Telegram Web Link
ነገ አብይ አህመድ ወደ ስልጣን የመጣበትን ቀን በማስመልከት በመላ ኦሮምያ የድጋፍ ሰልፍ የተጠራ ሲሆን እንዲሁም በመላ አማራ የተቃውሞ ሰልፍ ይካሄዳ
ከትግራይ ላይ እየተደረገ ያለው የስላም ስምምነት በመልካም እየሃደ ነው. በኦሮምያም ያለው ጦርነት በሶስተኛ ወገን ድርድር በማድረግ ሰላም መውረድ አለበት. በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ በየቦታው የታጎሩ ኦሮሞዎች በአስቸኳይ ይፈቱ
መንግሥት ዘለቄታዊ ስላም ለዛች ሀገር መፈልግ ከሆነ ማህበረ ቅዱሳን የሚባል አክራር የሽብርተኛ ቡድን ማፍረስ ሀብት ንብረታቸውን መውረስ ዋና ዋናዎቹ ላይ የማያዳግም እርምጃ መውስድ ጊዜ ሚስጠው አይደለም ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ እና ዶ/ር ኢተና ሀብቴ አልጄዝራ ላይ ቀርበዉ የሰጡት አስተያየት
Hadaraa keessan ijoolleen keenya warri miidiyaa hawaasa kanarra jirtan waan galgala kana jara irratti dalagame sana akka gadi hin baafne!ammuma kana namoonni tokko tokko gadi dhiisa jirtu maaloo iccitii qabatuu haa dandeenyu!akka jara gowwaa hin tahinaa wanni hojjatame iccitii tahe kaahamuu qaba!warri video sana maxxansaa jirtan irraa of qusadhaa mee!🙏💖
UmUmar SabaaaUmar Sabaa
እንኳን ለስቅለት በዓል አደረሳችሁ!

"በእርሱ ቁስል እኛ ተፈወስን"!
"በፊቱ እንደ ቡቃያ ከደረቅም መሬት እንደ ሥር አድጎአል። መልክና ውበት የለውም፥ባየነውም ጊዜ እንወድደው ዘንድ ደም ግባት የለውም።

የተናቀ ከሰውም የተጠላ፥የሕማም ሰው ደዌንም የሚያውቅ ነው፤ ሰውም ፊቱን እንደሚሰውርበት የተናቀ ነው፥እኛም አላከበርነውም።

በእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ሕመማችንንም ተሸክሞአል፤ እኛ ግን እንደ ተመታ በእግዚአብሔርም እንደ ተቀሠፈ እንደ ተቸገረም ቈጠርነው።

እርሱ ግን ስለ መተላለፋችን ቈሰለ፥ ስለ በደላችንም ደቀቀ፤ የደኅንነታችንም ተግሣጽ በእርሱ ላይ ነበረ፥ በእርሱም ቍስል እኛ  ተፈወስን። "(ኢሳያስ 53 ÷2-5)
በዛምቢያ ሉሳካ ሲካሄድ በቆየው የኮንፌዴሬሽን ኦፍ አፍሪካ አትሌቲክስ ኮንግረስ ላይ ደራርቱ ቱሉ የአፍሪካ አትሌቲክስ ምክትል ፕሬዚዳንት ተደርጋ ተመርጣለች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Now we have to move to other issues, like removing Eritrean forces and Fano Amhara forces from Tigray
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qerroo)
መረጃ፦የአሜሪካ ውጪ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የብልፅግና መንግሥትና የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት እያካሄዱ ያሉት የሠላም ድርድር ከልብ እንደሚደግፉ ገልፀው እንዲሁም በሰሜን ኢትዮጵያ ሠላም ዘላቂ ለማድረግ የአማራና የኤርትራ ኃይሎች አሁንም ባስቸኳይ ከትግራይ ክልል እንድወጡ አሜሪካ አጥብቃ ታሳስባለች ብለዋል ሚኒስትር ብሊንከን....
የሁሉም ፈጣሪ እኔ ነኝ፣ እኔ የፈጠርኩት አገረ ግዛት እና ሕዝቦች እኔና እኔ ብቻ መግዛት አለብኝ። የኔን የጠቅላይ ገዥነት እና ሜጋሎቲሚክ ኤትኖክራሲ ፖለቲካ ፍላጎት ሁሉም አሜን ብሎ የማይቀበል ከሆነ ያለ የሌለ ሃይሌን በመጠቀም ከመዳፌ ስር አስገባለሁ። በሶፍት እና ሃርድ ጦርነት ዓላማዬን ማሳካት የማልችልበት ሁኔታ ካጋጠመኝ ግን ሁሉን አፈርሳለሁ፣ አጠፋለሁ። የሚል "ካልበላሁ ጭሬ እበትናለሁ።" ኋላቀር ፖለቲካ ከሚያራምድ ጽንፈኛ ፣አሸባሪ ቡድን ጋር ምን ዓይነት ድርድር ይደረጋል? እንዴትስ ይታሰባል? ይህንን ፋሽስታዊ የፖለቲካ ብሔረተኝነት በሕግ
መግራት የግድ ይላል።የቶጵያና ኤርትራ አምላክ ለሚጋልባቸዉ የዚህ ፖለቲካ ፊታዉራሪዎችም(Men without chests) እግዚአብሔር መልካም ልቦና ይስጣቸዉ ብሎ መጸለይ ያሻል።
ቢሆንም አንደዚህ ዓይነት prerational, imature and childish and impractical rapacious ፖለቲካ" በዘራችሁ አይድረስ።
(Asefa Oyato Wodajo )
የScientist ስም ያንሳታል••••ሳይንትስቷ Eebbisee •••
••••
ኤቢሴ አዱኛ (PHD) ትባላለች የተወለደችው ኦሮሚያ ወለጋ ነቀምት ነው!!

የመጀመሪያ ዲግሪዋን ከሀሮማያ ዩኒቨርሲቲ በሂሳብ ትምህርት ዋንጫ ተሸልማ አጠናቃለች!
•••••
2ኛ ዲግሪዋን በአፕላይድ ማትስ ሁሉም "A" በማምጣት በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጠናቃለች።
•••••
3ኛ ዲግሪዋን ወደ አውሮፓ በማቅናት በዴንማርክ ሁሉንም ኮርስ «A» በማምጣት ጨርሳለች።
••••••
4ኛ ዲግሪዋን በአሜሪካ አጠናቃ ተመርቃለች!! ሂሳብ ትምህርትን እስከ 4ኛ ዲግሪ በአስገራሚ ውጤት በብቃት ጨርሳለች
•••••
500 ዳቆናት ከጎጃም እና ከጎንደር ድቁናቸውን ጨርስው ኦሮምያ ላይ ሊስማሩ እንደሆነ ቄስ ሳሙኤል ዛራ ሚዲያ ላይ ተናግረዋል።
2024/09/27 23:21:45
Back to Top
HTML Embed Code: