ተቀጥረው በአባቷ ሱቅ ውስጥ በሚሰሩ አራት ወንዶች በደቦ ከተደፈረች በኌላ በገመድ ተሰቅላ የተገደለች ፋጡማ ኡጋስ ይህች ነበረች። ወንጀሉ በሱማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ ውስጥ ባለፈው እሁድ ነው የተፈጸመው። አባቷ ቢቢሲ ላይ ቀርቦ የፍትህ ያለ እያለ ነው። በየጥጉ፣ በየማህበረሰቡ ውስጥ አውሬ አውሬ ሞልቶናል። ሴት ከምድር ላይ የጠፋች ይመስል ይህችን አንድ ፍሬ ህጻን በደቦ ካሰቃዩአት በኋላ ወንጀሉን እንዳትናገር በገመድ ሰቅለው ገደሏት።
የሱማሌ ክልል መንግሥት ድርጊቱን የፈፀሙትን ተከታትሎ ይዞ ለፍርድ ማቅረብ ሲገባው ክልል ውስጥ ያሉ ሌሎች ብሄር ብሄረስቦችን እያፈናቀለ በሲኖ ትራክ ወደ ኦሮምያ እየደፋቸው ይገኛል
ድርጊቱን የፈፀሙት ተይዘው ለፍርድ እንዲቀርቡ ሁሉም ይተባበር ሌሎች ንፁሀንን መንካት ግን የሱማሌ ክልል መንግሥት ነገ ዋጋ ያስከፍለዋል
የሱማሌ ክልል መንግሥት ድርጊቱን የፈፀሙትን ተከታትሎ ይዞ ለፍርድ ማቅረብ ሲገባው ክልል ውስጥ ያሉ ሌሎች ብሄር ብሄረስቦችን እያፈናቀለ በሲኖ ትራክ ወደ ኦሮምያ እየደፋቸው ይገኛል
ድርጊቱን የፈፀሙት ተይዘው ለፍርድ እንዲቀርቡ ሁሉም ይተባበር ሌሎች ንፁሀንን መንካት ግን የሱማሌ ክልል መንግሥት ነገ ዋጋ ያስከፍለዋል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰለ ካድሬዎች ያለማቋረጥ ጮህናል አደብ አስገዙ ብለናል አሁንም የሚስማ ካለ ይስማ
ከስር ባለው ሊንክ ውይይታችንን ሙሉውን ያገኙታል
https://youtu.be/Lg3ebQ09Q3o?
ከስር ባለው ሊንክ ውይይታችንን ሙሉውን ያገኙታል
https://youtu.be/Lg3ebQ09Q3o?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንንም ጋንጢጥ ፊኛውን እየረገጣቹ አስገቡት የነፍጠኛን ጩህት እየሰማቹ ሌላው ላይ መበርታት አያስፈልግም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መምህር ብላ የሾመችው ዘመድኩን በቀለ በኦሮሞ ፣በትግራይ ፣በጉምዝ ፣በቅማንት ላይ የዘር ጭፍጨፋው ጥሪ ሲያደርግ የነበረ ወለጋ ላይ ፋኖ አንገት እንዲቆርጥ ገንዘብ የላከ ቪዲዮውንም ከፋኖዎች ተልኮለት በኩራት ዘመድኩን ብሎ ፅፎበት ያስራጨ የደም የጆኖሳይድ ነጋዴ መቼ ነው ቤተክርቲያኗ. መምህር ቱን ገፋ ለህግ እንዲቀርብ አድርጋ ህዝበ ክርስትያን ይቅርታ ምትጠይቀው ????
አለቃ አጽሜ (አጽመ-ጊዮርጊስ) "የኦሮሞ ታሪክ" በሚለው መጽሐፋቻው " ኦሮሞውን እንደ ባሪያ አድርገው ገዙት እንጅ የክርስቶስ መንገድ አላሳዩትም" ይሉታል። በኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን ሞፈር-ሰቀል ካህናቱ፣ሽፍታ ቀሳውስቱና ጨካኝ ዲያቆናቱ ያደረጉትን ግፍ በጥቂቱም እንዲህ ጽፎቶታል። የኢ/ኦ/ቤ ከጨካኝ ጨፍጫ.ፊ ነገስታት እኩል ቡራኬ ሰጥታና ቀድሳ በርካታ የፊውዳል ወረራዎች አስፈጽማለች።
አለቃ አጽሜ በዚሁ መጽሐፋቻው ኦሮሚያ ውስጥ መሬት በአምስት ባለድርሻ አካላት እንደተሸነሸና ይገልጹታል :-
√መሬት ለነጋሽ ለንጉሱና ለንግስቲቱ
√መሬት ለአንጋሽ ለRoyal family
√መሬት ለቀዳሽ ለቄስና ደብተራ
√መሬት ለአወዳሽ ለአዝማሪ
√መሬት ለተኳሽ ለነፍ..ኛ ወይም ወታደር ነበር።
እንግዲህ ምስኪኑ ገበሬ በራሱ የእርሻ መሬት በቀየው በአያት ቅድመ አያቱ ርስት ምድሩ : እትብቱ በተቀበረበት መሬት ጭሰኛና ገባር ሁኖ እነዚህን 5 የገዥና አስፈፃሚ አካላት የተቀራመቱትን መሬቱን በባሪያነት : በጭሰኝነት : በፊውዳል ሎሌነት ያገለግላል።
የኢትዮጵያ የጋራ ታሪክ ማለት ይህ ነው !
በ Negash Qemant

Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሉ መታሰር ካለበት ይሄም መታለፍ የለበትም። አድራሻውን ልላክላቹ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Irrecha is loading…….………⚫️🔴⚪️
Irreechi irree keenya 🌳🌳🌳
Irreechi irree keenya 🌳🌳🌳
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኦሮምያ ላይ ጦርነት ሊበቃ ይገባል የተጀመረው ድርድር ይቀጥል የኑሮ ውድነቱ የተቋረጠው ትምህርት የንፁሀን እልቂት አሳሳቢ ደረጃ ደርሷል ይህ በእንዲህ እያለ ፋኖ ጦርነቱን ኦሮምያ ላይ አስገብቶ ኦሮምያ የብዙ ጦርነቶች የጠላት መፈንጫ ሀገር እንዳትሆን. ጠላትን ተባብሮ ማጥፋት ሲቻል ባለ መነጋገር ባለመመካከር በማኩረፍ አጠቃላይ ውድመት ውስጥ እንዳንገባ ስከን ብሎ ማስብ ያስፈልጋል።
በነገራችን ላይ ጳጉሜ ከጥንታዊ ግብፃዊያን ካላንደር ላይ የተኮረጀ እንጂ እንደ ዘመድኩን በቀለ አይነት አጋንንት ጠሪ የደም ነጋዴ እና ደብተራዎች እንደሚሉት ምንም አይነት ኢትዮጵያዊ መሰረት የለውም :: ቃሉ እራሱ epagómenoi (ἐπαγόμενοι) ግሪክኛ (ላቲን) እንጂ ከአማርኛ ወይም ከግዕዝ ጋር የሚያገናኘው አንዳች ነገር የለም ::
#ThatsFacts
#ThatsFacts
ጓንዷ በዓል የጉምዝ የዘመን መለወጫ በአል በድምቀት እየተከበረ ነው 😊
በጉሙዝ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የ"ጓንዷ" በዓል አሮጌውን ዓመት ሸኝተን አዲሱን ዓመት በተስፋ የምንቀበልበት፣ ድንቅ ድንቅ የሆኑ ባህላዊ ዕሴቶች የሚንፀባረቁበት፣ ከትውለድ ትውልድ ሲሸጋገር የቆየ፣ ለዘመናትም የሚቀጥልና መላው የጉሙዝ ሕዝብ የሚኮራበት ውብ በዓል ነው።
ይህ በዓል ለዘመናት አብረውት ከኖሩት ሌሎች ወንድምና እህት ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች ጋር በፍቅር፣ በይቅርታና እንዲሁም በትብብር አብሮነቱን የሚያድስበት ብሎም ነገውን የሚሰራበት በዓል ነው፡፡ ውብ ህዝብ ቱባ ባህል እንኳን አደረሳችሁ