Telegram Web Link
እንደዚህ አይነት ነገሮች ሚበረታቱ ሲሆን ዋናው ምዕራብ ትግራይ እና ደቡብ ትግራይ ወሮ አንቆ የያዘውን ፋሽስት ፋኖ እኔ ሻቢያን ማስወጣት እና ከቤታቸው ተነቅለው የተባረሩትን መልሶ ማስፈር እና ማቋቋም ያስፈልጋል
የኦነግ አባላት ወደ አባት ሀገራቸው ሲገቡ መስከረም 5/2011 ፊንፊኔ ላይ የኦነግ ባንዲራ አትሰቅሉም በሚል የግንቦት ሰባት ቅጥረኞች እረብሻ ማንሳታቸው ይታወሳል!
በወቅቱ ቄሮዎችንና የግንቦት ሰባት ቅጥረኞችን ሰብስበው ያሰሩ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ የግንቦት ሰባት ቅጥረኞችን ነፃ የለቀቀ ሲሆን 16 ቄሮዎችን 2 ቀሬዎችን በቃሊት ማረሚያ 18 አመት ፈርዶባቸዋል!

እነዚህን የግፍ እስረኞች ለመጠየቅ ዛሬ ቃሊቲ ሄደን ነበርና
እንደተለመደው ለህዝባቸው መልህክት ልከዋል! በዚሁ ኬዝ በቃሊት 18 እስረኞች ቢኖሩም ዝዋይና አዋሽ ብዙ ልጆች እዳሉ ነግረውናል!
ልጆች ቤተሰብ በትነን 4 አመት ከ10 ወር በር ተዘግቶብን ህዝባችን እረስቶናል የህግ እገዛ የሚያደርግልን ባለመኖሩ ይህ ነው በማይባል ክስ በግፍ 18 አመት ተፈርዶብናል !

ኦሮሞ በግፍ ጠባብ ክፍል በር የተዘጋበት ልጆችህን መተህ ማታየው ምን ይዞህ ነው ተብለሀል::

Kiya Feker
Forwarded from INFO - 24 (...)
ኢትዮጵያ እንደ አገር ለመቀጠል ህብረብሔራዊ የፌደራል ስርአት ወሳኝ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ገለፁ።
================================================

ከሶስት አስር አመታት በፊት በኢትዮጵያ የፌደራል ስርአት የተመረጠው በአንድ ቡድን እና ማንነት የበላይነት ላይ የተመሰረተው የቀድሞ ስርአት ሊጠገን የማይችል በመሆኑ መሆኑን ምሁራን አብራርተዋል።

የፌደራል ስርአቱ ላይ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ቁርጠኝነት የጎላል ብለዋል ምሁራኑ ተናግረዋል።

በኦ ኤም ኤን "ጎለ ፌደራሊዝሚ" በተሰኘ ሳምንታዊ ፕሮግራም ላይ ትንታኔ የሰጡት ምሁራኑ ከሶስት አስር አመታት በፊት ተመሳሳይ የእኩልነት እና የእራሳቸውን እድል በራሳቸው የመወሰን ጥያቄ ምላሽ ለመግኘት የሚታገሉ 17 የፖለቲካ ሀይሎች ጦርነት ውስጥ ነበሩ ብለዋል።

በውይይቱ ላይ የተሳተፉት ምሁር ሱልጣን ቃሲም ምሁራን የኢትዮጵያ የፌደራል ስርአት የተመሰረተው አንድ ላይ በመምጣት (Coming together) በሚባል አካሄድ መሆኑን ጠቅሰው ኢትዮጵያ ለአፍታ እንደ አገር ፈርሳ ነበር የሚል ትንታኔ መኖሩን ገልጸዋል።

የደርግ መንግስት መውደቁን ተከትሎ አገሪቱ ህገወጥነት ውስጥ ገብታ ነበር ያሉት አቶ ሀብታሙ አቢኖ በበኩላቸው በወቅቱ በተለያዩ የፖለቲካ ሀይሎች መካካል ድርድር ተደረጎ በሽግግር ቻርተሩ የእራስን እድል በራስ የመወሰን መብታቸው መተግበር መጀመራቸውን አስታውሰዋል።

ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ በመልክአምድር አከላለል አገሪቱን ለመምራት መሞከሩን ያስታወሱት አምባሳደር እውነቱ ብላታ ደበላቢሮክራሲያዊ አስተዳደር ብቻ የህዝቡን ጥያቄ መመለስ ይሁን ማስቀረት አልቻለም ብለዋል።

እነዚህ ሀይሎች የነበራቸው ጥያቄ ምላሽ ማግኘት የሚችለው በዚህ አግባብ ነው በሚል የአሁኑ የፌደራል ስርአት መቋቋሙን ምሁራኑ ገልጸዋል።

በአገሪቱ አሁን በህገመንግስት ደረጃ የፌደራል ስርአት አለ ቢባለም በተጨባጭ ግን ስርአቱ እየተተገበረ አለመሆኑን ምሁራኑ አብራተዋል።

የብሄር ብሄረሰቦች ጥያቄ ምላሽ አለመስጠት ለኢትዮጵያ የአማራጭ ጉዳይ አይደለም የሚሉት ምሁራኑ ኢትዮጵያ እንደ አገር ለመቀጠል የፌደራል ስርአቱ ወሳኝ መሆኑን አብራርተዋል።

አምባሳደር እውነቱ ብላታ የአገሪቱ ህገመንግስት እና የፌደራል ስርአት በአንድ ወገን እና በአጭር ጊዜ የመጣ ስርአት አይደለም ብለዋል።

የቀድሞ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ጽህፈት ቤት ሃላፊ አቶ ሃብታሙ አቢኖ በአገሪቱ ውስጥ የፌደራል ስርአት እውቀት እና አረዳድ ዝቅተኛ ነው ይላሉ።

በሌላ በኩል ህገመንግስቱን ሆነ ብሎ ወደ ጎን የማለት አካሄድ መኖሩንም ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ ውስጥ በህገመንግስት አግባብ ክልሎች ቢኖሩም በህግ አግባብ የተረጋገጠ ወሰን እንዳይኖራቸው መደረጋቸውን አቶ ሃብታሙ ገልፀዋል።

ለአብነትም የኢትዮጵያ ካርታ ስራ ድርጅት በተደጋጋሚ ለፌዴሬሽን ምክር ቤት የክልሎች ወሰን በካርታ እንዲጸድቅ ጥያቄ ቢያቀርብም ምላሽ አለማሰጠቱን አቶ ሀብታሙ አቢኖ ገልጸዋል።
የኢሳያስ አፍወርቂ ልጅቾ ፍኖተ ሠላም ላይ "ስምሪት የሚሰጠው ከዛ ነው" በሚል ፋኖ ሰመሪያ የተባለን ሆቴል ሙሉ በሙሉ አውድሞታል።
በነገራችን ላይ አንተ የእነሱን ቀልድ እንድትቀበላቸው መጀመሪያ .."Soft" .. ያደርጉታል። በየመሃሉ ደግሞ የሆነች ነገር ጣል እያደረጉ በታይሚንግ ዙሩን ያረጋጉታል።

አጠቃላይ ሀሳባቸውና መድረሻቸው ግን ማሸማቀቅ ፣ ጨካኝ ፣ ሞኝ አድርጎ መሳልና የአንተ ማንነት በእጃቸው በእራሳቸው መንገድ ቀርፀው ለማሳየት መሞከር ነው።

በእነዚህ አንድ አመታት ውስጥ በቲክ ቶክ እየተሰሩ ያሉ .. የኦሮሞን ህዝብ ማጠንጠኛ አድርገው ፣ ከባለጊዜነት ፣ ከቀልድ አንፃር በማስቀመጥ እየተሰሩ ያሉ ቪዲዮዎች አደጋቸው የከፋ ነው።

ልክ በአፄዎቹ ዘመን የኦሮሞ ህዝብ ሲደረግበትና በአደባባይ ሲንጓጠጥ የነበረው የአስተሳሰብ ሁኔታ .. በዚህ ዘመን በዲጅታል ቴክኖሎጂ አድጎ እየተሰራጨ ይገኛል።

በዚህም ቀልዶቹ ከቲክ ቶክ አልፈው ወደ ማህበራዊ እሴት እየተሰራጩና የማንነት መገለጫ እንዲሆኑ በር እየተከፈተ እየሰፋ ይገኛል።

የኦሮሞ ተወላጅ የህግ ጠበቆች ፣ የኦሮሚያ አስተዳደር ሆነ ማንኛውም ይህ ጉዳይ የሚያሳስበው አካል በቲክ ቶክ የሚለቀቁና የኦሮሞ ህዝብን የሚያሸማቅቁ ስራዎችን በመለየት በህግ አግባብ ግለሰቦችን መጠየቅ ግዴታ ነው።

አሁኑኑ እንቅስቃሴ መጀመር አለበት። እራስህን ካላስከበርክ ማንም አንተን መጥቶ አያስከብርህም !!finfinne Finfinne Times
የሲዳማ ብልፅግና ጎጂ ባህል ተብሎ የነበረውን ጠለፋ በአዲስ መልክ አስጀምሮ እያጧጧፈው ይገኛል

ትላንት ሀዋሳ ከትምህርት ቤት ስትወጣ በጠራራ ፀሀይ ከነ ዩኒፎርሟ በ2 ዳማስ መኪና
ታርጋ ቁጥር 018594 ሲ. ዳ እና 05274 ሲ .ዳ የተጠለፈችው የ15 አመቷ ታዳጊ ሜላት ይቺ ናት
ሀገሪቱ ሥርአት አልበኝነት የነገስበት ባጠቃላይ ወደ ድንጋይ ዘመን የተመለስችበት ግዜ ላይ ነን
የትግራይ ህዝብ ላይ በቀልድ የጥላቻ ፍረጃ የጭካኔ መልክ በሚዲያ በኪነ ጥበብ ጥላቻ ሲረጩ ከርመው ውጤቱን አይተነዋል።

አሁንም ደግሞ የኦሮሞን ህዝብ በያዙት ሚድያ የኪነ ጥበብ መድረክ እያመቻቹት ያለው ወደፊት ላቀዱት ጄኖሳይድ በቀልድ መልክ መርዝ እየረጩ እያመቻቹት ነው። ልብ ያለው ልብ ይበል !!

Kemal Busera
፡- በጉራጌ ዞን የቀቤና ብሔረሰብ ከዚህ በፊት የቀቤና ፅሑፍ ቋንቋን ሲገለገልበት የነበረው የሳባ ፊደል ከቋንቋው ባህሪ ጋር ባለመጣጣሙ እና ቋንቋው እንዳያድግ በማድረጉ ፅሑፍ ቋንቋውን ወደ ላቲን ፊደል ለመቀየር ተወስኖ ወደ ተግባር መገባቱ ተገለፀ፡፡  
ይህ የተባለው የቀቤና ህዝብ ታሪክ፣ ባህልና ቋንቋ ላይ ተመስርቶ በየአመቱ የሚዘጋጀው መርሀ-ግብር አካል የሆነው ሶስተኛ ሲምፖዚየም የቀቤናን የፀሁፍ ቋንቋን ከሳባ ወደ ላቲን በመቀየር ሂደት ዙሪያ ጥናት ቀርቦ ውይይት በተደረገበት መድረክ ላይ ተዘግቧል፡፡
አገልግሎት እየሰጠ ያለው የሳባ ፊደል ማህበረሰቡ በፅሁፍ ለመግባባት ባለማስቻሉ፣ ለተማሪዎች ምቹ ባለመሆኑ እንዲሁም ቋንቋውን ለማሳደግ ባለማስቻሉ ፊደሉን ወደ ላቲን ፊደል መቀየር አስፈላጊ ሆኗል ብለዋል፡፡
የኮተቤ ዩኒቨርሲቲ የስነ ልሳን መምህር እና ተመራማሪ ታደሰ ግርማ (ዶ/ር) ቀቤና የፅሑፍ ቋንቋ አንዳለነበረው እና ከአመታት በፊት በሳባ (የግዕዝ) ፊደል በመጠቀም ሲፃፍ እንደነበር ገልፀው ቋንቋው የደጋማ ቋንቋዎች የሚያሳዩት ባህሪዎች ጋር ባለመጣጣሙ እና ቋንቋው አንዳያድግ በማድረጉ ፊደሉ ወደ ላቲን እንዲቀየር  ማህበረሰቡ ጥያቄ ባቀረበው መሰረት ጥናት መዘጋጀቱን ገልፀዋል፡፡
የደቡብ ክልል ቤረሰቦች ምክር ቤት ባስጠናው መሰረትም ከፍተኛ የህዝብ ፍላጎት በመታየቱ ፊደላትን ወደ መለየትና የመማሪያ መፅሓፍትን ወደ መቅረፅ መገባቱም ተገልጧል፡፡ በተከናወነው ጥናት ማህበረሰቡ በሳባ ፊደሉ መግባባት ባለመቻሉ ከ90 በመቶ በላይ መቀየር አለበት የሚል ድምፅ በመገኘቱ ውጤቱ ለወረዳው ብሔረሰብ ምክርቤት ቀርቦ ፀድቋል ብለዋል ሙሀመድ ሀሰን፡፡ ቋንቋው ወደ ላቲን ፊደላት መቀየሩ ለቋንቋው እድገት ትልቅ አስቷፅኦ ያደርጋልም ተብሏል፡፡
መምህር እና ተመራማሪ ታደሰ የቀቤና ቋንቋ ድምጸቶችና ቋንቋው ውስጣ ያሉ ባህሪያት ተለይተው በምን አይነት ፊደል ቢወከሉ መፃፍ እንሚቻል በጥናታቸው ማሳየታቸውን ገልፀዋል፡፡
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እውነት ለመናገር ከምንም በላይ ይህን ምስኪን ማህበረሰብ ከተጫነበት የሀሰት ትርክት በማላቀቅ ማንቃት የሚጠቅም ነው።

-አርሶ አደሮቹ ያረሱትን ወደ ገዳም አድርሰው ለምን አታርሱም ስንላቸው " አለም ሊጠፋ ስለሆነ አናርስም " ይሉናል
-ተማሪዎቹ ንባብ አያነቡም "ለምን አታነቡም" ስንላቸው "ገዳም ውለን አለም ሊጠፋ ስለሆነ ምንም ማንበብ አያስፈልግም። የካቲት ላይ አለም ትጠፋለች ስለተባልን አንማርም" ይላሉ" ማን አላቹ ስንላቸው ገዳማውያን ይሉናል።
የሚታየው ፎቶ ሰሙ ኣሸናፊ ዳባ ቢዳዳ ይባላል ዳባ የደርግ ወታደር ነበር ዓድዋ (ራማ) ዳባ ወደ ኣገሩ ከተመለሠ 35 ኣመት ኣልፎታል ስለዚህም አሽናፊ ኣበቱና የኣባት ዘመድ ሁሉ ያገኝ ዘንድ ይለምናል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያን አጋድመው ያረዱ ሀብቷን ያወደሙ የስው ደም የጠጡት ሾልከው እየወጡ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ መከራው ቀጥሏል ኑሮ ከብዷል
ይሄ እንዳይመጣ ነበር ከመጀመርያው ጦርነቱን የተቃወምነው።
ያለበቂ ዝግጅት ልደቱ አያሌውን ጋብዘው በገዛ ሚዲያዎቻቸው ላይ የሚረቱ የ'ሞጋች' ጋዜጠኞችቻን ጉዳይ ባይገባንም ቅሉ የኦሮሞ ህዝብ ፊንፊኔ ላይ ያለውን የባለቤትነት መብት የነጠቀው ህገ መንግስቱ እንደመሆኑ መጠን ስለ ፊንፊኔ ጉዳይ ክርክር መግጠም ካስፈለገ ክርክሩ መሆን ያለበት ከህገ መንግስቱ ጋር እንጂ የኢትዮጲያን ጭምብል ካጠለቁ እንደ ልደቱ ካሉ ብልጣብልጥ እና ሾለክላካ ፖለቲከኞች ጋር አይደለም፡፡
በተቀረ ልደቱ አያሌው ደጋግሞ የሚያነሳውን <የልዩ ወረዳ> ጥያቄ በተመለከተ፦
1ኛ- የቅኝ ገዢው ቡድን ነፍጥ ተሸካሚ ሆነው ወደ ኦሮሚያ መጥተው በዚያው በመቅረት ቤተሰብ የመሠረቱ እና ንብረት ያፈሩ የአማራ ሰፋሪዎች ኦሮሚያ ላይ ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ለማንሳት ምንም ዓይነት የታሪክ፣ የፖለቲካ እና የህግ አግባብ እንደሌላቸው መገንዘብ ያስፈልጋል፡፡ በቅኝ ግዛት የተያዘ አካባቢ ላይ ቅኝ ተገዢው አካል ሐገሩን decolonize የሚያደረግበት አግባብ እንጂ የአቅኚው አካል ርዝራዥ ራሴን ላስተዳድር የሚል የመብት ጥያቄ የሚያነሳበት አግባብ የለም፡፡
2ኛ- የነፍ*ኛ ሰፋሪዎች ራስን በራስ የማስተዳደር የመብት ጥያቄ የሚያነሱበት አግባብ 'አለ' ባቢባል እንኳ (of course የለም) majority የሆኑበት አንድም የኦሮሚያ ወረዳ የለም፡፡ በተቃራኒው አማርኛ ተናጋሪዎች majority የሆኑባቸው ብዙ የኦሮሞ መሬቶች ወደ ክልል 3 እንዲጠቃለሉ የተደረገበት ሁኔታ አንዳለ ምሳሌዎችን መጥቀስ ይቻላል፡፡
3ኛ- በስራ እና በተለያዩ ምክንያቶች ከሌላ አካባቢ ወደ ኦሮሚያ የሚፈልሱ ወጥ ማንነት ያላቸው ሰዎች ወይም ቅይጦች የኦሮሚያ ከተሞች ላይ ስለበዙ ብቻ ራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ማንሳት ይችላሉ ማለት አይደለም፡፡ የትውልድ አካባቢውን ለቆ ወደ ሌላ አካባቢ የሚሄድ ተሰዳጅ ባህል፣ ቋንቋ እና ማንነቱን የሚያከብርለትን የትውልድ አካባቢውን ወደ ኋላ ትቶ የኢኮኖሚ ፍላጎቱን ለሟሟላት እስከተሰደደ ድረስ ተሰዶ ሲኖር የተሰደደበትን አካባቢ ማንነት፣ ባህል እና ቋንቋ አክብሮ እየሰራ የመኖር መብት ይኖረው እንደሆን እንጂ ቋንቋ እና ባህሌን ተጠቅሜ አካባቢው ላይ ራሴን በራሴ እያሰተዳደርኩ እናራለሁ ብሎ የሚጠይቅበት ምንም አግባብ የለም፡፡ የአካባቢውን ቋንቋ፣ ባህል እና ማንነት ባከበር ሁኔታ የፖለቲካ ተሳትፎ የማድረግ መብቱ ግን እንደተጠበቀ ነው፡፡ እሱም ቢሆን in the post decolonization period ነው የሚሆነው፡፡
Ibsaa Barissa
ደብረ ኤልያስ ገዳም ውስጥ የተገኘ ኢትዮጵያ የአለም ብርሃን የሚባል ሃይማኖት መፅሀፍ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባለቤት ያጣ ህዝብ

ይህ ከታች የሚታየው ቪዲዮ ተረኛ ተብሎ በአማራ ሊሂቅ የዘር ጭፍጨፋ እየተጠራበት ያለው ኦሮሞ ፊንፊኔ ልደታ ላይ ንብረትነቱን ሱቁ በጠራራ ፀሀይ እንዲህ ሲዘረፍ የሚያሳይ ነው።
መንግሥት ፋኖ ላይ እርምጃ መውሰድ ጀምሬአለው ቢልም እስካሁን ድረስ የታሰረ ይሁን እርምጃ ተወስዶበት የሞተ ፋኖ የለም እንዲያውም ምስራቅ ጎጃም ላይ በጣም እየትተጠናከሩ ነው።
ስለ እነዚህ መምህራን ማፈሪያው የኦሮሚያ ክልል አንዳች ነገር ሳይተነፍስ ድፍን ሶስት ወር ሆናቸው።

Barsiisoota Godina addaa Walloo barsiisa turan guyyaa 15/5/2015 Boqonnaa simiisteraf gara Oromiyaa osoo deeman keela shawarobiti irraatti warrana humna adda Amaraan butamanii ukkamsanii

በወሎ ልዩ ዞን መምህራን የነበሩ አስተማሪዎች ለሴምስተር እረፍት ወደየቤተሰቦቻቸው እየሄዱ በነበረበት ወቅት
በ 15/5/2015 በሸዋሮቢት ኬላ ላይ በአማራ ክልል ልዩ ሀይሎች ታፍነው አሁን ድረስ የት እንዳደረሷቸው ያልታወቀ መምህራን...

1,Tashooma Daamisooo
2,Dajanee Abarraa
3,Adam Hirphoo
4,Ayaantuu Tully
5,Ganneti Habtamuu
6,Lammeessa Taaddasaa
7,Hussen Adam
8,korsaa lachisaa
9,Eebbisaa mootii
10,Siraaji Jamaal
11,Daani'el
12,Jamaal Tunaa
13,Gammachis Tolaa
14,Lalistuu Bulti
15,Ayyaana lataa
16,Waaqgaarii olkaalaa
17,Hayiluu Daggaffa
18,Geetachoo Gurmuu
19,Dabali Wakeena
20,Bushuura Abdallaa
21,Nashiir Gammadoo
22,Abduukarii mahammad
23,Geetuu Girmoosaa
24,lammii Imiiruu
25,Jamaal Qabatoo
26,Ilfiinsh Ittafaa
27,Tasfayee Ayyalee
28,kafalaa Jabaree
29,Birhaanu Nagash
30,Gaddisaa maaramaa

Gumaa Saqqataa Gem
Pls share 🙏
2024/09/27 17:19:14
Back to Top
HTML Embed Code: