Telegram Web Link
ከ155 ዓመታት በኃላ ለመጀመሪያ ግዜ በኬኒያ ታና ሪቨር ካውንቲ የኢሬቻ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብረዋል። የኦርማ (Orma) ኦሮሞ ተወላጆች በተለያዩ ባህላዊ አልባሳት ተውቦ በዓሉን አድምቀውታል። ለጀግናው ሐጫሉ ሑንዴሳም የመታሰቢያ ስነስርዓት ተከናውኗል።

እናም በኬኒያ የኢሬቻ ባዓል ሲከበር ኪኩዩ አላለቀሰም። ሉህያ ፀጉሩን አልነጨም። ኪላንጂ ክላሽ ይዞ ኪሊማንጃሮ አልወጣም ። ማሳይ ዘራፍ አላለም። እስላም-ክሪስቲያኑ ስለ ሽርክ እና ሻርክ አላነሳም። ሁሉም በአንድ ድምፅ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በማስተላለፍ መልካም ምኞታቸውን ከመግለጥ ውጭ ክፉ አልወጣቸውም።

ፎቶ:BBC Afaan oromoo

https://fb.watch/nnRX-8iQQn/?mibextid=97WSwf
#Alert

አምስት ወረዳዎች( ቢጉ ቆደላ ቄቤ ጉሊሶ ጊዳሚ) ከድርቁ ጋር ተደርቦ በወባ ተጠቅተዋል በየቀኑ ከ አስራ አምስት በላይ ህፃናት እየሞቱ በአንድ ጉድጓድ እየተቀበሩ ነው።
#Alert

አምስት ወረዳዎች( ቢጉ ቆደላ ቄቤ ጉሊሶ ጊዳሚ) ከድርቁ ጋር ተደርቦ በወባ ተጠቅተዋል በየቀኑ ከ አስራ አምስት በላይ ህፃናት እየሞቱ በአንድ ጉድጓድ እየተቀበሩ ነው።
Forwarded from KMN
ገንዘብህን አቢሲኒያ ባንክ አስቀመጥክ ማለት ለአንገት ቆራጩ ፋኖ ትጥቅ ገዛህ ማለት ነው.።

ገንዘባቹሁን አውጡ !!
.
.
.
Forwarded from Ezekiel Gebissa
Warra Biyya keessaaf ‼️

Maatii Iyyasuu Mohammed haa gargaarruu

Iyyasuu Mohammed riqicha oromoo walloo fi oromiyaa ta'e hanga lubbuun darbuttii nama hojii boonsa dalagaa tureedha.
Nama kana dhabuun ummata oromootiif gadda guddaadha.
Ummannii oromoo nama oromummaa isaatiif du'e kanaaf maatii isaa Account haadha mana isaatiin baname kana irrattii gargaaruudhan dirqama keenya haa baanu.

#Lakk. Herrega CBE 1000575105638
#Maqaa:Rabiya Mohammed Yessuf(Haadha mana Iyyasuu Mohammed)
እንደ DW የጀርመን ሬዲዮ ዘገባ በዞን ደረጃ በወር እስከ 20ሺ በወባ የሚያዙ ሰዎችም ይመዘገባሉ፡፡ እንደ ቆንዳላና ቤጊ ወረዳ ደግሞ በሳምንት ከ1,000 እስከ 3,000 ሰዎች ላይ ወባ እየታየ ነው፡፡

የቤጊ ወረዳ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይረክተር የሆኑት
ዶ/ር ብርመዱ መኮነን ወደ ሆስፒታላቸው ከሚመጡት ሰዎች #90ከመቶው በወባ በሽታ ታመው እንደሆነ ገልጸዋል።

ከዚህም በተጨማሪ ባለፈው ዓመት አርሶ አደሩ በግብርና ስራ ላይ ባለመሰማራቱ ህጻናት በምግብ እጥረትም ሳቢያ ጉዳት እየደረሰባቸው እንደሚገኝ ነዋሪዎቹ አመልክተዋል፡፡

https://www.facebook.com/100064656281025/posts/709289417902928/?mibextid=rS40aB7S9Ucbxw6v
ኦሮምያ ላይ ጦርነት ሊበቃ ይገባል የተጀመረው ድርድር ይቀጥል የኑሮ ውድነቱ የተቋረጠው ትምህርት የንፁሀን እልቂት አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል

ድርድር ድርድር ድርድር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዱባይ በደማራ ሥነ ሥርዓት ላይ የኦሮሞ የባህል ልብስ የለበሱ ወንድሞችና እህቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ በ ፋኖ አቡነ ዲሜጥሮስ እና በሃገረ ስብከቱ ስራስካጅ በ ፋኖ ቀሲስ ደረጀ ጅማ ተከልክለዋል።

በዚህ ምክንያት በቋንቋችን የምናመሰግንበት ቤተክርስያን ምን ትጠቀማለች በማለት ወደ አስር የሚጠጉ የቤተክርስቲያኒቷ ተከታዮች እምነቱን ለቀዋል።
.
.
.
.
WORLD RECORD

🇪🇹's Diribe Welteji blazes to a 4:21.00 world record* to grab a surprise gold in the women's to road mile 😮‍💨

#WorldRunningChamps

*Subject to the usual ratification procedures
ኦሮሞ የራሱን ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ለመመስረት ከዚህ የተሻለ ጊዜ እና ምክንያቶች ሊያገኝ አይችልም ።
በዱባይ በደማራ ሥነ ሥርዓት ላይ የኦሮሞ የባህል ልብስ የለበሱ ወንድሞችና እህቶች ወደ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን እንዳይገቡ ሁለቱ ፋኖዎች አቡነ ዲሜጥሮስ እና በሃገረ ስብከቱ ስራስካጅ ቀሲስ ደረጀ ጅማ  እነዚህ ናቸው።
በትግራይና በብልጽግና መካከል ሰላም ከወረደ የተወሰነ ጊዜ አልፏል።

የትግራይ ሃይሎች ደብረብርሃን አከባቢ ደርሰው መመለሳቸውን ተከትሎ “ጁንታን ደግፋችሃል” በሚል ሰበብ በርከታ የወሎ ኦሮሞዎች በአደባባይ ጭምር በብልጽግና ተገድለዋል፤ ታስረዋል፤ ቄዬአቸው በእሳት ጋይቷል፣ በጥቅሉ የሰብአዊ መብት ጥሰት ተፈጽሞባቸዋል።

የወሎ ሮሞዎችን በወረራ መንበርከክ የተሰነው ተስፋፊ ሃይል መንግስታዊ መወቅርን በመጠቀም የሃይማኖት አባቶችን፣ የሀገር ሽማግሌውችን፣ ሴቶችን፣ አርቲስቶችና ህዝባቸውን ለመምራት ብቃት ያላቸውን ዜጎች በመግደል፣ በመሰርና ከአከባቢያቸው እንዲሰደዱ በመድረግም ላይ ይገኛል።

የትግራይ ሃይሎች ወደ መቀሌ መመለሳቸውን ተከትሎ ቢያንስ ከ350 የሚበልጡ የወሎ ኦሮሞ የፖለቲካ እስረኞች በካሚሴ ዞንና በሌሎች እስር ቤቶች ውስጥ እየተሰቃዩ ይገኛሉ።

ከእስር ቤት ታፍነው ከተወሰዱ በሃላ በስርዓቱ በብልጽግና የጸጥታ ሃይሎች ከተገደሉ የወሎ ኦሮሞ የፖለቲካ እስረኞች መካከል በሰብአዊ መብት ተከራከርነቱና የተቸገሩቱን በመርደት የሚታወቀው ወጣት ኢያሱ ወሎ (መሃመድ) አንዱ ነው።

የተሳሪዎቹ ቤተሰቦች፣ ዘመዶችና ጉዳዩ የሚያሳስባቸው ወገኖች፣ የፖለቲካ እስረኞቹ ህይወት ዋስትና የለውም ይላሉ። በመሆኑም ሰላም ወደ ወገኞች ሁሉ ጉዳያቸውን በአንክሮ እንዲከታተሉና ድምጽ እንዲሆኑላቸው በመጸን ላይ ይገኛል!!

በትግራይና በብልጽግና መካከል ሰላም ቢወርድም የትግራይ ሃይሎችን ደግፋችሃል ተብለው በሀሰት በተወነጀሉ የወሎ ኦሮሞዎች ላይ እየተፈጸመ ያለው የሽብር ድርጊት ተጠናክሮ ቀጥሏል።
ፍትህ ለወሎ ኦሮሞዎች!
ለምስራቅ ሸዋ አስተዳደርና ግብርና ጽ/ቤት በመስኖ የሚለሙ መሬቶች ገበሬው መሬቱን ከመሸጥ እራሱ ልጆቹን ቤተሰቡ ከዝናብ ጎን ለጎን እንድያለማ በተደረገው የልማት ሰራተኞች እንቅስቃሴ ገበሬው እራሱ የመስኖ መሬቶችንና እጅግ ለም በሆኑ መሬቶች የውሀ ጉርጋዶችን በማውጣት ከፍተኛ ለውጥ አምጥቶ በአመት ከሁለት በላይ በማምረት ለራሱም ለሀገርም ትልቅ ለውጥ ማምጣቱ ይታወቃል በተለይ ከአንድ አመት ወድህ በገበሬው ውስጥ ባሉ የመሬት ደላሎች የመሬት ዋጋ እጅግ በከፍተኛ ዋጋ እንድሸጥ በማድረግ በእነዚህ ደላላዎች አማካይነት በአሀዳውያን ከፍተኛ ገንዘብ ተመድቦ ከየት እንደመጡ በማይታወቁ ተገዝቶ በወረርሽኝ መልክ ማልማት ላይ ይገኛሉ ሰራተኛውም ከየት እንደመጡ አይታወቅም በተለይ ይህ ያለው በአድአ፣በሉሜ፣በቦራ፣በመቅ እና በሊባን ጩቃላ ይገኛል ይህንን ጉዳይ መንግስት በአስቸኳይ እንድያስቆም እንጠቁማለን
Dire Guda
የወለጋን ህዝብ መድኃኒት በመከልከል በወባ ወረርሽኝ እንዲሁም በርሀብ እንዲረግፍ ያደረገው አብይ አህመድ ነገደ አማራ አሁን ደሞ ሰሜን ሸዋ ደራ ህዝብ በድሮን እየጨፈጨፈ ነው።
አመስጋኝ ህዝብ!
«ዘውድአለም ታደሠ»

ኦሮሞ ለልጁ ስም ሲያወጣንኳ «ሌንሳ» ብሎ ነው። እርጥብ ሳር እንደማለት ነው። ባህሉ፣ አኗኗሩ ትውፊቱ በሙሉ ከተፈጥሮ ጋር የተሰናሰለ ነው። ውሃ ፣ ሳር ፣ ዛፍ እነዚህ ሶስት ነገሮች ከኦሮሞ ጋር ጥብቅ ቁርኝት አላቸው። ዛፍ (ዋርካ) (ኦዳ) ምኩራቡ ማለት ነው። ከፀሃይ ይጠለልበታል። ለፍርድ ፣ ለእርቅ፣ ለሹመት ፣ ይሰየምበታል። ውሃ አዝእርቱን ያበቅበታል። ይጠጣዋል። ከብቶቹን ያረሰርስለታል። እርጥብ ሳር ዋቃ ጉራቻ ሲባርከው የሚሰጠው ምልክት ነው። የበረከቱ፣ የልምላሜው፣ የተፈጥሮ ፀጋው ምልክት! ልምላሜውን እየቀጠፈ የተባረከው ውሃ ውስጥ ነክሮ ውሃውንም፣ ፀሃዩንም። ልምላሜውንም። ማሩንም። ቅቤውንም። ወተቱንም። ጤናውንም ለሰጠው ፈጣሪ ምስጋና ያቀርባል። ኦሮሞና ምስጋና አይነጣጠሉም። በትንሹ የሚያመሰግን ህዝብ ነው። (እሱ አይመሰገንም እንጂ!)

ዋቄፈታ እምነት ነው። ሊያውም ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ እምነቶች በሙሉ ቀዳሚው! ክርስቲያን ብሆንም ፍልስፍናው ይደንቀኛል። ዋቃ ጉራቻ ማለት (ጥቁሩ አምላክ ማለት ነው) አለም ጥቁረትን እንደውርደት ተጠይፎ አምላኩንና መላእክቱን ሳይቀር ነጭ አድርጎ ሲስል ኦሮሞ ፈጣሪውን በራሱ መልክ ነው የቀረፀው። መፅሃፉም ሰው በፈጣሪ መልክ ተፈጠረ ይላል። ፈጣሪ እኔን ነው የሚመስለው። ከሚል በራስ ማንነት የመኩራት ፍልስፍና ውጤት ነው!

ኦሮሞ ባህሉን ማንፀባረቅ፣ ትውፊቱ፣ ቀኖናው፣ ዶግማው፣ ፍልስፍናው፣ ግር ላላቸው ሰዎች ማስረዳት፣ በቅንነት ለጠየቁት መልስ መስጠት ይገባዋል። ነገር ግን ከአመት እስካመት ኢሬቻን ከባእድ አምልኮ ጋር ለማገናኘት ለሚለፋ ሰው ራሱን በመግለፅ መድከም አይጠበቅበትም ። ለባህልና ለትውፊቱ የብቃት ማረጋገጫ የሚሰጠው
አንድም ምድራዊ ፍጡር የለም!
አብይ አህመድ በኦሮሞ ህዝብ ላይ መጠነ ሰፊ የዘር ጭፍጨፋ መፈፀም ስፊ እድል ያገኘው የኦሮሞ ሙሁራኖች ማፈግፈግ ተደራጅቶ ህዝብን አለማንቃት ትልቅ የሳተላይት ሚዲያ አለመክፈት በዋናነት የሚጠቀሱ ናቸው።
2024/09/26 21:52:10
Back to Top
HTML Embed Code: