Telegram Web Link
የኢትዮጵያን ህዝብ ካልዘረፈ እና ካልወጋ መኖር የማችለው ወያኔ ትግሬ በኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግሥት ላይ ዛቻ መሰንዘር ጀምሯል

"አቅማችን እንደ ትናንቱ አይደለም። ጦርነቱን ለምደነዋል። እኛ ከሌሎች ጋር አጋርነትን በአይነት ስንጨምር ጠላት (አራት ኪሎ ያለው) ወዳጆቹን አጥቷል። ትናንት ያልነበረ ቴክኖሎጂ የጦር መሳሪያ አለን እያሉ ይዝታሉ። እንደውም ትናንት ያልነበረን መሳሪያ ያለን እኛ ነን፣ ያለውንም ያፈረሰ እና ያዋረደ ጠላት ነው" ዛሬ TDF በአድዋ 42ኛው ሰራዊት ኮማንዶ ብርጌድ በተመረቀበት ወቅት ጄነራል ወዲ እምበተይ ከተናገረው።
🕊54👏1
2025/07/13 09:49:44
Back to Top
HTML Embed Code: