Telegram Web Link
Forwarded from KMN
ሀኪሙን እናድነው! Duraan dursee nagaan hunda keenyaaf haatahu!!

የሰው ልጅ የዛሬውን እንጂ ነገ ምን እንደሚያጋጥመው አያውቅም። ወንድማችን ዶ/ር ዱሬሳ ተርፋንም ያገጠውም ከዚ የተለየ አይደለም።

ዶ/ር ዱሬሳ ተረፋ እጀታ በምዕራብ ሸዋ ዞን ሊባን ወረዳ ተወልዶ አደገ፡፡ ከዚያም እድሜው ለትምህርት ሲደርስ የመጀመሪያ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን በባቢቻ እንዲሁም የመሰናዶ ትምህርቱን በአምቦ መሰናዶ ት/ቤት ተከታትሎ ከፍተኛ ውጤት በማስመዝገብ የዶክትሬት ድግሪውን ለመማር 2007 ዓ ም ጅማ ዩኒቨርስቲ ተቀለቀለ፡፡

በዩኒቨርሲቲ ቆይታውም አመርቂ ውጤት በማስመዝገብ በ 2014 በህክምና ዶክትሬት (Doctor of Medicine) ተመረቀ፡፡

በመቀጠልም በ ምዕራብ ሀረርጌ ቱሉ ዲንቱ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ውስጥ ለአንድ አመት ጠቅላላ ሀኪም ሆኖ በትጋት ማህበረሰቡን በማገልገል ላይ ባለበት ወቅት በተደረገለት የጤና ምርመራ ኦሰቲኦሳርኮማ (Osteosarcoma) የሚባል አደገኛ የአጥንት ካንሰር እንዳለበት ተረጋግጧል፡፡

በዚህም ምክንያት የሚወደውን ስራውን አቋርጦ በአሁኑ ሰዓት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የኬሞቴራፒ ህክምና እየወሰደ እና እየተከታተለ ይገኛል፤ ሆኖም የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ሀኪሞች ቦርድ ሙሉ ለሙሉ ለመዳን ከኬሞቴራፒ በተጨማሪ ወደ ውጭ ሀገር በመሄድ የቀዶ ጥገና ህክምና ማድረግ እንዳለበት ወስኗል፡፡

ህክምናውን በውጭ ሀገር ለማድረግ 60,000 ዶላር እንደሚያስፈልግ ታወቋል፤ ይህ ማለትም 3.3 ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር ሲሆን ዶ/ር ዱሬሳ ይህን ለመክፈል አቅሙ ሰለሌለው የእናንተ ደግ ኢትዮጲያውያን እርዳታ ያስፈልገዋል፡፡

ለወገን ደራሽ ወገን ነውና ወንድማችንን ህይወት ለመታደግ እና ወደ መደበኛ ሰራው እንዲመለስ እኛ ወንድሞቹና እህቶቹ በገንዘብም ሆነ በፀሎት ከወንድማችን ጎን እንድንቆም በአክብሮት እንጠይቃለን፡፡

የዶ/ር ዱሬሳ የኢ/ን/ባ የሂሳብ ቁጥር👇
1000136089327
ዱሬሳ ተርፋ እጄታ

የዶ/ር ዱሬሳ የአዋሽ ባንክ የሂሳብ ቁጥር👇
013201159260400
ዱሬሳ ተርፋ እጄታ

የዶ/ር ዱሬሳ የኦሮምያ ህብረት ስራ ባንክ የሂሳብ ቁጥር
1058800004097
ዱሬሳ ተርፋ እጄታ

Lammii isaatif birmataan lammiidhuma isaati jechaa, gargaarsa namoomaaf obboleessa keenya Dr Dureessaa Tarfaa Ejjetaatiif haa birmannu.

Dr Dureessaa Tarfaa Ejjetaa Shawaa Lixaa, Aanaa Liiban Jaawwiitti kan dhalatee guddate yoo tahu, barumsa Sadarkaa tokkoffaa fii lammaffaa baabbichatti, kan qophaa'inaa immoo Ambootti barate.

Dr Dureessaan University Jimmaa irraa waggaa tokkoof ji'a saddeet dura kan eebbifame yoo tahu, abjuu ijoollummaasaa mirkanessuun yeroo fi humna isaa wareegee, dadhabbii fi bu'aa bahii hedduu booda Harargee lixaa Hospitaala Burqaa Dhintuutti ramadamee uummata isaa haala gaariifii nuffii tokko malee tajaajiluu eega jalqabee reefu waggaan tokko lakkaa'ama.

Uummati koo hin dhukkubsatin kan dhukkubsatemmoo hin dararamiin jechuun of qusannaa tokko malee yeroo hojjetaa jirutti; Deemee tajaajiluu kan hin nuffine Dr Dureessaan har'a dhibee balaafamaan kun isatti dhufte. Obboleessi keenya Kun qorannoo dhukkubbii miila Isaa bitaa irratti yeroo dhihoo as itti dhagahamuu jalqabeef taasiseen kaanserii lafee hammaataa (#osteosarcoma) jedhamu irratti argamee jira.

Qorannoo gara garaa fii wal'aansaaf Finfinnee Hospitaala Xiqur Ambessaatti deddeebi'uu ergii eegalee ji'arra kan darbeefii qoricha chemotherapy jalqabee Kan jiru ta'us, yaaliin baqaqsanii hodhuu isa akka barbaachisu itti himamee jira. Yaala kanaafii qorannaa dabalataaf gara biyya alaa deemuun akka yaalamuu qabus boordiin Hospitaalichaa murteessuun riferii barreesseefii jira.

Yaalii kanaaf immoo baasii hanga doolaara ameerikaa kuma 60 (miliyeena 3.3 akka jijjiirraa maallaqa baankiitti) Waan Isa barbaachisuuf lammiin Koo naaf qaqqabaa jechuun, hanga humna keessanii akka gargaartan isin gaafata. kanneen gargaaruu barbaaddaniif Akkaawuntii:

Baankii daldala Itoopiyaa
1000136089327
Duresa Terfa Ejeta

Awash International Bank
013201159260400
Duresa Terfa Ejeta

Cooperative Bank of Oromia
1058800004097
Duresa Terfa Ejeta

Hakiima dhukkubsattoota yaalu haa baraarru !!
# walcina haa dhaabbannu
#tokkummaan humna
Forwarded from KMN
ኦሮሞን አፋናቃዮች እና መሬት ወሬሪ ሃይሎች መንገዳቸው ሁሉ እየተዘጋ ህጋዊነት የበላይነት እየያዘ እየመጣ ነው በዛሬው እለት ሸገር የኦሮሞ መጅሊስ ተመስርቷል
*ወራሪዎች
*ግጭት ጠማቂዎች
* ኦሮሞነታችን ገደል ይግባ ባይ retardedች

ዛሬ ቀናቹ እንደጨለመ እናቃለ ግን ህጉን በጠበቀ መልኩ ሁሉም ነገር ይከናወናል የኦሮሞ ገበሬም መፈናቀሉ ይቆማል ።
በገዛ ሀገሩ እንደ ሁለተኛ ዜጋ የተቆጠረ ማህበረሰብ ቱለማ እንደ ሬድ ኢንዲያንስ።

ኢትዮጵያም ሆነች ኦሮሚያ የተገነባችው በቱለማ ኦሮሞ መሬት ላይ ነው። ነገር ግን ቱለማ ልጆቹን ጎሰውን ማንነቱን ቋንቋን መሰዋዕት ያደረገበት ታሪክ የሚታወስበት ሙዝየም እንኳን የለሁም። ፊንፊኔ ላይ የቱለማ ባህል ማዕከል አዳራሽና ሙዝየም መገንባት ይኖርበታል። ፊንፊኔ የኢትዮጵያ የኦሮሞ ዋና ከተማ እና የቱላማ መኖሪያ(ቄው) ናት። ነገር ግን ከመቶ ዓመታት በላይ የቱላማ ኦሮሞዎች ከፊንፊኔ ተፈናቅለው ለዘር ማጥፋት ወንጀል ተዳርገዋል። እንደ ህዝብ የዘር መጥፋት ወንጀል ተፈጽሞባቸው የጋላን ፣አብቹ፣ጉላሌ፣የኤካ ወዘተ...ማንነታቸው ወድሞ የትም ተበታትነዋል። ለዚህም ነው ለዚህ ህዝብ ታሪክ የሚታወስበት ሀውልት ሙዚየም የኢኮኖሚ እና የባህል ማዕከል መገንባት አለበት የምንለው።

ቱለማዎችን ከቀያቸው ገፍተው ለመሬቱና ለኢኮኖሚው ማልቀስ ታሪካዊ ወንጀል ነው። በአሁኑ ጊዜ የሌባ እና የከተማው መዋቅር በተለያየ አቅጣጫ እየሰራ ነው።

"መሬታችን አጥንታችን ነው" በማለት ሁሉም ኦሮሞ በፊንፊኔ እና አካባቢው (ሸገር) በቱለማ ኦሮሞ መሬት ላይ እየደረሰ ያለውን መፈናቀልና ዘረፋ ለማስቆም ውድ መስዋዕትነት ከፍሏል። የኦሮሞ ገበሬዎችን እና ምስኪን ኦሮሞን የሚያፈናቅሉ እና በሌሎች የሚተኩትን መሬት ነጠቃ እና መስፋፋት አጥብቆ በመቃወም ውድ የህይወት መሰዋዕትነት ከፍሏል። ከህገ ወጥ መሬት ወረራ ጋር በተያያዘ ማንኛውንም ህገወጥ ግንባታ እና የመሬት ነጠቃ በፅኑ የተወገዘ ተግባር ነው። በተመሳሳይም ድሀውን የኦሮሞ አርሶ አደር አፈናቅሎ የዴሞግረፊ መቀየር አካሄድ ለማውገዝ ሰው መሆን ብቻ በቂ ነው።
1. አሁንም አጥብቀን የምን ጠይቀው በፊንፊኔ እና አካባቢው የተፈናቀሉ ኦሮሞዎችን መልሶ እንድቋቋሙ መንግስታዊና ተቋማዊ ድጋፍ መደረግ አለበት።

2. ባለፉት አንድ መቶ ሀምሳ ዓመታት በሸገር አከባቢ የተፈጸመውን ስልታዊ የዘር ማጽዳት ወንጀል ለተፈናቀሉ ወገኖች የልጅ ልጆቻቸው ተፈልጎ ተቋማዊ ካሳ መከፈል አለበት።
3. ከፊንፊኔና በዙሪያው በገፍ ለተፈናቀሉ የኦሮሞ አርሶ አደሮች ካሳና ሞራል (ሥነ ልቦናዊ) መከፈል አለበት።

4. ሸገር በእውነት ኦሮሞን በኢኮኖሚ ለማብቃት የተቋቋመች ከተማ ከሆነች፣ ለዘመናት በሰፊው የተቋማት እገዛ ተደርጎ ከኢኮኖሚው ተገፍተው ለቆዩት ምስኪን ኦሮሞዎች ልዩ ድጋፍ በመስጠት የኦሮሞ ማህበረሰብ እንዲገነባና እንዲደራጁ ማድረግና ተፈናቃዮችን የሚደግፉ የህግ ማዕቀፍ በህዝብ ተወካዮች ምክርቤት መጽደቅና ከዚህ በኃላ ይህ ተግባር እንደማይደገም ዋስትና ማሰጠት አለበት።

6. የኦሮሞ አርሶ አደሮችን መሬት አታሎ ይሸጥ የነበረው የሌብነት እና የዘረፋ መዋቅር ተጠንቶ በህግ ተጠያቂነት መስፈን አለበት።

7. በሸገርም ሆነ በፊንፊኔ ከተማ መስተዳድር ምክርቤቶች ነባር ህዝቦች 50+ መቀመጫ በህግ ተደንግጎ ልሰጣቸው ይገባል።
ቱለማ እንደ ህዝብ ለሀገር የከፈለው ውለታ በዘር መጥፋት ተግባር ተመልሶ ሊከፈለው አይገባውም። ቱለማ እንደ ሬድ ኢንዲያን መሆን የለበትም። መከበር አለበት።
Forwarded from Save Oromia 💪
- አንደበተ ርቱዕና አንጋፋው የኦሮሞ ታጋይ ቤተሰብ ባወጣለት ስሙ ቃሲም ሐጂ ኡስማን ሮባ በትግል ስሙ ጃል ነDhi ገመዳ ዙርያ የሚያጠነጥን መፅሀፍ ሐሙስ ሰኔ 1 ከቀኑ በ8:00 ሰዓት በኢሊሊ ሆቴል ስለሚመረቅ የቻላችሁ በቦታው በመገኘት የስርዓቱ አካል ሁኑ 🙏

በዚህ ትውልድ ተሻጋሪ ንግግሩ ሁሌም ስንዘክረው እንኖራለን 👇👇


"ኦሮሞ አንድ ነው ኣይከፋፈልም በሐይማኖት አይከፋፈልም፣በጎሣ አይከፋፈልም፣በወንዝ አይከፋፈልም በተራራ አይከፋፈልም ኦሮሞ አንድ ነው! አኖሌ ላይ ያለቁትን የአባቶቻችንን ታሪክ ለማቆየት ሀገራችን ኦሮሚያን እጃችን ላይ መመለስ ይገባናል! ባለንበት ተያይዘን አንድ ሆነን ታሪክን እናኑር" ጀግናው ጃል ነዲ ገመዳ

https://www.tg-me.com/HawiiEr
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስለአሰቃቅ ግድያ ቪዲዮ እውነቱን ከቤተሰብ አንደበት !
Forwarded from Save Oromia 💪
እለታዊ ዜና፡ በ #ጉራጌ ዞን የ #ቀቤና ፅሑፍ ቋንቋን #ከሳባ ፊደል ወደ #ላቲን ለመቀየር ተወስኖ ወደ ተግባር መገባቱ ተገለፀ

በጉራጌ ዞን የቀቤና ብሔረሰብ ከዚህ በፊት የቀቤና ፅሑፍ ቋንቋን ሲገለገልበት የነበረው የሳባ ፊደል ከቋንቋው ባህሪ ጋር ባለመጣጣሙ እና ቋንቋው እንዳያድግ በማድረጉ ፅሑፍ ቋንቋውን ወደ ላቲን ፊደል ለመቀየር ተወስኖ ወደ ተግባር መገባቱ ተገለፀ፡፡

የቀቤታ ልማት ማህበር ስራ አስኪያጅ ሙሀመድ ሀሰን፣ አገልግሎት እየሰጠ ያለው የሳባ ፊደል ማህበረሰቡ በፅሁፍ ለመግባባት ባለማስቻሉ፣ ለተማሪዎች ምቹ ባለመሆኑ እንዲሁም ቋንቋውን ለማሳደግ ባለማስቻሉ ፊደሉን ወደ ላቲን ፊደል መቀየር አስፈላጊ ሆኗል ብለዋል፡፡

የደቡብ ክልል ቤረሰቦች ምክር ቤት ባስጠናው መሰረትም ከፍተኛ የህዝብ ፍላጎት በመታየቱ ፊደላትን ወደ መለየትና የመማሪያ መፅሓፍትን ወደ መቅረፅ መገባቱም ተገልጧል፡፡
.
.
.
ቆቀዎች ማበዳቸው ነው 😂
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ኤርትራ ከኢትዮጵያ እና ከጅቡቲ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ዘጋች

ኤርትራ ከኢትዮጵያ እና ጅቡቲ ጋር የሚያገናኟትን አካባቢዎች ዘግታለች ሲል የብሪታንያ መንግስት ማስታወቁን ዳጉ ጆርናል ዘግቧል። በኤርትራ የሚገኙ የታላቋ ብሪታንያ አካል የሆኑ ሀገራት ዜጎችም ሀገሪቱን ለቅቀዉ እንዲወጡ አሳስቧል።

ኤርትራ ድንበሯን የዘጋችበትን ምክኒያት ያላሳወቀዉ የብሪታንያ መንግስት ፤ ከሱዳን ጋር የሚያዋስናት ድንበር ክፍት መሆኑን እና ወታደራዊ እንቅስቃሴ የሚደረግበት እንደሆነ ገልጿል።

ኦም ሀጀር የተሰኘዉ እና ኢትዮጵያን ከኤርትራ ጋር የሚያዋስነዉ ቦታ ከተዘጉት አካባቢዎች አንዱ ሲሆን በሰሜኑ ጦርነት ወቅትም ሆነ ከጦርነቱ በኋላ ክፍት የነበረ መሆኑ ይታወቃል። የብሪታንያ መንግስት እንዳስታወቀዉ ከሆነ ግን ኤርትራ በዚሁ በኩል ከኢትዮጵያ ጋር የሚያዋስናትን ድንበር ጨምሮ በባድመ እና አዲ ክዋህላ የተሰኙ አዋሳኝ ቦታዎችም ዘግታለች ብሏል።

የብሪታንያ መንግስት ዜጎቹ ከኤርትራ ድንበር 25 ኪሎሜትር ርቀት ባላቸዉ ማንኛቸዉም አካባቢዎች እንዳይንቀሳቀሱ መክሯል። በኤርትራ የሚገኙ ዜጎቹም ሀገሪቱን በአፋጣኝ ለቅቀዉ እንዲወጡ ፤ ወደ ሀገሪቱ ለመጓዝ ያሰቡም ጉዟቸዉን እንዳያደርጉ መምከሩን ዳጉ ጆርናል ከመግለጫው ተመልክቷል።

የብሪታንያ መንግስት ክልከላዉን ለማድረጉ ያስቀመጠው ምክኒያት ባይኖርም በኤርትራ ግን የሽብር ጥቃት ሊፈጸም ይችላል የሚል ስጋት እንደሌለዉ ባወጣዉ መግለጫ ተናግሯል።
ምንጭ ዳጉ ጆርናል
የአገሪቷ የዋጋ ግሽበት …"hyper inflation"…የሚባለው የመጨረሻ ደረጃ ላይ ደርሷል። የዶላር መደበኛ ምንዛሪ 75ብር ሊገባ ቀናት ይቀሩታል።
የ2016 በጀት ከ2015ቱ አንሷል ወይስ ጨምሯል?

(ኢኮኖሚስቶች አስተያየት እንዲሰጡበት የቀረበ)

የ2016 በጀት ወደ 801. ቢሊየን ብር ከፍ ብሏል። በዶላር ሲተመን ግን 14.7 ቢሊየን ዶላር ነው።

የ2015 ዓ.ም. 786.6 ቢሊየን ብር ወይም 15.1 ቢሊየን ዶላር ነበር።

የ2014 ዓ.ም. 561.7 ቢሊየን ብር ወይም 12.7 ቢሊየን ዶላር ነበር።

የ2013 ዓ.ም. 476.1 ቢሊየን ብር ወይም 13.6 ቢሊየን ዶላር ነበር።

የ2012 ዓ.ም. 386.96 ቢሊየን ብር ወይም 13.4 ቢሊየን ዶላር ነበር።

የ2011 ዓ.ም. 346.9 ቢሊየን ብር ወይም 12.02 ቢሊየን ዶላር ነበር።

በ2010 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ዓመታዊ የፌደራል መንግሥቱ በጀት 320.8 ቢሊየን ብር ወይም በዶላር 13.9 ቢሊየን ነበር።

በ2010 ዓ.ም. (ቅድመ አብይ) ጋር ሲነፃፀር ከ6 ዓመታት በኋላ 800 ሚሊየን ዶላር ነው የጨመረው። ከ2011 እስከ 2014 ድረስ የነበረው በጀት ከ2010 ያነሰ ነው። (የበጀት ጉድለት ማስተካከያ የተጨመሩት አልተካተቱም።)

ይህ ስሌት በጀት በታወጀበት ወር በነበረው የዶላር ምንዛሬ ነው።በጀቱ ይፋ ከተደረገ በኋላ የብር የመግዛት አቅም በየወራቱ ዝቅ እያለ መሔዱን ያጤኗል።

የብር የመግዛት አቅሙን እንዲቀንስ አድርጎ የብሩን መጠን (ቁጥር) መጨመር፣ የበጀት ጭማሪ ተደርጓል ያሰኛል ወይ? ነው ወይስ የመንግሥት ገቢም ወጭም ቀንሷል ነው ሊባል የሚችለው ወይስ ምን???
በጋምቤላ የዘረፋና ውንብድና ወንጅሎች እየተበራከቱ ነው ተባለ

ሐሙስ ሰኔ 1 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) በጋምቤላ ከተማ እና አካባቢው በስለት በማስፈራራት የንብረት መዝረፍ ወንጀል እየተበራከተ መምጣቱን ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ተናግረዋል።

በተለይ በከተማው መውጫ እና መግቢያ አካባቢዎች ነዋሪዎቹ በጩቤ እየተወጉ ንብረታቸውን እየተቀሙ ነው የተባለ ሲሆን፤ የዘረፋ ወንጀል ከመስፋፋቱ ጋር በተያያዘ የመንግሥት ሠራተኞች ከቤታቸው እንዳይወጡ ሆነዋል ተብሏል።

“በከተማው ቀንም ይሁን ማታ ሰው ብቻውን ለመንቀሳቀስ የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል።” ያሉት ነዋሪዎቹ፤ ከዋናው አስፓልት መንገድ ከወጡ ንብረታቸውን እንደሚነጠቁ ገልጸዋል።

ወንጀለኞች የሰዎችን ንብረት በኃይል ከመቀማት በተጨማሪ፤ ስልክ እያወራ የሚሄድን ሰው ተንቀሳቃሽ ስልክ ቀምተው በሞተር ሳይክል ከአካባቢው እንደሚሰወሩም ተመላክቷል።

የጋምቤላ ክልል በከተማዋ በተሽከርካሪ የሚፈፀም ስርቆትና ወንጀልን ለመከላከል፤ ከግንቦት 20/2015 ጀምሮ ከምሽቱ ሦስት ሰዓት እስከ ጠዋት 12 ሰዓት ድረስ ባለኹለት እግር ተሽከርካሪ ሞተር ሳይክሎች ላይ እገዳ መጣሉ ይታወሳል።

ሆኖም በሞተር ሳይክሎች ላይ የሰዓት እገዳ ከመጣል ባለፈ የሚመለከታቸው አካላት በዘራፊዎች ላይ ተገቢውን ቅጣት እና ክትትል ባለማድረጋቸው ችግሩ ሊቀረፍ አልቻለም ነው የተባለው፡፡

የጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በክልሉ እየተስፋፋ በመጣው የዝርፊያና መሰል ወንጀሎች በዋናነት ተጠቂዎቹ ሴቶችና አቅመ ደካሞች መሆናቸው በመግለፅ፤ ወንጀለኞቹ ተንቀሳቃሽ የእጅ ስልክ፣ ቦርሳ እና መሰል ንብረቶችን እየነጠቁ እና እየዘረፉ መሆናቸውን ከቀናት በፊት ባወጣው መግለጫ ጠቅሷል፡፡

የተጠቀሱት ችግሮች በጋምቤላ ከተማ እየተባባሱ በመምጣታቸው ነዋሪዎች ከቦታ ቦታ ለመንቀሳቀስ መቸገራቸውን ነው የተናገሩት።

አዲስ ማለዳ ከነዋሪዎች የቀረቡትን ቅሬታዎች አስመልክቶ ምላሽ ለማግኘት ከጋምቤላ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰናይ አኩዎር በተደጋጋሚ ብትደውልም ስልክ ባለማንሳታቸው በቶሎ ምላሽ ለማግኘት የተደረገው ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል፡፡

በጌታሁን አስናቀ
_____
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀገር ክህደት እና ባንዳነት ለትውልድ ተሰንዶ ይቀመጥ
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት ጋር ባካሄው ውይይት የፈረሱ መስጂዶች በዘመናዊ መልክ መልሰው እንደሚገነቡ ስምምነት ላይ መድረሱን ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ምትኖርበትን ምድር ጠልተህ የማታቀውን ስማያዊ ዓለም እየናፈቅክ ድህነት እርዛት ኃላቀርነትን መርጠህ እንድትኖር ያደረገህን መርምር።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአሜሪካ ህፃናት ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ የተመሳሳይ ፃታ ( ግብረስዶም) ትምህርት እንዲማሩ ሚያስገድድ ህግ ወጥቷል ይህንን በመቃወም ወላጆች ወጥተው እየተቃወሙ ነው ይህንን ትውልድ የሚያመክን ከፈጣሪ የሚያራርቅ ሴጣን ትግባር ሁሉም ስው ወጥቶ ሊቃወም ይገባል
2024/09/27 19:29:20
Back to Top
HTML Embed Code: