Telegram Web Link
#ለቦረና ህዝብ እንድረሰለት የሚል ንቅናቄ በዎላይታ ሶዶ እና አከባቢ በይፋ ጀምረዋል ።

#ፕሮፌሰር አሰፋ
#ድምፃዊ አክሊሉ
#ጥጋቡ -
የአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ስርአተ ቀብር ላይ በOPDO ሃይሎች በተተኮሰበት ጥይት ተመትቶ በደረሰበት ጉዳት እስከዛሬ መራመድ ያልቻለውና በሰዎች ድጋፍ የሚኖረው ወጣት ዬሮሰን ለሚ ከፈኒ ከወገኔ የሚበልጥብኝ ነገር የለም በማለት ለቦረና ህዝብ አንድ ሺ ብር ለገሰ።

ወጣቱ በሰጠው አስተያየት በደረሰብኝ ጉዳት ከትምህርቴ ተስተጓጉየለሁ፣ እንደእኩዮቼ ተራምጄ የፍላጎቴ ማድረስ አልቻልኩም፣ በዚህ እድሜ የሰው ድጋፍ ፈላጊ መሆነ ያሰዝነኛል ግን ደግሞ ለኦሮሞ ህዝብ ትግል የከፈልኩት መስዋእትነት በመሆኑ በእሱ እፅናናለሁ ብሏል።

በምንም ሁኔታ ውስጥ ሆኞ ለኦሮሞ ህዝብ መቆርቆሬን አላቆምም የሚለው ወጣት ዬሮሰን፣ እኔም የበኩሌን ለህዝቤ ማበርከት አለብኝ በማለት ገንዘቡን እንዳበረከተ ተናግሯል።

ሁሉም ሰው ከቦረና ህዝብ ጎን እንዲቆምም ጥሪ አድርጓል።
Forwarded from Save Oromia 💪
አባ ዱላ ድንቁ ደያሳ አንድ ሚልዮን ብር ለቦረና ወገኖቻችን ረድቷል። 🙏
የወላይታዉ አርቲስትና አክቲቪስት ቡዜ ቡቼ ለቦረና ሕዝብ እነሆኝ አለ። እናመሠግናለን!
ቴዲ አፍሮን ጨምሮ የወሎ ኦሮሞን ጆኖሳይድ ያደረጉ አርቲስቶች ገንዘብ ከረዱ ገንዘባቸውን መልሱ ገንዘባቸን ሳይሆን ህይወታቸውን ነው ምንፈልገው
Ustaaz Raayyaa Abbaamacca sagalee ummata Oromoo, sagalee hiyyeessaa 🙏

Umurii dheraa Fayyaa waliin Kabajamoo.🙏
"Waraanni Mootummaa meeshaa gurguddaa hidhatan konkolaataa heddun ganama kana irraa kaasee gara lixaatti imalaa jirti of eeggannoo godhaa WBOn toora sana irra jirtan.
#ታሪኩ_ዲሽታ_ጊና ከትናንት በስቲያ ለአንድ_ሚዲያ በፅንፈኛ አማራዎች የደረስበትን እንዲህሲል ተናገረ
------

"ሰላም ይውረድ" በማለቴ ብቻ በኔ ላይ የደረሰ በደል ተዘርዝሮ አያልቅም። ከብዙ በጥቂቱ:-

- በውጭ አገራት ኮንሰርት ሊያሰሩኝ ውል አስረው የነበሩ ፕሮሞተሮች ውላቸውን ሙሉ ለሙሉ እንዲሰርዙ ተደረገ

- ለኤኮን (ታዋቂው ምእራብ አፍሪካዊ አለም አቀፍ ዘፋኝ) እና ለኢትዮጵያዊቷ ባለቤቱ ስለኔ ክፉ ነገር ነግረው ከኤኮን ጋር የነበረኝን ቀጣይ የስራ ግንኙነት አበላሽተውብኛል

- በተለያየ ምክንያት ስራ አሰርተው ክፍያ ሳይከፍሉኝ የቆዩ ሰዎች፣ ያ ሁኔታ ከተፈጠረ በኋላ ገንዘቤን እንዲሰጡኝ ስጠይቃቸው "በጣም ደፋር ነህ ባክህ! መጠየቅህ ራሱ ይገርማል" ብለው ገንዘቤን አስቀርተውብኛል

- ከሰዎች ጋር የነበረኝን ጤናማ ማህበራዊ ግንኙነት ባልተጠበቀ ሁኔታ ተበላሸ። ጓደኞቼ ሸሹኝ፣ የሙያ አጋሮቼ ጠሉኝ። አንዳንዶቹ ጭራሽ እንገድልሀለን ብለው ዛቱብኝ

- ወደ ገጠር ተመልሼ እስክሄድ ድረስ በነበሩኝ ጥቂት ቀናት መንገድ ላይ ጉዳት እንዳይደርስብኝ በመፍራት ኮፊያ፣ መነጽር፣ እንዲሁም ማስክ አድርጌ ነበር የምንቀሳቀሰው"
አርቲስቱ የደረሰበትን በርካታ በደሎች በዚህ መልኩ ከዘረዘረ በኋላ በዳዮቹን እንደማይቀየማቸውና ይቅር እንዳላቸው ተናገረ።

[እስኪ አስቡት፣ በዚህ መጠን አእምሮው ላይ ጥላቻ የተጠቀጠቀበት ትውልድ በምን ሞራሉ ነው የዓድዋ ጀግኖችን ገድል የሚዘክረው? ግዴላችሁም ሌላ ጤነኛ ትውልድ ሲመጣ በአሉ ይከበር፣ ለአሁኑ ግን አታበላሹት!
ሚኒሊክ የኦሮሞ ህዝብ ላይ የተፈጸመውን በደል እና ጭፍጨፋ ለአራጅ እና ነውረኛ ልጅ ልጆቹ ማስታወስ ተገቢ ነው

1. ቡላቶቪች የተባለው ራሺያዊ በ1900 ከሚኒሊክ ጦር ጋር ዘምቶ የነበረ ሲሆን “Ethiopia Through Russian Eyes” በተሰኘው መጽሀፉ የሚኒሊክ ወረራ የኦሮሞን ህዝብ ቁጥር በግማሽ ያሳነሰ መሆኑን ጠቅሷል፡፡

2. ማርቲን ዴ ሳልቫክ የተባለ ፈረንሳዊ የካቶሊክ ሚሺነሪ (1900) “The Oromo: An Ancient Africa Nation” በተባለው መጸሀፋቸው በዚህ ወረራ የኦሮሞ ህዝብ ቁጥር በግምት ከአስር ሚሊየን ወደ አምስት ሚሊየን መውረዱን ገምቷል፡፡

3. August 18, 1895 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ፣ አፄ ሚኒሊክ በኦሮሞ ላይ ዘመቻ በመክፈት ወንዶቹን በመፍጀት ሕፃናት እና ሴቶችን በባሪያነት መውሰድ በሰፊው ይተገበሩ እንደነበር ፅፏል፡፡

4. February 26, 1895 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ አሰቃቂው የሚኒሊክ ዘመቻ በሚል ርዕስ ስር ሰሞኑን ንጉስ ሚኒሊክ በኦሮሞ ህዝብ ላይ በደቡብ አቢሲኒያ የከፈቱት ዘመቻ 70,000 ሰዎችን በመግደል 15,000 መማረካቸውን ገልፀዋል፡፡

5. August 2,1874 እ.አ.አ የታተመው የኒውወርክ ታይምስ ጋዜጣ የአቢሲንያ ባሪያዎች በሚል አርስት ስር በየዓመቱ ከ80,000 እስከ 90,000 የሚሆኑ ባሪያዎች በምፅዋ ወደብ በኩል ወደ ውጪ የሚሽጡ መሆኑን ጠቅሶ የባሪያ ነጋዴዎቹ ባሪያዎችን የሚገዙት ከነፍጠኞቹ ሲሆን ንጉሰ ነገስቱም የቀረጡ ተቋዳሽ መሆኑን ያትታል፡፡ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጽያዊያኖችን በባርነት ሸጠዋል (መኩሪያ ቡልቻ)::

6. አኖሌ ላይ የሦስት ሺህ ኦሮሞዎች እጅ እና ጡት ከማስቆረጣቸው በተጨማሪ በአደዋ ጦርነት የተማረኩ 800 የኤርትራ አስካሪዎችን ቀኝ እጅ እና ቀኝ እግር አስቆርጠዋል፡፡

7. November 7, 1909 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በአርስቱ የአቢሲኒያው ንጉስ ሚኒሊክ በአሜሪካው የባቡር ሃዲድ ስራ ተቋራጭ ከፍተኛ የአክሲዮን ባለቤት ናቸው በማለት ወደ ዝርዝሩ ውስጥ ስንገባ ይህ የባቡር ሃዲድ አክሲዮን ከሃያ አምስት ሚሊዮን ዶላር በላይ መሆኑ እና ከዚህ በተጨማሪ በቤልጅየም እና እስካንዲኒቭያ ከተሞች የወርቅ አምራች ኩባንያ ውስጥ አክሲዮን እንዳላቸው ዘርዝረዋል፡፡ ይህ ሁሉ ንብረት ከዬት መጣ ብለን ብንጠይቅ ከተወረሩ ብሄር ብሄረሰቦች የተዘረፈ መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት የሚኒሊክ ወታደሮች ከአርሲ 66,000 የቀንድ ከብት (ፕሮፌሰር መኩሪያ ቡልቻ)፤ ከወላይታ 18,000 (ተሻለ) ከደቡብ ኦሞ 40,000 ከጂጂጋ 50,000 (ጆን ማርካኪስ) ወዘተ… የተዘረፈ ነው፡፡

8. አፄ ሚኒሊክ ከምእራብ ኢንዲያ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ የጥቁር ህዝብ መሪ ሁንልን ብሎ የጠየቀውን ቤኒቶ ሲልቪያን የተባለውን ሰውዬ እኔ ጥቁር አይደለሁም፡፡ ሴማዊ ነኝ በማለት አባረውታል፡፡ ሀይለስላሴም HO Davis የተባለው ታዋቂው የጥቁር መብት ታጋይ እና Marques Garvey የተባለው ጃማይካዊ የጥቁር መብት ታጋይ ባናገሩት ጊዜ እኔ የሰለሞን ዘር ነኝ በማለት አፍሪካዊነታቸውን ክደዋል፡፡ እነዚህ በአፍሪካዊነታቸው የማያምኑ፣ በአፍሪካዊነታቸው የሚያፍሩ የበታቸው ስነ ልቦታ የተጠናወታቸው እና በራሳቸው የማይተማመኑ ናቸው፡፡

9. በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን ኦሮሞ ሁሉ ተገዛ፣ በአማራ ሕግና ሥርዓት ሔደ፣ ካህናቱ አንድ ኦሮሞ አስተምረው አላጠመቁም፡፡ ይልቅስ ተፊተኛው ቂም የበለጠ ቂም በልቡ አኑረውበት መሬቱን በቀላድ ወሰዱበት፡፡ አንድ ቀላድ የቅስና አንድ ቀላድ የአወዳሽ እያሉ በዚሁ ስብከት ንጉሡን አሳመኑ፡፡ ስለ መንግሥት ያሰቡ መስለው ለንጉሡም አንድ ቀላድ፣ ለወታደር አንድ ቀላድ… መሬቱን ተካፍለው ኦሮሞን እንደ ባሪያ አድርገው ይገዙታል እንጂ የክርስቶስን መንገድ አላሳዩትም፡፡ እነርሱም የእግዝሔርን መንገድ በሚገባ አልተማሩም፣ አስተማሪም ቢመጣም ይከለክላሉ…፡፡
የተጨፈጨፈው ኦሮሞ እና ተጋሩ እንደዚህ አላለም ገና ሳትገረፉ ለቅሶ ምን የሚሉት ነው ?
ጋዜጠኛው ወንድም ጉርም ጫላ ሃሳብ አመንጪነትና አስተባባሪነት በዛሬው ዕለት በ4 ሰዓታት ብቻ ከ 34 ሚሊየን ብር በላይ ከተለያዩ ባላሃብቶች የራሱን ጨምሮ የድጋፍ ቃል እንዲገባ አድርጏል:: በግሩም እቅድ መሰረት በተጨማሪም 100 ተሳቢዎች የእርዳታ እህል በመጫን ወደ ቦርና የሚሰማሩበት ስራ እየተሰራ እንደሆነ ያመለክታል:: OPDO የቦረናን ህዝብ ኦነግን ትረዳላቹ በሚል ሊጨርሳቸው ቢሞክርም በኛ ጠንካራ እርብርብ የማትረፉ ሥራ ተስርቷል በቀጣይ ለአለማቀፉ ማህበረስብ የማሳወቅ ሥራ ይጠበቅብናል ።

OPDO ከልምዷ እንደሚታወቀው ኦሮሞን መዝሩፍ እንደ መንግሥት ሥራ አድርጋ የያዘች የሌባ ቡድን መሆኗ ሚታወቅ ሲሆን አሁንም ሚስበስበውን ገንዘብ ዘርፉው እንዳይከፋፈሉ ከፍተኛ ጥንቃቄ ይፈልጋል።

https://www.tg-me.com/danny4677
የኦሮሞ አርቲስቶች ዛሬም ከህዝባቸው ጎን በመሠለፍ በሙያቸው የሙዚቃ ድግስ በማዘጋጀት ከሚገኘው ገቢ በድርቅና በርሀብ ለሚሰቃየው ወገናቸው ወገናዊነታቸውንን ሠብዓዊነታቸው በተግባር ለማረጋገጥ ተዘጋጅተዋል ጥሩ ጅምር ነው እናመሰግናለን 🙏
https://www.tg-me.com/danny4677
ለሁሉም የመገናኛ ብዙሀን

ጉዳዩ:- የሚዲያ ሽፋን እንድታደርጉልን ስለ መጠየቅ

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ረቡዕ የካቲት 22/15  ከጧቱ 4:30 በጠቅላይ ምክር ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በቦረና ዞን  በድርቅ ለተጎዱ በወገኖቻችን ድጋፍ ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሀን ጋዜጣዊ መግለጫ ስለሚሰጥ በዕለቱ የሚዲያ ሽፋን እንድታደርጉልን እንጠይቃለን።

ጠቅላይ ምክር ቤቱ


https://www.tg-me.com/danny4677
~በኦሮሚያ ለምትገኙ ሁሉም ቤተ እምነቶች 🌳🕌~
የዋቄፈና እምነት አባላት፣ የኦሮሚያና ብሄር ብሄረሰቦች ሲኖዶስ እና የኦሮሚያ ቤተ ክህነት : የኦሮሚያ ክልል መጅሊስ ፣ በኦሮሚያ የምትገኙ ሁሉም የፕሮቴስታንት ቤተ እምነቶች : የካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በሙሉ ለቦረና ህዝብ የሰብአዊ ድጋፍ የንቅናቄ ዘመቻ ከየእምነት ተቋማታችሁና ከእምነቱ ተከታዩቻችሁ ለቦረና ህዝብ ከ50 ብር ጀምሮ እና እንዲሁም ቤት ያፈራውን እንደ አቅማቸው የበሰሉና ጥሬ ምግቦችን : አልባሳት: የእንሰሳት መኖ የማሰባሰብ ዘመቻውን የጀመራችሁ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ፣ ያልጀመራችሁ እርዳታ ማሰባሰቡን እንድትጀምሩ በቦረና ህዝብ ስም በአክብሮት እንጠይቃለን ።

አሁንም ትኩረት ...ድጋፍ ....ድምጽ.... ለቦረና ወገኖቻችን
~ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አካውንት ቁጥር
1010400096286
~ በአዋሽ ባንክ አካውንት ቁጥር
013200127233700
~ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
1000529198519
ብሩ ፀጋዬ : አርፋሴ ሂርኮ : ተመስገን ገመቹ
Negash Qemant
#ትኩረት ለቦረና
ፊንፊኔ ከተማ መልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ የኖኖ ወረዳ ወጣቶች አደረጃጀት ለቦረና ገቢ በማሰባሰብ ላይ ናቸወ🙏 በየቦታው ተጠናክሮ መቀጠል አለበት !
2024/09/28 23:31:01
Back to Top
HTML Embed Code: