Telegram Web Link
በፎቶው ላይ የምትታየው ህፃን የ7 ዓመት እደሜ ያላት ሲሆን ስሟ እሙ ደበላ ትባላለች። የትውልድ አካባቢዋ አባ ቦራ መቱ መሆኑ ትናገራለች።

እሙ ከእናትዋ አልማዝ ጋር በ2013 ሰኔ ወር ላይ ወደ ትግራይ የመጣች ስትሆን እናትዋን በጦርነቱ ወቅት አጥታለች። በወቅቱ እንደ ሰገን የሚባል የTDF አርሚ አባል አግኝቷት ..

እሱ ወደ ውግያ እየገባ ሰለነበረ በአደራ መልክ ለሃለቃ ሓጎስ በጭላ ከተማ ለሚኖር ግለሰብ አሰረክቧት ሄደ። እሙ ስትገኝ የ5 ዓመት ልጅ ነበረች።

አሁን የ7 ዓመት ልጅ ሁናለች። ትግርኛም በደንብ ትናገራለች። እና ሃለቃ ሓጎስ ኣሁን የእሙ ኣባት በሂወት ካለ ሊሰጠው ይፈልጋል።

የልጅ ደስታ ለአባት ምን መሆኑ ስለምረዳ አባቷ ከተገኘ አስረክባለው ካልተገኘ ግን እንደልጆቼ እሰከመጨረሻ አሳድጋታሉሁ ልጆቼ የደረሰቡት አደርሳታቱሁ ብሏል።

አቧቷ አቶ ደበላ ካለ እንዲገናኙ ሼር በማድረግ እንተባበር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"የማድረግ አቅሙ ስለሌላቸው እንጂ የአ*ማራ ፅንፈኞች በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየሰሩ ያሉት ፕሮፓጋንዳ በጀርመን አይሁዶች ላይ ከተደረገው የዘር ማጥፋት ፕሮፖጋንዳ ጋር ተመሳሳይ ነው "

Ibsaa Nagawoo
Forwarded from KMN
WBOn godina Gujii Lixaa aanaa Dugdaa Daawwaatti diina du'aa fi madoon adabe.

ONM-ABO Hagayya 18,2023  Irree fi gaachanni uummata Oromoo WBOn zoonii kibbaa Konyaa Gujii lixaa gaafa guyyaa 17/2023 halkan keessaa sa'a  5:00 irraa kaasee hanga halkan sa'a 9:30 aanaa Dugdaa Daawwaa magaalaa ishee  seenuudhaan tarkaanfii fudhateen humna diinaa du'aa fi madoon adabuun meeshaalee waraanaa irree hiikee jira.

Ergamtootni bilxiginnaa kun warreen duula waraanaa ilmaan Oromoo irratti labsanii ajjeechaa raawwachaa fi raawwachiisaa jiranii dha.
Tarkaanfii kanaan qawwee AKM 3, hidhannoo 2, rasaasa AKM 178, boombii F1 tokko fi gumbii 6 irraa hiikuun dantaa qabsoo bilisummaa Oromoof galii taasisee jira.

Injifannoon Uummata Oromoof!
"የእኛ ብሄርተኝነት እኩልነት ቢገኝ እንቆያለን ኢትዮጵያ ውስጥ። የብሄሮች እኩልነት የማይከበር ከሆነ ግን ወጥተን የእራሳችን ሃገር እንመሰርታለን የሚል ነው። ፍትሃዊ ነው ብየ ነው የምወስደው።

አሁን አሁን ግን Supremacist የሆነ ብሄርተኝነት እየተፈጠረ ነው። "ከሌሎቹ የኢትዮጵያ ብሄሮች እንበልጣለን። ታሪካችን፣ እውነተኛው የኢትዮጵያ ታሪክ የእኛ ነው። ወደ ቦታችን ተመልሰን ኢትዮጵያን መምራት አለብን" የሚሉ ብሄርተኞች ተወልደዋል፤ ተፍጥረዋል፤ አዲስ ነገር ነው።

በኢትዮጵያ ታሪክ እስከዛሬ የተፈጠሩት ብሄርተኞች በሙሉ ለፍትህ፣ ለእኩልነት ነበር የተዋጉት። አሁን ግን ለበላይነት አውጆ የመጣ አለ፤ ይሄ ጽንፍ የወጣ ግልጽ ዘረኝነት ነው።"

አቶ ሌንጮ ለታ በአንድ ወቅት የተናገሩት
.
.
.
አንዳርጋቸው ፅጌ በአቃቂ ክፍለ ከተማ እና በቦሌ ክፍለ ከተማ ሴቶችን ወዳልታወቀ ቤት ወስዶ ቆልፎ በማስቀመጥ (በመስወር) እና በመድፈር ክስ የተመሰረተበት እንዲሁም የጥቁር ገበያ ሽያጭ ወንጀል ውስጥ ተስማርቶ ክስ ለመመስረት መረጃ እየተጠናከረ ባለበት ወቅት ከፍተኛ ገንዘብ ለደህንነት ሃይሎች በመክፈል እንዳመለጠ ነው መረጃዎች ሚጠቁሙት ። ይሄንን አረመኔ ሴት ደፋር ወንጀለኛ እንዲያመልጥ የረዱትን የደህንነት ሃይሎች መንግሥት አጣርቶ እና ለይቶ ለማስተማርያ እንዲሆኑ መንግሥት መረሸን አለበት
.
.
#በአፍሪካ ቀንድ #የአሜሪካ መንግስት ልዩ ልዑክ የሆኑት #ማይክ_ሀመር በኢትዮጵያ ወቅትዊ ሁኔታዎች እና #በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ከአዉሮፓ ህበረት ጋር ለመምከር ወደ አውሮፓ ማቅናታቸው ተገለጸ
ባለፉት ሶስት ቀናት የትኛውም አማራ ክልል ከተማ እንዲሁም የገጠር ቀበሌዎች ጦርነት ቀርቶ አንድ ጥይት እንኳን ተኩስ አለመስማቱን ከአካባቢው የወጣ መረጃ ያሳያል ፋኖ በገጠር ቀበሌዎች ጭምር ለአይን እንኳን ጠፍቷል ወደ ገዳም እና አጎራባች የኦሮምያ ወረዳዎች ገብቷል ተብሎ ይታመናል የአማራ ህዝብ ፋኖ አሳስቶናል ማለት መጀመራቸው እየተነገረ ነው ሃብታሙ አያሌውን ድንፋታ ላየ የሩስያ መከላከያ ባለስልጣን ነው የሚመስለው ሚዲያ ላይ መደንፋት እና መሬት ወርዶ ብርድ ማሽተት የተለያዩ ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአመታዊ የኬንያ የሙዚቃ ፌስቲቫል ላይ በኦሮሞ ባንዲራ ደምቀው የቡድን ሙዚቃ ሲያቀርቡ የሚታዩት እኚህ ልጃገረዶች የኬንያ ኦሮሞዎች ናቸው። ያቀረቧቸው ዘፈኖች ኬንያ ውስጥ በሚኖረው የቦረና የኦሮሞ ጎሳ ባህላዊ ዘፈን ሳይወሰን የሁሉንም የኦሮሚያ አካባቢዎች ባህላዊ ዘፈኖችን ለማካተት ሞክሯል። ይሄ የኦሮሞ ህዝብ ከሰሜን ኬንያ ከቦረና እስከ ወሎ፣ ከኦጋዴን ጠረፍ ከጪናቅሰን አንስቶ እስከ ጋምቤላ ጠረፍ ቤጊ ድረስ ምን ያህል በባህል፣ በስነልቦና እና በፖለቲካ አስተሳሰብ እየተሰናሰለ እንደመጣ ነው የሚያሰው። ( Ibsaa Bariisaa )
አብይ አህመድ ፈራ ተባ ማለት የለበትም የኢሳያስ አፍወርቂ በታቲንካ አንገት ለመቁረጥ ጦር ማዝመት አለበት ይሄንን ካደረገ ከባንዶች በስተቀር ሙሉ ድጋፍ ይቸረዋል።
አቶ አረጋ ከበደ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሆነው ተሾሙ፡፡

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል፡፡

ይልቃል ከፋለ (ዶ/ር) ያቀረቡትን የመልቀቂያ ጥያቄ የተቀበለው ምክር ቤቱ በምትካቸው አቶ አረጋ ከበደን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር በማድረግ መሾሙን አሚኮ ዘግቧል፡፡
መምህር ምትኩ ኤቢሳ በቄለም ወለጋ ጅማ ሀሮ ፥ ዋራ ባቦ ቀበሌ ነዋሪ እና የሁለት ልጆች አባት ነው ።

የአብይ አህመድ መከላከያ ከመኖሪያ ቤቱ ከቤተሰብ መሃል ጠርተው ሕይወቱን ቀምተዋል ፥ ለቤተሰቦቹ መጽናናትን እንመኛለን ።
ሕግ አልባ ግድያ ይቁም ዛሬም አቋማችን ነው ‼️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሸንዳ የትግራይ ብቻ ሳይሆን የኢትዮጵያ ልዩ በዓል አንዱ ስለሆነ ሁላችንም ልናከብረው ይገባል ተብላቹሀል

ዱባይ ያላቹ ተሳተፉ
Siifookooo ❤️
2024/09/27 19:31:05
Back to Top
HTML Embed Code: