Telegram Web Link
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ሰላሳ ትራክተሮችን ከነ ሙሉ ማረሻዎቻቸው ለትግራይ ክልል መንግስት በእገዛ አበረከተ።

ዘመድኩን በቀለ እና ሀብታሙ አያሌው የሚባሉ ጥምብ አንሳ ዳቆኖች ማበዳቸው ኑው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዛሬ ፊንፊኔ መርካቶን ይዘው ሁከትየሚፈጥሩት ኦሮሞ ጠሎች ከ80 ዓመት በፊት የቱለማ ኦሮሞን ከመርካቶ ነቅለው አብረው ነው
ቪዲዮ ተመልከቱ

ኢትዮጵያ ውስጥ ሀይማኖቶች ዋና አላማቸው የኦሮሞን መሬት መውረር ነው።
Oromummaa First !
ኦሮሙማ የኦሮሞ ፖለቲካ ብሔረተኝነት የወለደዉ ቃል አይደለም። ኦሮሙማ አፋን ኦሮሞ standardize ከመደረጉ በፊት የቋንቋዉ ባለቤት ሕዝብ ፈብርኮ ሲጠቀምበት የነበረዉ apolotical ቃል ነበር።

የቃሉ ትርጓሜ ጥንትም፣ ዛሬም የተናጋሪዉ ሕዝብ የሚጋራቸዉን indigenous ethno-history, culture -tangible and intangible heritages such as language, world views, beliefs, values, norms, political systems, folklore etc መሠረት ያደረገ collective national identity, collective mindset ያመላክታል። በጥቅሉ ስናስቀምጥ ኦሮሙማ ማለት ፓን-ኦሮሞ ማለት ነዉ።

ስለ ቶጵያ-ኦሮሞ ፖለቲካ ምንም ግንዛቤ የሌለውን ነገር ግን በአፋን ኦሮሞ competent and knowledgeable የሆነ ኦሮሞ አርሶ-አርብቶ አደር ኦሮሙማ ማለት ምን ማለት ነዉ ብለን ብንጠይቅ ልነግረን የሚችለው ይህንኑን ነዉ።

እነ አጅሬ እንደሚቀባጥሩት ኦሮሙማ -የኦሮሞ ብሔረተኛ ልህቃን --ኦነጋዊያን የፈበረኩት የፖለቲካ ወይም polotico-religious concept አይደለም።

በነገራችን ላይ በዎላይታቶ ከጥንት ጀምሮ ዎላይቱማ(being Wolaitta) ፣አሱማ(being real human) ወዘተ ቃላት በተገቢ መቼቶች አገልግሎት ይሰጣሉ።

ተጻፈ በ Asefa Oyato Wodajo (ዘብሔረ ዎላይታ)

°°°°!!
ለህዝቡ መስራት ያለበትን ስርቶ ያለፈ ታሪኩን በደማቅ ብዕር የፃፈ በትውልድ ልብ ውስጥ ሚኖር ጀግና ነው።
NEW: Local authorities and Amhara forces in Western Tigray Zone in northern Ethiopia have continued an ethnic cleansing campaign against Tigrayans since the November 2, 2022, truce agreement. https://bit.ly/42gTXKv
መሬት የሀብት ምንጭ ከሆነ ቆይቷል ከመሬት ላይ ሚነቀለው የቱለማ ኦሮሞ በምንም ግዜ በላይ መደራጀት እና መሬቱን ሀብቱን መጠበቅ አለበት. ነገሮች በዚህ ሚቀጥሉ ከሆነ ቱለማ የሚባል ኦሮሞ በቅርብ ዘመናት ጠፊ ነው።
በአማራ ክልል የሐሰተኛ ገንዘብ ዝውውር እየተባባሰ ነው ተባለ

ቅዳሜ ግንቦት 26 ቀን 2015 (አዲስ ማለዳ) ​​በአማራ ክልል በሚገኙ አምስት ዞኖች ሐሰተኛ ገንዘብ በብዛት እየተንቀሳቀሰ መሆኑንና ይህም በጎንደር፣ ምዕራብ ጎጃም፣ አዊ እና ሰሜን ሸዋ በዋናነት እየተስተዋለ እንደሚገኝ ተገለጸ።

የሐሰተኛ ገንዘብ ህትመቶቹ በብዛት የኹለት መቶ ብር ኖት እና የአሜሪካ ዶላር መሆናቸው ተገልጿል።

በዘንድሮው በጀት ዓመት በዘጠኝ ወራት ብቻ ከ16 ሚሊዮን ብር በላይ ሐሰተኛ የኢትዮጵያ ገንዘብ ኖት እና ከ14 ሺሕ በላይ የአሜሪካ ዶላር በቁጥጥር ሥር መዋሉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለአዲስ ማለዳ አስታውቋል።

የሐሰተኛ ገንዘብ ዝውውሩ በቁም እንስሳት ግብይት ላይ ጎልቶ መታየቱ የተገለጸ ሲሆን፤ ሰዎች ግብይታቸውን ለማሳለጥ ደፋ ቀና ሲሉ ያልጠበቁት ኪሳራ እያጋጠማቸው እንደሆነ ነው የተጠቆመው።

‹‹ተገልጋዮች ግብይታቸውን ጨርሰው ወደ ባንክ ቤት ሲሄዱ ሐሰተኛ ወይም ፎርጅድ ብር እየሆነ እየከሰሩ ናቸው። በድርጊቱ ሲሳተፉ የነበሩ ግለሰቦችንም ከብር ማተሚያ ማሽን ጋር በቁጥጥር ሥር ማዋል የተቻለ ቢሆንም፤ ያልተደረሰባቸው በርካታ ሐሰተኛ ገንዘብ አዘዋዋሪዎች አሉ›› ሲልም የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ለአዲስ ማለዳ ተናግሯል።

በገበያ አዳራሾች እና በቁም እንስሳት ግብይት በርካታ ሐሰተኛ ገንዘብ በየቀኑ እየተያዘ መሆኑን በመጠቆም፤ ዜጎች ግብይታቸውን በጥንቃቄ መከወን እንዳለባቸው ተመላክቷል።

በተያያዘ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በመዲናዋ በአዲስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ልዩ ቦታው መርካቶ በረካ ምግብ ቤት አካባቢ ከ79 ሺሕ ብር በላይ ሐሰተኛ ባለ ኹለት መቶ ብር ኖት የያዘን ግለሰብ በቁጥጥር ሥር ማዋሉን ማስታወቁ ይታወሳል። ግለሰቡ ከተያዘበት ቀንና ሰዓት ጀምሮ አስፈላጊውን ምርመራ እየተደረገበት እንደሚገኝ ተጠቅሷል።

ኮሚሽኑ ሐሰተኛ የገንዘብ ዝውውር በማኅበረሰቡ ብሎም በአገር ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትል መሆኑን በመጥቀስ፤ በእንዲህ ዓይነት ሕገወጥ ተግባር ላይ የሚሳተፉ ግለሰቦችን ኅብረተሰቡ ጥቆማ በማድረግ አሳልፎ እንዲሰጥ ሲል አሳስቧል፡፡
____
ትክክለኛውን የአዲስ ማለዳ ሶሻል ሚዲያ በመቀላቀል ቤተሰብ ይሁኑ
Telegram ➲ t.ly/SOXU
Facebook ➲ t.ly/flx8
YouTube ➲ t.ly/vSgS
Twitter ➲ t.ly/mxA4n
Forwarded from KMN
Oduu Gaddaa!
“Guyyaa hara'a nafxanyootni Darraa keessa socha'aa Konkolaataa Magaalaa Adaree irraa gara ganda Salashi deema jiru irraatti dhukaasa banuun haadha ilmoo bakka tokkotti yoo ajjeesan midhaa qamaa baay'ee jira .qabenya hedduus samanii jiru. Addee Aftaam Tashoomaa fi Ilmi ishee Caalaa Mulaatuu jedhama jiraattota ganda Salaash.”
መንግሥት ሁሉም እምነቶች ህጋዊ መንገድ ተከትለው ቤተ እምነት መገንቢያ ቦታ መጠየቅ ይችላሉ ብሏል።
.
በሃይማኖት አሳቦ መሬት መውረር እያከተመለት ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአለም ብርሀን የሚባል አልቃይዳ ይዘት ያለው የታጣቂዎች ቡድን ተመስርቶ በገዳሙ መሽጎ ነበር።
የአለም ብርሀን የሚቃወሙ ቄሶች ባደባባይ ሲገደሉ ቆይተዋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዶክተር አወል አሎ የህግ ሙሁር
ሰሞኑን እየተዘዋወረ ባለው ዘግናኝ ግድያን የሚያሳይ ቪድዮ ዙሪያ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ሰላምና ፀጥታ ቢሮ መግለጫ በማውጣት ከገዳዮቹ በመተባበር ከተተያቂነት በማሸሽ ፀጉረ ልውጦች በማለት በተገዳዮች እና በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ተሳልቋል።

በመግላጫው ውስጥ የሚከተለው ተካቷል 👇

" በብርጌድ አዛዦች፣ በጋንታ አመራሮችና በክልሉ የፀጥታና ደህንነት ግብረ ሀይል ለማጣራት እንደተሞከረው እየተዘዋወረ በሚገኘው ተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ የሚታዩት ታጣቂዎች፤ በሲዳማ ክልል የልዩ ሀይል ማዕቀፍ ውስጥ ያልተካተቱና ያላገለገሉ ፀጉረ ልውውጦች መሆናቸውን ማስገንዘብ እንወዳለን።

ታርጋ እየተለጠፈባቸው የሚዘዋወሩ ምስሎችም ሆኑ ቪዲዮዎችን በጥሞና መፈተሽ፣ ምንጫቸውን እና ድብቅ አጀንዳቸውን ማጤን ያስፈልጋል።"
2024/09/27 21:26:23
Back to Top
HTML Embed Code: