- ህብረ-ስምረት - Human Ontology
ሀሳቡ ሰውን ማዕከል ላይ አድርጎ ከፈጣሪም ሆነ ከፍጥረት ሁሉ ጋር ያለውን ‹ፍፁማዊ› ስምሙነት መበየን ነው፡፡ በዚህ ረገድ ሰፊ ምርምር ያካሄደው ገመቹ መገርሳ (ፒ ኤች ዲ) “Oromummaa: Tradition, Consciousness and Identity” በሚለው ምርምሩ የ‹ሰፉ› አመጣጥ፣ ምናልባትም፣ በፍጥረት እና በ Ayyaana (አያና - የዋቃ ፈቃድ - መገለጫ) መካከል የተፈጠረ ውጥረት ለማርገብ ሳይሆን አልቀረም ይላል፡፡ የበለጠ ሲያብራራ፣ “በማህበራዊ ስብስብ እና በአርያም አሰራር (cosmic order) መካከል በተግባራዊ ስነ ምግባር የተደነገገ ተመጋጋቢ መስተጋብር መፍጠር ነው” ብሏል፡፡
የኦሮሞ ትውፊታዊ እሳቤ አዋቂው ድርቢ ደምሴ በአብዛኛው ድርሳናቱ ‹ሰፉ› ማንኛውም ፍጥረት ሳይጎዳዳ ተዋድዶ እንዲቀጥል የሚመራ የብያኔ ትልም እንደሆነ አብራርቷል፡፡ ዮሴፍ ሙሉጌታ፣ የኦሮሞን ፍልስፍና እጥር ምጥን ባለ ሁኔታ በመረመረበት የ ፒ ኤች ዲ ጥናቱ ‹ሰፉ›ን የሞራል ፍልስፍና ብቻ አድርጎ መውሰድ ብዙዎች የሚፈፅሙት ስህተት እንደሆነ ያሳስባል፡፡ ከተባለው በተጨማሪ፣ ‹ሰፉ›፣ የ “ሰው ህይወት እና ኑሮ” (Jiruu-fi-Jireenya-nama) መሠረት ያደረገ የስነ-ዕውቀት ፅንሰ እሳቤ (epistemological) ነው ይላል፡፡ ይህ ማለት፣ በአንድ ወገን በማህበረሰብ እና በተቀረው መካከል የ‹ሰው›ን ትክክለኛ ቦታ መረዳት እና መበየን ነው፡፡
ከዚህ የሰው እና የአምላክ ህግ (Seera Namaa fi Seera Waaqaa) ይመጣል፡፡
ብዙ ብዙ ነው፤ ዓቢይ አህመድ “መደመር” ከሚል ቀደም ሲል የተኖረውን “ሰፉ” ቢመረኮዝ ሁለንተናዊ እና የደረጀ ሀሳብ በሆነለት ነበር እላለሁ፡፡
3) Waaqa - ዋቃ - አምላክ - ‹Divinity?God?
‹ዋቃ› አልፋና ኦሜጋ ህላዌ ነው፡፡
አንድ በንቃት/ በድፍረት የሚሰራ ስህተት ጠቁሜ ልለፍ፡፡ Waaqa (ዋቃ) Samii (ሰማይ) ነው፤ “ዋቄፈታ” ሰማይ አምላኪ ነው የሚሉ አሉ፡፡ መሰረታዊ ትውፊቱ ይህ አይደለም፡፡ ገለታ ቆሮ ባሰናዳው መዝገበ ቃላት እንዲህ ተቀምጧል-
Waaqa (capital `W`) - አምላክ
waaqa (Small `w`) - ሰማይ (አርያም)
L. Bartles “የኦሮሞ ሀይማኖት” እንዲሁም K.E. Knutson “የቃሉ ተቋም” ለመመርመር ባደረጉት ጥረት ትውፊቱ በ‹ዋቃ› (በአምላክ) እና በሰማይ (በአርያም) መካከል ያልተምታታ ግንዛቤ እንዳለው አረጋግጠዋል፡፡ በተረፈ “syncretism” የትም አለ፡፡ መዛነፍም፡፡ ሚካኤል እና እየሱስ በተመሳሳይ ግንዛቤ የሚመለከት ክርስቲያን እንዳለው ሁሉ፡፡
ዋቃ የሆነውን ሁሉ የተሸከመ (sustaining) ነው፡፡ በክርስትና “ሰማይና ምድርን የፈጠረ፤ የሚታየውን የማይታየውን” እንደሚለው የሀይማኖት ፀሎት፡፡ ዋቃ፣ ፍፁም፣ ዘለዓለማዊ፣ አልቦ-ወሰን ነው፡፡ “ዋቃ-ጉራቻ”- ጥቁር አምላክ ማለት ነው - የማይደረስበት ምንጭ፣ ሙሉ በሙሉ የማይገለጥ፤ ብቸኛው ኦሪጅናሌ ለማለት ነው፡፡
ኦሮሞ ‹ዋቃ› ራሱን የሚገልጥበት መንገድ “አያና” (Ayyaanaa) ነው ይላል፡፡ Joseph V.D. Loo “የማይዳሰሰው የህላዌ አካል፣ መንፈስ” ይለዋል፡፡ ክርስቲያናዊው አስተምህሮ “መንፈስ” የሚለውን ወደ አፋን ኦሮሞ ሲመልስ “Afuura” በሚል ነው፡፡ መቼም አስቂኝ ስህተት ይመስለኛል፡፡ “Afuura” -ትንፋሽ ማለት ነው፡፡ “መንፈስ ቅዱስ” እንደምን “ቅዱስ ትንፋሽ” ይሆናል፡፡ ለሌላ ተጠቀሙ እንጂ (በዓል ለማለት) “Ayyaana Qulqulluu” የበለጠ ይቀርበዋል፡፡
የትኛውም አካላዊም ሆነ እሳቤያዊ እሴት የየራሱ አያና ያለው ሲሆን በነገሩና በባህሪው መካከል ማዶ ለማዶ የቆመ ንጠላ ማድረግ ከንቱ ነው፡፡ ከዚያ ይልቅ እያንዳንዱ ፍጥረት በተጎናፀፈው የየራሱ ‹አያና› የሚለይ እና ራሱን ችሎ የሚቆም ነው፡፡
ታዲያ “እሬቻ” ምንድነው?
---------------
ድርጊታዊ መግለጫ ነው፤ ክርስቲያን ታቦታትን በሆኑ ቦታዎች (መሳለሚያ ላይ) ቆሞ እንደሚሳለመው፡፡ እሬቻ በተሳትፎ የቡድን እና የግል፣ በአላማው የጸሎት እና የምስጋና፣ በቦታው የተራራ ላይ እና የውሃ ዳር በሚል መክፈል ይቻላል፡፡ ዋናው ጉዳይ ከላይ ለተብራራው ዋቃ በምን ስርዓት ነው ፀሎት ማቅረብ ወይም ምስጋና መገበር የሚቻለው ለሚሉ ጥያቄዎች የተሰጠው አንዱ መንገድ “ኢሬቻ” ሆነ፡፡
ኢሬቻ ማህበራዊ ፋይዳውም ከፍ ያለ ነው፡፡ “… ቂም ይዞ ፀሎት” የማይቻለው እዚህም ነው፡፡ ታርቀህ፣ ከቂም በቀል ፀድተህ፣ በበጎነት ነው መቅረብ ያለብህ፡፡ በህብረተሰባዊ መስተጋብር ሠላም ያሰፍናል፡፡
“ዋቃ” - አምላክ ቢባል፣ “ዋቄፈታ” - አምላኪ (ኢ-አምላኪ ያልሆነ) ማለት ነው፡፡ ኦሮሞን pagan ማለት፣ ኢሬቻን ባዕድ አምልኮ ማድረግ ከላይ ከላይ ከመተንፈስ የሚመጣ በሽታ ነው፤ Take a deep breath please!
ቄስ በላይ ኢሬቻ ሲወጡ ከዚህ ሌላ ምንም ነገር አላደረጉም፡፡ መፅሀፍ ቅዱሱም ቢሆን፣ የአባት እናትህን አፅና አይደለም የሚለው፡፡
ኢሬቻን ተግብሩት! ዋቃን ያዙበት!
(በስድ-አጭሬ የቀረበ)
ፀሐፊ Solomon Seyoum 2019

OPDO በዋናነት ሀገር መምራት ያቃተው ምክንያቶቹ
1 ሰገጤነት
2 ጉቦኛነት
3 ሌብነት
4ሴሰኝነት
5 ምሁር ጠልነት
6ነብስ ገዳይነት
ከላይ ያሉት በሙሉ ከአመራሮቹ እስከ ደጋፊዋቹ ዋና የባህሪ መግለጫቸው ብቻ ሳይሆን የእየለቱ ልምምዳቸውም ስላደረጉት ጭምር ነው።

መረጃ‼️
ደርግ ከ1967 እስከ 1970 ዓ/ም በወለጋ ካሰፋራቸው በርካታ አማራዎች በተጨማሪ ቦዘኔ በሚል ከተለያየ ቦታ ያሰፈራቸውም ነበር ። ለምሳሌ በ1967 ዓ/ም 901 ቦዘኔ : በ 1968 ዓ/ም 1003 ቦዘኔ : በ1969 ዓ/ም 1048 ቦዘኔ በ 1970 ዓ/ም 2247 ቦዘኔዎች ነበሩ
ያኔ ደርግ ቦዘኔ ብሎ ወለጋ ላይ ያሳፈራቸው የዘመኑ ጀውሳዎች ሲሆን እነዚህ ጀውሳዎች በጊዜ ሂደት የወለጋ መሬት ሲጣፍጣቸው ወለጋ ርስታችን የአያቶቻችን ምድር ናት በሚል ምክንያት የወለጋ ህዝብ በቀየው እየተገደለ እየተፈናቀለ ይገኛል።
ቦዘኔ ተብለው መጥተው ርስቴ ብለው ቁጭ አሉ😂
https://www.tg-me.com/danny4677

ምንም እንኳን እውነታውን መሸሽ ወይንም ወደበቅ ብንፍልግም; ይህ በአሁኑ ወቅት በBegi and Qondala ያለው ሃቅ ይህን ይመስላል:: እጅግ ከዚህ የከፉ pictures አሉ; ነገር ግን አስቃቂ ስለሆኑ መለጠፍ አልፍለኩም:: በጣም የሚያሳዝነው በዚህ ጊዜ ሰለ ወለጋ ህዝብ ሞትና ስቃይ መናገር; እንደ party killers ( የስውን ደስታ የቀማ ስው) እንደመሆን ሆናአል:: እየሞታችሁም እየገደልናችሁም ዝም በሉ; እንጨፍርበትና ደስታችንን አታበላሹ እየተባልን ነው:: እኛ ግን ዝም አንልም::
ባለፉት ሶስት ወራት ብቻ ወደ 650 በላይ ስዎች እንደሞቱ ተረጋግጧል:: እነዝህን ወደ ጤና ኬላና ወደ ጤና ጣቢያ ህደው የተመዘገቡ ናቸው:: ወደ ህክም ጣቢያ ሳይደርሱ የሞቱን ቁጥር ከዚህ እንደሚበልጥ ይገመታል:: ከአንድ ቤተስብ እስከ 8 ስው ሞቶ አንድ ስው ብቻ የተረፍበት ሆኔታ እንዳለ አረጋግጠናል::
በጣም የሚያሳዝነው ሆኔታ ወደ አከባቢው ወረዳዎች እየተዛመተ ያለ መሆኑ ነው:: እግዚአብሔር ለህዝባችን ይድረስ:: በዚህ አጋጣሚ OPA ( Oromia Physician Association) ማመስገን እፍልጋለሁ:: ያለውን ሆኔታ ለመጀመርያ ጊዜ ለህዝብ ያሳወቁት እነርሱ ናቸው:::
ህዝብ እያለቀ ነው....?
በተቻለ መጠን የህክምና አአገልግሎት እየስጡ ያሉትን የጤና ባለሙያዎችን እንርዳ
ቄስ ተመስገን