Telegram Web Link
ወድ እህት ወንድሞቸ በቦረና ለወራት የዘለቀው የተፈጥሮ ድርቅ ጉዳት በርካታ ወገኖቻችን ለከፋ ብቻ ሳይሆን ከሰው ልጅ አዕምሮ በላይ የሆነ ከባድ ረሃብ በተለይም በዚህ ሳምንት ውስጥ ከመድረሱም በተጨማሪ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ የቤት እንሰሳቶች በማለቅ ላይ ሲገኙ እኔም የድርሻዩን በምግብ : በአልባሳት : በቁሳቁስ : በጉልበት ለማገዝ ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም ቦታው ድረስ በማንኛውም ቀን ለመጓዝና ለመገኘት ድጋፍና እርዳታ ለማድረግ ዝግጁ ነኝ። በግልና በቡድን ይህንን የተፈጥሮ ድርቅ ችግር ወገኖቻችን ለመርዳት የተቋቋመ ወይም የሚቋቋም የድጋፍ ኮሚቴ ጋር ለመስራትና ለማስተባበር ሙሉ ፈቃደኛ መሆኔን አሳውቃለሁ። አሁን የሁላችንም ትኩረት ፣ የጋራ ኃይል ፣ የጋራ አጀንዳ ፣ የጋራ ችግር ይህ የቦረና ድርቅ ቀዳሚና አንገብጋቢ ጉዳያችን እንዲሆን ስል እጠይቃለሁ ።
Negash Qemant


የቦረናን ወገኖቻችንን መርዳት የምትፈልጉ ከሀገር ውጪ ያላች በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችው
Www.jirraa.org
ፖለቲከኞች አክቱቪስቶች Tiktok ከሮች በጣም ብዙ ተከታይ ያላችሁ ፌስቡከሮች በረሃብና በውሃ እጥረት እየሞተ ላለው ለቦረና ህዝብ ድምፅ እንሁን።ምናልባት እኛ ከአቅማችን በላይ ሊሆን ይችላል።ግን ይህን ፖስት ሼር በማድረግ ለሚመለከተው አካል እናድርስ
ሀገርቤት ያላቹ እየተደራጃቹ ምግብ ውሀ በማስባስብ ዘመቻ አድርጉ ለህዝባቹ ድረሱ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መስኪ የጀመረችውን ዘመቻ አግዟት ሁላችሁም ለህዝባችን ድረሱለት
Forwarded from Etana Habte (Daniel Tsegaye)
#BOORANA

-Madda Oromummaa
-Dachii Ardaa Jilaa
-Bu'uura duudhaa Oromummaa
-Madda Sirna Gadaa
-Gaaddisa Tumaa Caffee
-Maddaa Hayyuuf Yuubaa
-Qe'ee Raabaa Doorii
#AnisBoorana
#BeelliKeeBeelaKooti
ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ አንድ ሁለትም በመሆን እየተደራጃችሁ ምግብ እና ውኋ በማስባስብ ለቦረና ህዝብ ድረሱ። ከሀገር ውጭ ያላችሁ ከታች👇 ባለው በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችሁ Www.jirraa.org
Forwarded from Biyya Tesfaye (Biyya Tesfaye)
ኢትዮጵያ እንደተለመደዉ ለኦሮሚያ(ቦረና) ጀርባዋን ሰታለች ውድ የቦረና ህዝብ ከመላዉ ኦሮሚያ እርዳታን ይፈልጋል።

በድርቁ ምክኒያት በርካታ ከብቶች አልቀዋል! እያለቁም ነዉ! ከሁሉ በላይ ደግሞ ውድ ህዝባችን በዚህ ድርቅ ምከንያት ህይወቱን እያጣ ነዉ! ይህንን የማስቆም ግዴታ የኛ ነዉ! የቦረና ህዝብ ትኩረት ይፈልጋል! የሚታደገዉ ያስፈልጋል! የቦረና ህዝብ የሚታደገዉ ደግሞ እራሱ የኦሮሞ ህዝብ ነዉ።

ለኦሮሞ ፈጣሪ እና እራሱ ኦሮሞ ብቻ ነዙ ያለዉ!

በዚህ ሊንክ በመግባት ለወገኖቻችን እንድረስ!
http://Www.jirraa.org
ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ አንድ ሁለትም በመሆን እየተደራጃችሁ ምግብ እና ውኋ በማስባስብ ለቦረና ህዝብ ድረሱ። ከሀገር ውጭ ያላችሁ ከታች👇 ባለው በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችሁ Www.jirraa.org
ታሪክም ማንነትም የሌለው ከዚህ ውጪ ሊናገርና ለያስብ ከቶውንም አይችልም‼️
ማንነትና ታሪክ ሲነሳ ብርድ ብርድ የሚላቹህ ለምን እንደሆነ ጠንቅቀን እናውቃለን‼️

ከዚህ በኋላ አንድነት ድሪቶ የሚሸወድ ጅል ዜጋ አይኖርም‼️

እርሱት‼️‼️‼️
2024/09/29 11:26:23
Back to Top
HTML Embed Code: